የቴድሮስ ስጦታ | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2024
  • #ethiopia #audiobook #yesewalem
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 47

  • @Susuborena23
    @Susuborena23 5 หลายเดือนก่อน +23

    ወላሂ የማዳምጠው ነገር ስፈልግ አገኘሁህ😢ለምድነው ግን ስራ እየሰራሁ ትረካ ማዳመጥ ሱስ የሆነብኝ ቅመሞችየ ኑኑኑ💃💃💃💃

    • @user-zq2gp7qn4
      @user-zq2gp7qn4 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ስራየን የምሰራው እያደመጥኩነው ውደ❤❤❤

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

    • @MariamAdm-go9on
      @MariamAdm-go9on 5 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢ለካሁላችንምነን ቁስለኛ አብሽሩ አላህ አለን አንድቀን አላህያሣልፍልናል ኢንሻአላህ

    • @Susuborena23
      @Susuborena23 5 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻአላህ ውደ የምር ዝም ብየ ስራውን ልስራህ ብለው ለራሱ አይሰራኝም😂😂እያዳመጥኩ ካልሆነ በስተቀር😢😢😢አሏህ ሀገራችንንን ሰላም አድርጎልን ለሁላችንም የእረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ​@@MariamAdm-go9on

    • @mamedina3530
      @mamedina3530 5 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔ እራሱ ሥራው ቶለ ያልቃል ትረካ ሥሠማ ድብርቴ ሁሉ ይለቀኛል

  • @user-el3pb8hb6b
    @user-el3pb8hb6b 5 หลายเดือนก่อน +19

    የመዳም ቅመሞች ኑ እስኪ ስራችንን እየሰራን እንስማ

    • @Jerry-ti7yp
      @Jerry-ti7yp 5 หลายเดือนก่อน

      ድካም ሳይሰማኝ ስራው ያልቅልኛል😂😂❤

  • @Jerry-ti7yp
    @Jerry-ti7yp 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው❤❤❤❤❤ ፌቄ አንደኛ👍👍👍

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 5 หลายเดือนก่อน +5

    በበጣም ደስ ይላል እህታችን እናመሰግናለን❤

  • @user-jr9gp5lp6l
    @user-jr9gp5lp6l 5 หลายเดือนก่อน +3

    መጨረሻው ያሳዝናል ምሥኪን

  • @ma-qs1vd
    @ma-qs1vd 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደና መጣህ ወድማችን 🌹🌹💚💛❤

  • @tsegahailu6129
    @tsegahailu6129 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዚናል

  • @user-fq8dm2to8c
    @user-fq8dm2to8c 5 หลายเดือนก่อน

    በጣምእናመሰግናለን ደስሚልታሪክነው

  • @rahamahusan2121
    @rahamahusan2121 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow garami tarki nw enmsgnalnin betam❤❤

  • @user-ky3ts3ws7o
    @user-ky3ts3ws7o 5 หลายเดือนก่อน +2

    እከን በሰላም ማጣሃ❤❤❤

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቴድሮስ መሞቱ ያሳዝናል😢😢😢 ብቻ ይገርማል የፈጣሪ ድንቅ ስራ ልነጋ ስል ይጨልማል እንደምባል ።🙏❤🙏❤🙏❤🙏አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን በርታልን🙏❤🙏❤

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c 5 หลายเดือนก่อน +4

    የኒ ሱሴ መጣህልኝ🌹
    እኒ ግን ከአተ ድምፀ በፍቅረ ልሞት ነው

  • @melatbekale
    @melatbekale 5 หลายเดือนก่อน +2

    arif tdros nebskn ymarew sew gin yalserawn lemeblat arucha befetari minew lesra adezi bisgebwgeb

  • @user-fu1mg9je5n
    @user-fu1mg9je5n 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጉጉት ነው እምጠብቅህ ወድሜ ደስ ስትል አተራረክህ በስደት ላይ መፅናኛየ ነህ ወላሂ በጣም አመሰግናለሁ ነፍ አመት ኑርልን

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምናለ ባይሞት ቴዎድሮስ😢

  • @AfrahA-tk6si
    @AfrahA-tk6si 5 หลายเดือนก่อน +5

    ግነ ማነው እደኔ ሱስ የሆነበት

  • @AsAs-ef8bt
    @AsAs-ef8bt 5 หลายเดือนก่อน +3

    No ቴዲ መሞት አልነበረበትም😥አንድ ቀን ደስተኛ ሳይሆን😢

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ❤

  • @user-gb8on5nc8h
    @user-gb8on5nc8h 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቄ እናመሰግናለን እረቶሎቶሎልቀቅልን

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኦፍ ቴዲ ባይሞት😢

  • @merryyekeralejyebuneyedagf7887
    @merryyekeralejyebuneyedagf7887 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wellcome ፍቄ ምርጥ ሰው ስለ ትረካው አስተያየ ደግሞ አዳምጬ እመለሳለው❤

  • @user-Kal21
    @user-Kal21 5 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢ቴዲ

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820 5 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 3 หลายเดือนก่อน

    😢

  • @mobizonr314
    @mobizonr314 5 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭

  • @selamtesfu6045
    @selamtesfu6045 5 หลายเดือนก่อน

    Yanten DMS lemga yela TH-cam r treka mesamta astelag

  • @zeharazehara4417
    @zeharazehara4417 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም ሱስሊ ደፋኝነዉ

  • @user-ji1cj8js5f
    @user-ji1cj8js5f 5 หลายเดือนก่อน

    ምን አይንት ታአምር ነው

  • @melakudulla3927
    @melakudulla3927 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴ ከፊያሜታ ውጭ አታነብም ማለት ነው?🙄 ለምን ቻናሉን ፊያሜታ ቻናል አትለው ታዲያ? 💀

    • @fiyametaamha
      @fiyametaamha 5 หลายเดือนก่อน

      ሰራው ላይ አስተያየት አለህ?

    • @melakudulla3927
      @melakudulla3927 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@fiyametaamha የለኝም ግን ሌሎችንም መስማት እፈልጋለሁ። አስተያየቴ ላይ አስተያየት አለሽ?

    • @mercygreat887
      @mercygreat887 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@melakudulla3927😂😂😂😂😂 ግን ምርጥ ነው የፊያሜታም

    • @fiyametaamha
      @fiyametaamha 5 หลายเดือนก่อน

      የለኝም 😁

    • @melatbekale
      @melatbekale 5 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂Arif sra new fiyameta minew tenadedk yestafkew kale laklet fke chgr yelebetm lemakreb befiyameta gin adametabn