አማኑኤል - የሀዋሳ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን መዘምራን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • #ልዩ_የጋራ_አምልኮ
    Welcome to the TH-cam channel of Hawassa Full Gospel Believers' Church.
    Here you will find videos of worship services and more. Subscribe now to get notified when we upload new videos.
    God bless you!
    Follow Us on our Socials
    Telegram: t.me/hawassafu...
    Facebook: / fgbchawassa
    Subscribe here: is.gd/hfullgospel
    Enjoy watching...

ความคิดเห็น • 25

  • @eliaskifle7391
    @eliaskifle7391 ปีที่แล้ว +5

    ቤተ/ክን፣ሁሌም፣በእግዚአብሔር፣እና፣በሕዝቡ፣ፊት፣በዚህ፣አይነት፣ዝማሬ፣መቅረብ፣አለባት፣ጌታ፣ይባርካችሁ፣...!!!አሜን!!

  • @MershayeG-Maryiam
    @MershayeG-Maryiam 8 หลายเดือนก่อน

    ይህንን መዝሙር የዛሬ 28 ዓመት ነበር ለ መዘምራን ስያቀርቡ አብረአቸው ያመልኩት ዛሬም ይህንን መዝሙር ሳደምጥ ስንቱን አሳልፎ ታምኖልን እንደገና ያዘመረ ን ጌታ ለዘላሌም የታመነ ነውና ምስጋና ለስሙ ክብር እሰጣለው ሀለሉያ

  • @kiyamelese4783
    @kiyamelese4783 ปีที่แล้ว

    አማኑኤል❤❤❤❤

  • @FikruTeklemariam-l4t
    @FikruTeklemariam-l4t 10 หลายเดือนก่อน

    wow Betamdes Ilal Egzaber Chemro Chemro YistaChu Getachn Yibareklen Amen Lezelalem❤🎉

  • @eskindirkassa2137
    @eskindirkassa2137 ปีที่แล้ว

    ይህን መዝሙር ስሰማ ውዬ ባድር አልጠግብ፤
    ግን መዝሙሩ በስቱዲዮ ስታንዴርድ ተሰርቶ መለቀቅ ነበረበት፤ ድምፁ ታፈነ፣ተንጫጫ፣ ሊድ ሚያደርገውም አስፈላጊ አልነበረም፣ ብዙ ጊዜ የተዘመረ ስለሆነ በቃል ብቻ መዘመር ይቻላል። የመሪው ድምጽ የሌሎቹን መዘምራን ድምጽ ዋጠው። ይህን መዝሙር በዚህ ሞገስ አልጠብቀውም። መለቀቅ አልነበረበትም እንደ ገና ደረጃውን ጠብቆ ይሰራ። በጣም በጣም ውድድድድድ የማረጋችሁ ነኝ። ፍሬው ጣቶችህን የቀባ ጌታ ይባረክ።

  • @GediyonAbera-s6r
    @GediyonAbera-s6r 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 ปีที่แล้ว +2

    The song I used to sing with my choir members, the song was written by biruk Samuel, I am one of the choir members , the way we sing the song was quite different from this , but it took me back 20 years . I love you all, and I want you all to know that I missed you ♥️

  • @fekadutola7773
    @fekadutola7773 ปีที่แล้ว

    የስነጽሑፍና ኦዶቨዣዋል ክፍል ተባረኩ ከቀድሞ ቤታችን በአካል ብንርቅም እንዲህ ያሉትን ሁነቶችን ስለምታቋድሱን

  • @eyasubogale7592
    @eyasubogale7592 ปีที่แล้ว

    አማኑኤል ይባረክ ዘመናቸዉ ይለምለም ዋዉ

  • @WondimagegnAmanuel
    @WondimagegnAmanuel ปีที่แล้ว +1

    አማኑኤል!

  • @fekadutola7773
    @fekadutola7773 ปีที่แล้ว

    ከ15 አመታት በኋላ ይኼንን መዝሙር ሰማው

  • @tamirukebede-y6z
    @tamirukebede-y6z ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሔር ይባርካችሁ!

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 ปีที่แล้ว

    Anointed Song as all other songs of the Choir!!! God bless you all, my beloved Church!!!

  • @asheawaje7700
    @asheawaje7700 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይመስገን🙏 #አማኑኤል

  • @mihretugetachew2495
    @mihretugetachew2495 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ጊዜ❤ praise God

  • @helentarekegnmamo7067
    @helentarekegnmamo7067 ปีที่แล้ว +1

    All of us are blessed by this video may God bless you all😊❤

  • @samsonloha7537
    @samsonloha7537 ปีที่แล้ว

    Des sele!!! Glory to God!!

  • @MihiretEsayas-l7d
    @MihiretEsayas-l7d ปีที่แล้ว

    አሜን ክብር ይሁንለት

  • @shalomtsegaye9679
    @shalomtsegaye9679 ปีที่แล้ว +1

    Eyashegagere yemilew mezmurs?

  • @MistirAddise
    @MistirAddise ปีที่แล้ว

    We had blessed time

  • @MistirAddise
    @MistirAddise ปีที่แล้ว

    Abenezer!!!

  • @eliaskifle7391
    @eliaskifle7391 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ፣ሙ/ወ/ል፣መሪዎች፣የእግዚአብሔርን፣ሕዝብ፣ይጎበኛሉ፣ወይስ፣እንዴት፣ነው,,,???

  • @KasechTibo
    @KasechTibo ปีที่แล้ว

    Amanuel

  • @gobezayehugodana3978
    @gobezayehugodana3978 ปีที่แล้ว

    ሁሌ ከልብ የማትጠፉ የምወዳችሁ

  • @adaneasefa2447
    @adaneasefa2447 ปีที่แล้ว

    አማኑኤል ❤