"ልጃችንን ሴተኛ አዳሪነት ያሰራት ነበር" የአባትየውን ጉድ ቤተሰቦቷ ሚስጥሩን ዘረገፉት!! | Eyeta Tv | ,ebs tv እሁድን በኢቢኤስ, ቅዳሜ ከሰአት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2023
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

ความคิดเห็น • 293

  • @smsm3968
    @smsm3968 7 หลายเดือนก่อน +23

    ማርያምን እኔ ድሮም አልተዋጠልኝም። በተለይ በዕይታ ሚዲያ ላይ የቀረበ ጊዜ ለማልቀስ የሚያደርገው ጥረት ማስመሰል እንደሆነ ስለገባኝ ቃለ መጠይቁን ሳልጨርስ ነው ያቋረጥኩት

  • @Tube-pu1tf
    @Tube-pu1tf 7 หลายเดือนก่อน +28

    ቤተሰብ እውነት ነው የተናገሩት ግን ሲጀመረም እሱ ጤነኛም አይደለም በአንድ ወቅት ሆቴል ሳገኛቸው እየደበደበት እሱም ጠጥቶ ሰክሮ ነው ያገኘሁት ልጅቱ ወደ ቤተሰብ ትመለሰና ህክምናውን ትከታተል

  • @zebibashemsu4913
    @zebibashemsu4913 7 หลายเดือนก่อน +21

    ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ያቺ መጀመሪያ መርዝ ያበላቻት ሴት ነች ምን ተጠቀመች ልጅቷ ብክንክን እድትል አደረገቻት ልጆቿን እዳታሳድግ አቦ አላህ ለሷም ለባሏም የእጃቸውን ይስጣቸው

  • @kerimabduhusan
    @kerimabduhusan 7 หลายเดือนก่อน +134

    ወንድሟ ነኝ ለብር ብለን አደለም ለህታችን ብለን እጂ

    • @user-bv3jk7st9k
      @user-bv3jk7st9k 7 หลายเดือนก่อน +6

      Endet zm telewalh atedefawm

    • @Elizabeth-up6ky
      @Elizabeth-up6ky 7 หลายเดือนก่อน +1

      Yastawukal ke esu arekuat tedenalch esu acheberbari nw yastawukal

    • @onelovezaethiopia8557
      @onelovezaethiopia8557 7 หลายเดือนก่อน +11

      ከዚህ አውሬ አርቋት

    • @samruth536
      @samruth536 7 หลายเดือนก่อน

      Enamnachualen.

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 7 หลายเดือนก่อน +3

      በራስ ቻናል ልቀቅ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 7 หลายเดือนก่อน +36

    የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ይህን ልጅ ምን እያረገ እንዳለ ማጣራት አለበት ዱርዬ ሰካራም በዚህ እድሜ ሳይሰራ በልመና መብላት ያሳፍራል ፣አጎሳቁሎ አሰቃይቶ መጠቀሚያ እያደረጋቸው ነው ከዚህ ቤተሰብ ጎን ነን

  • @reactTv3776
    @reactTv3776 7 หลายเดือนก่อน +23

    ሁሉም እንድ ላይ ይቅረቡ እና ይፋጠጡ የምትሉ
    👇🏾

  • @zbebgmal4998
    @zbebgmal4998 6 หลายเดือนก่อน +9

    መልካም ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ❤

  • @zmichaletube3624
    @zmichaletube3624 7 หลายเดือนก่อน +18

    እኔም ከአንድም ሁለት ጊዜ ሲልምንብት አጋጥሞኛል በሕግ መጠየቅ አለበት የሚገርማችሁ ነገር እኔም ሲለምንበት ሳይ ፓሊስ ላስጠራ ስል ይዞት ሄደ

  • @Batl.14
    @Batl.14 7 หลายเดือนก่อน +30

    ወይ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰማው ነገር ያማል😭

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 7 หลายเดือนก่อน +17

    እኛው የማዳም ቅመሞች ነን የምንሰጠው የዋሆችነን አፈር ይብላ እንደዚህ አይነት ሰው በሌብነቱ የተነሳ የብዙ ሰዎች ሂወት እንዳንረዳ እንደረጋለን

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x 7 หลายเดือนก่อน +8

    እማማ ሳሰለቹ ፀበል ብቻ አስጠምቅዋት እግዚአብሔር ልጆትን በእጆት ያስገባሎት

  • @zebibashemsu4913
    @zebibashemsu4913 7 หลายเดือนก่อน +41

    እናት ውሸት አታወራም ዝም ብላችሁ ውሸታሞች አትበሉ እኛ ቤተሰብ እንዳላት እንኳን አናውቅም ለምን ልጁ ከኤርትራ ነው የመጣነው ኤርትራዊ ነን ብሎናል ልጄ መራመድ አይችልም ብሎን ሲለምን ነበር ሚስቱንም ሲመታት ነበር በሽታዋ ነው የሚያናግራት እያለ ለልጅቷ ደህንነት ስል ያለችኝን አልፅፍም ልጅቷ ወላሂ እንዴት ታዛዝናለች መሰላችሁ በጣም ነው የተጎዳችው ታስታውቃለች ያየሁት ቀን እንኳን በጣም እጠጣ ያስታውቃል እኔ ሳናግረው መልስ አይሰጠኝም ሳፋጥጠው ምን አገባሽ በልጄ ብሎ ሊመታኝ ነበር ሲስተሬም ሚዲያ ላይ አይታ ኮመንቴ ፅፋ ነበር ተከታተሉት ብላ

    • @salemghebremedhin5616
      @salemghebremedhin5616 7 หลายเดือนก่อน

      Aye esu ye Ethiopia tigre new

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 7 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ 6በፊት ቀርባለችን እሱ ያስታውቃል ሰስ እንዳለባች

    • @eritrea576
      @eritrea576 7 หลายเดือนก่อน +2

      Tigray new

  • @HassenSabri
    @HassenSabri 7 หลายเดือนก่อน +15

    ዉይ ህግ መጥፋት የህጻናት መብት የሚባል ነገር የለም አረ የጎጃም በረንዳ ወጣቶች እንኳን ለዚህ ሰካራም ለማንንም ትተርፋላችሁ ነገ ህግ ፊት እንደምታቀርቡት እርግጠኛ ነኝ

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 7 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ከነዝህ ሰውች ጎን ነኝ ሀቅ አላቸው ልጁ ያስታውቃል ዱርየ ነው በኛ ኢቲቢ አይቸው ከሷ እሱነው ችግር ያለበት የሚመስለው እዴት እዴሚያረገው😢😢😢

  • @alainfef176
    @alainfef176 7 หลายเดือนก่อน +15

    😢😢😢😢😢ማንን. እንመን. በቃ አታስጨንቁን. አላህ. ሁላቸውን ፊለፊት. አገናኙና. ይታወቅ😢😢

  • @user-py1tv6to3q
    @user-py1tv6to3q 7 หลายเดือนก่อน +12

    ለህግ መቅረብ አለበት ሳሪስ መጠጥ ቤት አይቼዋለሁ ከሳ ጋር ልጅታ እራሳን አታውቅም

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 7 หลายเดือนก่อน +4

    እባካችሁ. ይኸ ቤተሰብ. ሮጦ. አዳሪ. ነው. የ ኸግ. አዋቂ. ነ ን. የምትሉ. እርዷቸው. እባካችሁ ስለፈጠራችሁ

  • @Tezu948
    @Tezu948 7 หลายเดือนก่อน +14

    ማንን እንመን😢😢😢😢

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u 7 หลายเดือนก่อน +7

    ለህግ ይቅረብልን በፈጣሪ አጊቼዉ ከምገለዉ

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 7 หลายเดือนก่อน +7

    ልጅ በደንብ ሱሰኞ እንደሆነ ይታወቃል ልጅ በህግ መጠየቅ አለበት የአይምሮ ችግር ያለባትን ሴት እንዲዝህ ማድርግ አይችልም ሲጀመር እሱም ልሆን ይችላል እንደዝህ ያደርጋት ስለዝህ ቤተሰብ አላት ቤተሰብ ያስታማት በህግ መጠየቅ አለበት

  • @user-su1un3gl6o
    @user-su1un3gl6o 7 หลายเดือนก่อน +23

    ለህግ ይቅርብ አጨብርባሪ ነዉ

  • @user-sz5su1kx9j
    @user-sz5su1kx9j 7 หลายเดือนก่อน +13

    እናትዬ አስለቀሱኝ😭😭😭

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 7 หลายเดือนก่อน +12

    ወድሜ ሰዉ የዘራው ያጭዳል ሒሊና ይፍረድበት😢

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 7 หลายเดือนก่อน +10

    ልጃችሁ ጤነኛ አይደለችም እንደምንም ብላችሁ ታደጓት ቁርአን አስቀሩባት የምትረዱ ቆም ብላችሁ አስቡ ለቤተሰቦቿ ይመልስላቸዉ እና የምትድንበት መንገድ ይመቻቻል

    • @user-zh6lt9md2h
      @user-zh6lt9md2h 7 หลายเดือนก่อน

      ውዴ የት ጠፋሽ

  • @user-fc4yk8qr5i
    @user-fc4yk8qr5i 7 หลายเดือนก่อน +12

    አላህ ያሺራት ሀቢብቲ ከዴዚህ አይነት ወንዲ አላህ ይሰውርን😢😢

  • @user-ni2wb5yh1t
    @user-ni2wb5yh1t 7 หลายเดือนก่อน +6

    የምር በጣም ነው ምታፈቅረው ከህመማ ስተመለስ እንካን እሱን ትጠይቃለች የምር በጣም የሚያሳፍር ወንድ ነው በልጅም በሳም ስም ይለምንባቸዋል ቤተሰብ በሳ እየተሰቃየ ነው በቅርብ እናቃቸዋለም

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 7 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ለሃገሬ እናቶች መፍትሄ አምጣላቸው ፍትህ ለእናቶች እና ለህፃናት ሰላም ለእናንተ ይሁን ፈዋሹ ያግኛችሁ

  • @EnenaEsa-
    @EnenaEsa- 7 หลายเดือนก่อน +4

    ምን አባትክ ሁንሃል ወድ አይደለህ ወድም ለመቼ ነው ይመታታል ይላል ደሞ ወዳቂ ልክ አታስገባውም were💚

    • @aminakebede3225
      @aminakebede3225 4 หลายเดือนก่อน

      አባቱ ሙቶበታል እደት አባቱን ትሳደቢያለሺ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 7 หลายเดือนก่อน +8

    በኢየሱስም ዳብሎስ ስራዉ ይፍረስ ዘድሮ እያመሰን ያለዉ ሴጣን ስራዉ ይፍረስ ኢየሱስ ያድናል መጨረሻ ዛን ደረሰ ለዛነዉ ምንባለዉ😢

  • @zabibam7335
    @zabibam7335 7 หลายเดือนก่อน +4

    የአላህ:ከድንያ:ከልጅ:ፈተና:አላህ:ጠብቀን:

  • @sumayya-2176
    @sumayya-2176 7 หลายเดือนก่อน +10

    መጀመርያውኑ ልጁ ወሬው ደስ አላለኝም ነበር

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q 5 หลายเดือนก่อน

    የሚገርመው መልካችሁ ራሱ ይናገራል አይዞአችሁ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ እማማዬ እርሶ ዱአ አርጉላት ትድናለች😢

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 7 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ልጁን አይቶ መገመት በጣምና በጣም ቀላል ነው ማጂክ አለው በግልፅ እንደዚህ እያደረጋት ለመራቅ የከበዳትና ያልቻለቺበት ምክንያቱ ግልፅ እንዲህ አይነት ሰው የማይሰራው ነገር አይኖረዉም እባካቺሁ ለሕግ አቅርቡት

  • @tadelueshetu3853
    @tadelueshetu3853 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል ቤተሠቦቻ እና ህፃኑ ፈጣሪ ከዚ ሰዉዬ ይገላግላቹ 😢😢

  • @ሲኖሪታ
    @ሲኖሪታ 7 หลายเดือนก่อน +4

    በቀረበበት ሚድያ ተደውሎ ና በስምህ የተላከ ብር አለ በለው ደውለው እዲቀርብ ያድርጉ እደዛ ካሎነ አይገኝም

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያሽራት ደህናሁና ልጇን በሰላም በጤና እየሰራች ታሳድግ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks mother rest thank you so much I am orthodox thank you you respect person you respect holy water thank you God bless you your daughter you very nice person I am orthodox thank you🙏🇲🇱🇬🇧👍👌😢

  • @user-su1un3gl6o
    @user-su1un3gl6o 7 หลายเดือนก่อน +6

    እኔም ብያልሁኝ ጰጉሩን አጪብሮ ሱሰኛ መሆኑ አዉቄልሁኝ ለህግ ይቅርብ

  • @TgestBogale-ih8mc
    @TgestBogale-ih8mc 7 หลายเดือนก่อน

    ያመዝናል

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 5 หลายเดือนก่อน

    በእየሱስ ስም ምን ጉድ ነው ልመና በእዝህ እድሜ

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 2 หลายเดือนก่อน

    ጉድ ነው ፈጣሪዬ እውነቱን ያውጣ

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg 7 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ብየ ነበር ወሬ እየፈለገ ነው የሚያወራው ምንም ተጨባጭ ወሬ የለውም

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr 7 หลายเดือนก่อน +6

    የፈጣሪ ያለሕ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sagh6319
    @sagh6319 7 หลายเดือนก่อน +3

    የጭካኔ ጥግ 😢😢😢😢እኔ ምን እደምል አላውቅም

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 7 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ:እናቴ

  • @BirtukanBurta-ij9ky
    @BirtukanBurta-ij9ky 5 หลายเดือนก่อน

    አይዟችሁ እግዚአብሔር ያበርታችሁ እሱ ግን ለህግ ይቅረብ

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr 7 หลายเดือนก่อน +1

    አገራችን ኢትዮጵያ በወጀለኛ ሕዝብ ታጥራለች ማለት ነዉ የዚህን ያክል ክፋት😢😢😢😢ምንአመጣዉ ይሔሰካራም

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኢናሊላሂ ወኢነኢለይሂ እራጅኡን አላህ ሁሉንም ያስተካክልልቹሁ

  • @SofiaSofia-qx7hp
    @SofiaSofia-qx7hp 7 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት 😢😢ምንስ 😢ሀገር አልን 😢😢ልጆሮ የሚስቀጥጥ 😢😢ለአይናችን ማያት 😢የተሳነን 😢😢ጉድ 😢😢አይደልም ዘናብ 😢😢እሳት 😢😢ያዘባል 😢😢

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት መከራነው በጌታ መከራው በሴቴች በረከተ ምን አለ ለእስዋ የተላከላትን
    ቤሰጣት ወስጥዋ ያለውን ፍቅር ያውጣላት
    ያሳዝናል

  • @edanayale7644
    @edanayale7644 7 หลายเดือนก่อน +16

    ሱሰኛ እንደሆነ በጣም ያስታዉቃል ባልየዉ ገና በመጀመሪያ ገና ያስታዉቃል አልኮላም ፊት ነዉ ያለዉ

    • @alainfef176
      @alainfef176 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂እረ ተው. አላህ ያቃል

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 7 หลายเดือนก่อน

      አልኮል ፊትምንአይነት ነው😂😂😂

    • @alainfef176
      @alainfef176 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@abebamucheye2070 ክክክክክ

  • @fairozhamed6227
    @fairozhamed6227 7 หลายเดือนก่อน

    አይዞት እናቴ

  • @user-eb6eg7pc3h
    @user-eb6eg7pc3h 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ልክስክስ ሌላ የተቸገረ እዳይረዳ ሊያደርግ ነው ህረ ለህግ ይውረብ የሴት ህይወት ያበላሻል

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k 7 หลายเดือนก่อน +2

    እማማ ጠበል ሙስሊም ክርስትያን ያሉት ስተት ነው እስልምና ጠበልን ይከለክላል ሙስሊም ሆኖ ጠበል አይፈቀድም ሩቃ ነው በሙስሊሙ ጠበል ለክርስትያን ነው

  • @user-tc8hr3lu3j
    @user-tc8hr3lu3j 7 หลายเดือนก่อน +3

    ልጁ መታሰርአለበት

  • @hindiyahussen2030
    @hindiyahussen2030 7 หลายเดือนก่อน

    Yehe balege yebalege lej sew xefa bageru ere le allah belachu tebabereachew 💔😭😭😭

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 7 หลายเดือนก่อน

    እነት ትክክል ነቸው ልጀትዋ ጨዋ ነት ከአነጋገርዋ ታስታውቃለች መልስዋ እራሱ ነጥብ አለው

  • @tinsaonimu8507
    @tinsaonimu8507 7 หลายเดือนก่อน

    አብሾ ማለት ምን ማለት ነው እሱም ጤነኛ አይደለም ጤናውን ይስጠው ቤተሰቦቿን እግዚሐብኤር ያበርታቹ እህታችንንም ወደራሷ ተመልሳ ለማየት ያብቃን

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 7 หลายเดือนก่อน +2

    የዚህ ሚዲያ አዘጋጆች ውጭ ሀገር ያለው ወገናችሁ በምታቀርቡለት ዝግጅት ህዝቤ ተቸገረ ብሎ አዝኖና ልቡ ደንግጥ ሊጎርስ ካለው ላይ ዛሬ ይቅርብኝና ወገኔን ልርዳ ብሎ እጁን እሚዘረጋው እውነተኛ የተቸገረ ሰው ያቀረባችሁለት መስሎት ነው። ነገር ግን እንዲህ ያለ ያልተረጋገጠ ነገር ሲታይ ግን ሚዲያችሁን ታማኝ አያደርገውም።

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚዪ መሀረነ ክርስቶስ ህጻኑ አሳዘነኝ😭😭

  • @promobile1638
    @promobile1638 6 หลายเดือนก่อน

    እናት😢😢😢😢😢😢

  • @user-so7gl4qu7q
    @user-so7gl4qu7q 7 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ሰገጤ ጠጃም እደሆነ ያስታውቃል። ሲቀጥል የሸገር ልጅ ወይም ወጠምሻላይ እዲህ ብትዝት፣ ቅርጫ ነው የሚያረጉህ። አንተም የቤተሰብን ምስግኒነት አይቶ ነው ነጭ አሩን ያራው። ማርያምን ወይ ፅበል ውሰድት ወይም እስቀጥቅጡት። የሰፈር ሰው የለም እንዴ ? ነው አዲስ ገቢናችሁ

  • @kerimabduhusan
    @kerimabduhusan 7 หลายเดือนก่อน +4

    እኛ በጣም ከ አቅማችን በላይ ሆኖብናል በብር አይል ነው እሱ ሚንቀሳቀሰው በጣም አጋዥ አለው በብሩ ተሰቃይተናል ወንድ እኔ ብቻ ነኝ እናቴም እኔን እዳይገለኝ ትሰጋለች ለዛም ነው ፍራቻዋ

    • @rawadarawada7786
      @rawadarawada7786 7 หลายเดือนก่อน

      Ayizon wondime . Allah ale.inantem be hig mamalkat alebachuw.ahun lijutanim yigelatal fexan bilachuwu asesirut ihen haramane wusha.😭 Mejemera ihitik lay digimt yargechutinim be hig mokiru.inditixeyaq.

    • @user-bc6qu2fs9q
      @user-bc6qu2fs9q 7 หลายเดือนก่อน

      እስከ ዛሬ ድረስ የት ነበራችኹ ምላሽ በሰጣችሁ አሁን ሕዝብ ሲሰማባችሁ ነው ኝኝኝኝኝ የምትሉት

    • @saratube7626
      @saratube7626 7 หลายเดือนก่อน +2

      ልጂቱን አስራችሁም ቢሆን መያዝ ያለባችሁ እናተ ናችሁ የቀድሞው ባል ስትታመም ለምን ጣላት አዲሱ ባልም ምን እያርግ በዛ ላይ ሰካራም

    • @honeytube8922
      @honeytube8922 7 หลายเดือนก่อน +1

      እህትህን ይልቅ ወደ ድኗ እንድትመለስ የቻልከው ሞክር ሌላው ቀላል ነው

    • @selameshetu6952
      @selameshetu6952 7 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞኝ ወንድሜ ፈጣሪ ለሁሉም ዋጋውን ይሰጣል ለዘለአለሙ ቅጣቱን

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 7 หลายเดือนก่อน

    ዉይ ጉዳ የሰራዉን ይሰጠዉ ፈጣሪ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሱሰኛ ወንድ አመሉ ሀሜት ነው 😢😢 እኔ ሳላብድ በሰላም ተአየሁ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 7 หลายเดือนก่อน

      አዎ እሱም ቀርባለች ስለ ፍቅርዋ ነው ምታወራው

  • @madinh.12m50
    @madinh.12m50 3 หลายเดือนก่อน

    ይገረማል ለማን አይያዝም የወንድ አልጫ ነው

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v 4 หลายเดือนก่อน

    እቲ ተሠግሥጋችሁ ለቀረፅ ካሜራ ከማሾል በፍት ልጅን ለህግ አቅቡት ሚድያወች😢😢 የባለፈዉ ንግግር ብቻ በቂ ነበር እደሤት አትረዷትምደ ግን በዛ 😢😢 😢ፍትህ ለሚበደሉ ሤቶች

  • @LidyaLidya-fk8nq
    @LidyaLidya-fk8nq 7 หลายเดือนก่อน +4

    እስዋ ሽርሙጥና እሰራ ነበር ብላ የለ። ደህና ቤተሰብ ከሆናችሁ ልጅዋን አሳድጉ። እሱም ራሱን ይቻል ሲያለቃቅስ አላማረኝም። ልጁን ቀሙት

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 7 หลายเดือนก่อน

      አይለቅማ እሱ ልጄ እኮ በሌካ ባለ አዳራ ይመስለኛል ትሽፋፍኖ ቀርቦአል የለመድ ነው አባቴ ውጭ ነው ከሳውዲ ነው የመጣውት ብሎአልብልምድ ያለው ነው የልመና በኢትዮጵያ ህግ አባት ካለ ልጄ አልሰጥም ካሉ

  • @milatywenargiberhey
    @milatywenargiberhey 7 หลายเดือนก่อน +1

    Abeyt ysetilji mcara 😢😢😢😢😢😢yen. Nat Egzabeher yderslat

  • @Yelif
    @Yelif 6 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁ ለህግ መቅረብ አለበት የኢትዮ ህዝብ መቃት አለበት

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 7 หลายเดือนก่อน

    ስቀጥል ይህ ለህፃኑ ብስበዛ ነው ቢያንስ ህፃን መብቱ ይከበራ ቤተስብ ያወራችሁ ትክክል ናችሁ 6የትለቀቀ ቪዲዮ እይታ ቲቪ አይቼአለው ፊቱን እሷ ላይ ነው ይጠቅሳታል

  • @meazabirhane
    @meazabirhane 7 หลายเดือนก่อน +4

    በገድ አመኑ ያላቸሁ የለም ለጁ ገና ሰታይ ያስታወቃል

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 7 หลายเดือนก่อน

    የውልቸር ዋጋ እምታቁ ንገርኝ

  • @redwanfirst5197
    @redwanfirst5197 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጠበል ሙስሊም ክሪስቲያን አይልም ላልሽው እማማ ተሳስተሻል ጠበል በእስልምና ከእምነት ያወጣሻል ይሄን ልታውቂ ይገባል

  • @Sampsonawuku412
    @Sampsonawuku412 7 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ያሳዝናል ልጅ ያስታዉቃል ሌባ ነዉ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 7 หลายเดือนก่อน +2

    ስህር አስርቶባች ከሆነ ይቺ ልጄ ትዳር ላይ እያለች እንዴት እሱ አፍቀረች ልጆችዋ ጥላ ፀፀት ላይ ናች እስኪ ህግ ይክታተለው

    • @LiyuAbate
      @LiyuAbate 7 หลายเดือนก่อน

      ትዳር ላይ እያለች አይደለም ከበፍት ትዳሯ ጋር እያለች ነው መተት የተደረገባት ከዛን ተለያዩ ከተለያዩ በሗላ ቤተሰቦቿ ጋር እያለች ነው ድና ከዚኛው ጋር የተገናኙቶ

  • @edenteklemariam5666
    @edenteklemariam5666 7 หลายเดือนก่อน

    Weyene egziabher siyawetsagn semnun genzeb lelekelet neber asazenogn

  • @user-kz5to3mw1i
    @user-kz5to3mw1i 7 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪይርዳቹ ያሳዝናል

  • @MartaM-ov8dr
    @MartaM-ov8dr 7 หลายเดือนก่อน

    ማሪያምን እኔ ገና ሳይዉ ነዉ ያዉኩትፊቱ ያስታዉቃል

  • @user-hv1eq4dd2k
    @user-hv1eq4dd2k 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @redwave4776
    @redwave4776 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያስበን እንጂ ኢትዮጵያ እኮ ጭካኔ ነው ወንዶች ኡፍፍፍፍፍፍ😢🥺🥺🥺🥺

  • @user-uz6xu5qg2u
    @user-uz6xu5qg2u 7 หลายเดือนก่อน +6

    ከፀበል ነው የመጣነው ብሎ እኔምሠራበት አልጋ ቤት 750 ነው ስለው 700 ከፋሎኝ 50 ብር እኔ ሞላሁለት ከዛ ዱለት ጥብስ አዞ የበሉት

    • @saratube7626
      @saratube7626 7 หลายเดือนก่อน

      እና ሳይበሉ ይደሩ አረ ጉድ ነው ወሬ

    • @saratadsse3876
      @saratadsse3876 7 หลายเดือนก่อน

      @@saratube7626 are techegerku eyale tibse ena dulet yemebela ayetesh takeyalsh anche laba

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 7 หลายเดือนก่อน

    እማማ እኮንም እባቡ ወጣ እባብ ክፉ መፈስነዉ እባብ ሴጣን ነዉ ጸበልጋ እባብ እዴት ይኖራል በኢየሱስም የእባብ መፈስ ይመታ ።

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w 7 หลายเดือนก่อน +3

      አንተን የመሰለ ሰይጣን በባብ ተመስሎ ገብቶ ነዉ 😂😂😂😂😂

    • @hanahabtamu4302
      @hanahabtamu4302 7 หลายเดือนก่อน

      ይብላህ ወቶ ቤጤ እኮ ግራ ናችሁ😂

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 7 หลายเดือนก่อน +1

    I’m sorry peles help women 😢🙏💔

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 7 หลายเดือนก่อน +1

    💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭

  • @user-wi2zn6we7b
    @user-wi2zn6we7b 7 หลายเดือนก่อน

    Emigerimewo hitseanu new betam yetegodawo edat ayat tebiyewa yelijan liji ayistug atilim

  • @user-by8lk1fr9l
    @user-by8lk1fr9l 7 หลายเดือนก่อน

    ከሶበላይ ማንምአያቅም ራሶነው የነገረችን

  • @HahuLelu-xn2wk
    @HahuLelu-xn2wk 6 หลายเดือนก่อน

    ቤተሰቦቹዓንም፡አፈዘዛቸው
    ፀበል፡ቦታ፡አብረው፡መክረም፡ነበረቦት
    ሰውየውን፡ማሳሰር፡ጮሀው፡ነበረቦት

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k 7 หลายเดือนก่อน +4

    መጠጥ ሱስ አደለም ለቤተሰብ ለራሱም አደጋ ነው አላህ ከሱስ ያውጣው ያረብ
    መጠጥ የሰይጣን ተግባር ነው ሰላም አይኖረውም

  • @kadimaku4362
    @kadimaku4362 7 หลายเดือนก่อน

    Endezih aynet koshasha wendochen allah yatfachew

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 7 หลายเดือนก่อน +1

    አግቶ እየለመነባት ማለት ነው አይ ፈጣሪ

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ere manen enemen gera geban lebaw beza 😢😢

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ቁርአን ላይ አትሞክሩም የምን ፀበል ሳያችሁ ሙስሊም ናችሁ እናንተ ልጆችህ አሳክሙ

    • @user-bc6qu2fs9q
      @user-bc6qu2fs9q 7 หลายเดือนก่อน +5

      ወደዳችሁም ጠላችሁም ጸበል ነው ያዳናት የአች ቁርአን አይደለም
      ዝባም😤

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm 7 หลายเดือนก่อน +2

    ችጋራም ነገር ናችሁ እናተም ኤጭ

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 7 หลายเดือนก่อน +15

    ይሄን ቆሻሻ ሱሰኛ አሳማኝ መረጃ ሰብስቡበትና ለህግ ማቅረብ አለባችሁ

  • @madeenamadeena3212
    @madeenamadeena3212 7 หลายเดือนก่อน

    ቁርአን አስቃሩባት ስታጋኙዋት ከቁርን በላይ ምንም የላም የምየድን

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ መጀመሪያም መጥፎ መሆኑን አውቄ ኮሜንት ኮምቸ ስትሳደቡ ነበር።

  • @bmshrassist5566
    @bmshrassist5566 7 หลายเดือนก่อน

    Kisesew

  • @geberealx3449
    @geberealx3449 5 หลายเดือนก่อน

    ግን ለልጁ እንኳን የሚቆምለት ህግ የለም?