//የቤተሰብ መገናኘት// " እናታችንን ቀበርን የአባታችን ነገር ግን ጥያቄ ይሆንብን ነበር ..." /ቅዳሜ ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 574

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 ปีที่แล้ว +225

    እንደ አቶ ካሳ አይነት ወንድም እና አጎት አሁን ማግኘት ብርቅ ነዉ 👌ረዥም እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +89

    የውንድም ልጅ ባይወልዱትም ልጅ ለደግ አጎት የሚገባ ስም ነው እንዲህ አይነት ደግ አጎቶች ይብዙ እግዚአብሔር ይስጣቸው ጎበዝ ልጆች ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቃቸው🙏🏾

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp ปีที่แล้ว

      አጎት ለኔ ምንም ነገር ነው አክስት ነው ለኔ ትርጉም ያለው

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +59

    አይ እኔ አፈር ልብላ አስለቀሱኝ😢😢😢ያለ እናትና አባት ማደግ ከባድ ነው አጎትየው አቶ ካሳዬ መልካም ሰው ነው።

  • @jiiuuu959
    @jiiuuu959 ปีที่แล้ว +219

    ፍትህ ፍትህ በሳውድ ኣረቢ ያለሚስቃዩ ወግኖች ፍትህ 😢😭😭😭😭😭😭

    • @Hayat-hr1ip
      @Hayat-hr1ip ปีที่แล้ว +4

      አላህ ራህመቱን ያቅርብላቸዉ 😢

    • @sAli-dh7xn
      @sAli-dh7xn ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፈጣሪፕስረስላቸው.የፍትህስነገር.ሆድይፍጀው.ልባችንቆሰለ.

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢

    • @MintamirMintamir-q5i
      @MintamirMintamir-q5i ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ስቃያቸውን ይታደጋቸው😢😢

  • @andenetetiopia5879
    @andenetetiopia5879 ปีที่แล้ว +56

    አሰፋው የሚረሳ ሰው አይደለም ሁል ግዜም በጥሩ ሰራወ እናነሳዋልን🙏🙏🙏

  • @ሀሌታውሀ-ነ9ለ
    @ሀሌታውሀ-ነ9ለ ปีที่แล้ว +81

    ሰውየው ምንም ግድ የሌለው የሚመስለው ስታዩት አትታዘቡ እንዲህ አይነት ሰዎች ብዙ ስቃይ ያሳለፉ ሰዎች መሆናቸውን እወቁ

    • @user-hana365
      @user-hana365 ปีที่แล้ว

      አረመኔ ና ደደቭ የሆነ አባትነቱ ይጥፋ

    • @ethiopiaworku3205
      @ethiopiaworku3205 ปีที่แล้ว +5

      እውነት ነው ያስታውቃሉ የኔ አባት እንኳን በህይወት ኖሩ ለልጆቻቸው።

    • @kidistmathewos2123
      @kidistmathewos2123 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 ปีที่แล้ว

      በጣም አዉነት ነዉ 😢 አኔ ግን ሁሌ ዮናሰን ሳየዉ በጣም አሰመሳይ አንደሆነ ዉሰጤ ይነግርኛል 😀

    • @asfawestifanos3603
      @asfawestifanos3603 ปีที่แล้ว +1

      እውነት እኔም ተመሳሳይ ነገር ነው የተሰማኝ አባታቸው ለይ ብዙ ህመም ይሰማል

  • @hannawoldu1057
    @hannawoldu1057 ปีที่แล้ว +23

    በእውነት ልብ ይነካል የወሰድሻችው ዘመድ ዘር ይውጣልሸ ቀሪ ዘመናችሁ የደስታ ይሁንላችሁ ❤

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 ปีที่แล้ว +20

    😭😭😭😭😭 ኡፍ እንደው በጣም የተጎዱ ናቸው ያስታውቃሉ በሰው ሀገር ስንት መከራ አለ ያለእናት እነዚህን ልጆች ከሱዳን ወደ ካናዳ የወሰደች ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ልትመሠገን ይገባል

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 ปีที่แล้ว +42

    ከዚህ የተረዳሁት እና ልቤን የነካኝ፣ አረብ አገር እውሮፓ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሴቶች የምመክራችሁ ውለዱ ልጅ እናቴ አባቴ ብሎ ይፈልጋል፣ እኛ ወንድም እህት የወንድም ልጅ የህትልጅ ስንረዳ ጊዜያችን አልፎ የረዳናቸው ሰዎች ዘወር ብለው አያዩንም ጭራሽ እብድም ይሉናል😢

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 11 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

    • @nebiyoumelisie309
      @nebiyoumelisie309 9 หลายเดือนก่อน +1

      መውለድና የራስን ልጅ እንደማሳደግ ትክክል የሆነ የለም😂

    • @tigis5540
      @tigis5540 8 หลายเดือนก่อน +1

      😭😭😭😭

    • @GgGg-rh2zw
      @GgGg-rh2zw 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😢

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 ปีที่แล้ว +10

    ለነዚህ ልጆች የደረሸ የአክስታቸዉ ልጅቨትግስትዋሲሁን የተባልሽ ዘርሽ ይባረክ በጣም ድንቅ ነገር ነዉ በሰዉ ህይወት ውሰጥያደረግሸዉ
    ተባረኪ

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 ปีที่แล้ว +82

    ነገሮች ምንም ያህል ቢከብዱ ተስፋ አትቁረጡ 🙏🙏

  • @dhhffyut4956
    @dhhffyut4956 ปีที่แล้ว +78

    አጎታቸዉ ሲአለቅስ አባታቸዉ መስሎኝ ነበር የኔ የዋህ እንደዚህ አይነትም አጓት አለ😢😢😢😢

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu ปีที่แล้ว +6

      በጣምወላሂ ምርጥ አጎት

    • @EtifalemYifiru
      @EtifalemYifiru ปีที่แล้ว +4

      በጣም አንጀቴን ነው ያላወሱት

    • @zd8671
      @zd8671 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ወላሂ እኔም ካባቴ አጎቴነው የምወደው የኔውድ አጎት ❤❤🌹🌹🌹

    • @zd8671
      @zd8671 ปีที่แล้ว

      ካባቴ አጎቴነው የሚሠፈሠፍልኝ Ⓜ

    • @zahrameloveislife1181
      @zahrameloveislife1181 ปีที่แล้ว +4

      በጣም እኔንም አጎቴ ከምንም በላይ ነበረ ግን ሞት ቀማኝ የኔ የዋህ የኔ ባሻዬ ዛሬ ብትኖረልኝ በሰደት ባልቀረሁኝ😭😭

  • @mohammedawol4845
    @mohammedawol4845 ปีที่แล้ว +7

    ወንድም ማለት ይሄ ነው፣ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t ปีที่แล้ว +19

    ልጆቹ በጣም ጎበዝ ናቸው ❤ያስታውቃሉ ትልቋ ጎበዝ 👏እንደናት ናት ትንሿ በውስጧ በናፍቆት አልቅሳ ልትሞት እንደኔ ናት በውስጤ ነው የማለቅሰው ማውጣት አልችልም በርቱ ❤❤❤

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 ปีที่แล้ว +25

    ትንሽቷ ደግሞ አጎቷን ነው የምትመስለው❤❤❤❤❤❤እንኳንም እግዚአብሔር እረዳችሁ

  • @bezaawuraris5602
    @bezaawuraris5602 ปีที่แล้ว +32

    ebs በጣም ነው የምንወዳችሁ በርቱልን❤ የአስፋው መሸሻን ነፍስ ይማርልን እናተን ሳይ እሱ ነው እፊቴ ላዬ የሚመጣብኝ😢😢

    • @monatadesse5331
      @monatadesse5331 ปีที่แล้ว

      Asfety welam blbahen ale lgerhn sebkn ermen enwetaln nfse ymar afffff

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ አጎትየው እንዴት እንዳስለቀሱኝ😢😢😢😢😢 እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ🙏

  • @Mohammed-jb8oy
    @Mohammed-jb8oy ปีที่แล้ว +44

    ፍትህ በሳውዲ ለሚሳቀዩ እስረኞች

  • @rakabpomi9065
    @rakabpomi9065 ปีที่แล้ว +7

    Long live for mister kasa he reminds me my uncle
    Also yoni behavior is so amazing ሁሉም ሰው እንደ ዮን ኢትዮጵያ ሰነምግባር ትህትና እሩህ ሩህ love you man

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og ปีที่แล้ว +9

    የኔ እናቶች እኩዋን ደስስ አላችሁ 😢😢አጎትየው ምርጥሰው ነህ 😢😢 ህወትግን ሁሉን አራርቀሺነው

  • @omfatimatube276
    @omfatimatube276 ปีที่แล้ว +561

    እስኪ አስፍቲ ባለመኖሩ እደኔ ቅር ያለዉ በኮሜት ያሳዉቀኝ❤

    • @RajanR-v6q
      @RajanR-v6q ปีที่แล้ว +11

      እኔም ቅርነዉ ያለኝ አስፊቲ😭😭😭😭

    • @fikrcherkos772
      @fikrcherkos772 ปีที่แล้ว +31

      ነፍሱን ይማረው ነገርግን ስንት ህዝብ እያለቀ አስፋው ላይ ትኩረት ያበዛችሁት

    • @fatitiub
      @fatitiub ปีที่แล้ว +30

      አናብዛዉ እኛእኮ ሙስሊሞች ነን በመሞት እናምናለን

    • @zinet4736
      @zinet4736 ปีที่แล้ว +33

      እና ምን ትሆኚ ታዲያ ሞት ያለ በቃ ሁላችንም ወደዚያዉ ነን መጨረሻችን ይመር

    • @hawalewye738
      @hawalewye738 ปีที่แล้ว +2

      ያስፍቲነገር አይነሳ

  • @Haileg2360
    @Haileg2360 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ዮኒዬ ተው በእናትክ በጣም እንድወድክ አታድርግ። ይበቃኛል!

  • @Bezihabeshwa
    @Bezihabeshwa ปีที่แล้ว +21

    ኢቤስ ባየን ቁጥር አስፍቲን አለማሰብ አይቻልም ነፍስህ በሰላም ትረፍ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ሲታሰብ ያሳዝናል ነብስ ይማር ስው መሆን ከንቱ

    • @ምረትአለም
      @ምረትአለም ปีที่แล้ว +1

      በጣም እኔማበቃዩትብስገባ አልቻልሁም ድምፁ ሁሉነገሩ

  • @munaali2129
    @munaali2129 ปีที่แล้ว +54

    Amazing!!!! Their Uncle cares for the children more than their dad !!!! Great person 👍👍👍

    • @sawsanabdulkadir1641
      @sawsanabdulkadir1641 ปีที่แล้ว +6

      Not necessarily. People express themselves differently. But, I noticed different times that people that lived abroad are more emotional

    • @hayatmuhamed9499
      @hayatmuhamed9499 ปีที่แล้ว

      @@sawsanabdulkadir1641. Well said

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp ปีที่แล้ว

      እንዳው ምን አለ በራሳችን ቋንቋ ብትፀፎ እንግሊዝኛ ማውቅ እውቀት አለን ማለት አይደለም

    • @yesyeb9876
      @yesyeb9876 ปีที่แล้ว +2

      አትፍረድ እሺ

  • @lubaba355
    @lubaba355 ปีที่แล้ว +23

    ልጆቹ ሲያሳዝኑ 😢የኔ ማሮች አይዛችሁ

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda ปีที่แล้ว +28

    ሁሉበርሱሆነ አባታችን እንኳንደስአሎት አስፊዬሆሌም ትናፍቀናለህ😢😢😢

  • @kasahunmamo4584
    @kasahunmamo4584 ปีที่แล้ว +3

    እንዲህ አይነት አጎቶችን፡ያብዛልን፡፡አቶ ካሳ ተባረክ

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey ปีที่แล้ว +15

    በጣም ሜመሰገኖ አጉት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድሎት

  • @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
    @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ ปีที่แล้ว +11

    ደስ የሚሉ ወንድማማቾች እንኳንም ተገናኙ

  • @negstsefiu
    @negstsefiu ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላቸው አባት የውን አውቀው ነበር በጣም የተጎዳ ሰው ነው እግዚአብሔር ለተጎዱ ይደርሳል

  • @QueenAs-t4y
    @QueenAs-t4y ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ አጎት ምርጥ ወድም ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox ปีที่แล้ว +3

    ምንም ብናለቅስ በየሳምንት ብቻ ደስታቹ ደስታችን ሆኖ ሀዘናቹ ሀዘናችን ሆኖ ይኸው ሁሌም ከናንተ ጋር ነን ይገርማል እንክዋን ደስ አላቹ አጎታቹ በተለይ ምርጥ ነው ሰው ዛሬ ስለራሱ ብቻ ሚያስብ በሆነ ጊዜ ተመስገን ❤

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት የኔ አባት በጣም ነው ደስ ያለኝ ደስታቹ ደስታችን ነው በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ ❤

  • @Mydream1212
    @Mydream1212 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አለችሁ መታደል ነው ሰዉ የጠፋጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እኔም ወንድሜ እንደሚገኝ በቸሩ እግዚአብሔር ተስፋ አለኝ ኪዳኔ ወንድሜ አለሁ በልኝ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 ปีที่แล้ว +5

    እንዲህ አይነት አጎት ያብዛልን እድሜ ይስጦት❤

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 3 หลายเดือนก่อน

    አጎትዮውን ሳይ አጎቶቸን አስታወሰኙ የኔም አጎቶች በጣም ነበር የሚዋደዱት እንኳን ተገናኛችሁ ኑና እዩቸው

  • @susuነኝየወሎዋሸጋ
    @susuነኝየወሎዋሸጋ ปีที่แล้ว +20

    አስፍየ ነብስህ በሠላም ትረፍ 😢😢😢😢😢

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 ปีที่แล้ว +6

    ጋሽ ካሳ አጎት አይገልፀዉም ምርጥ አጎት ወላሂ 😢😢😢👌👌👌👌👌

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 ปีที่แล้ว +4

    እንደዚህም አይነት አጎት አለ ለካ 😢😢😢❤❤❤❤

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ ልጆች መልካም አጎት አላችሁ አሳዘኑኝ ሲያለቅሱ

  • @GgYy-z2h
    @GgYy-z2h ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ እንደዚ አጎት የለም ኣይ መታደል ነው ❤❤❤❤❤

  • @Hanif323
    @Hanif323 ปีที่แล้ว +68

    ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዮ ፖርግራም ስሩልን ኮሜንቶችም ፍትህ በሉ በየትም ፔጅ

    • @sAli-dh7xn
      @sAli-dh7xn ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ.ወዴትአልሽ.ሸምበግፍበስርለሚሰቃዩወድምእህቶቻችን.

  • @eleniWolde-c8t
    @eleniWolde-c8t ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ እህት ምርጥ ምርጥ አጎትኖት

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት:አጎትየው:አስለቀሱኝ:እዲህም:አይነትአጎትአለ:አባይይይይዬ:ረጅምእድሜ:ይስጠዎት:ሁላችሁም:እኳንደስአላችሁ❤❤❤

  • @MimiAlemu-n1o
    @MimiAlemu-n1o 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም አጎት ነዉ ጌታ ይባርከዉ ፈቅር የሆነ ተባርክ አቦ

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 8 หลายเดือนก่อน

    እህቱ ዉሰጡ በሀዘን ተጎድቷል የኔ እናት የዉሰጥ ሀዘን በጣም ነዉ የሚጉዳዉ አይዞሽ

  • @HayatEmam-iy3ir
    @HayatEmam-iy3ir ปีที่แล้ว +7

    የሚገርሙ አጎት ናቸው ታድለው 😍😍

  • @ሰአድቾ-ጨ8ቈ
    @ሰአድቾ-ጨ8ቈ ปีที่แล้ว +17

    አስፍቲ😢😢 ቅር ያለዉ ህወሃት እንደዚህ ናት

  • @rabiahussen9441
    @rabiahussen9441 ปีที่แล้ว +20

    ማነዉ አጎታቸዉ እንደኔ ያስለቀሰዉ

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 ปีที่แล้ว +1

    አጎታቸው ግን ይለያል እድሜ እና ጤና ይስጦት እንኳን ጌታ ረዳችሁ

  • @yirgalemmebrahtu
    @yirgalemmebrahtu ปีที่แล้ว +20

    Very interesting story they are very strong I am very happy they found their dad 🎉 I wish them happiness and success

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማማቾች መሃል ያለው ልዩነት ግን ይገርማል ልባቸውም መልካቸውም ፍፁም የተለያየ ነው

  • @goldbody2836
    @goldbody2836 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ካሳ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድለዎት

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ ปีที่แล้ว +9

    ያልሞተ ሰዉ እና ዝንጅብል ነጋዴ ዞሮ ዞሮ ይገናኛል የሚባለዉ አባባል እዉነት ነወ ለካ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @ExcitedBoomBox-sv5on
      @ExcitedBoomBox-sv5on ปีที่แล้ว +1

      የዝንጅብሉን አብራሪልን 😂

    • @Almiab
      @Almiab ปีที่แล้ว

      ​ዝንጅብል በሳቅቅ😂😂😂@@ExcitedBoomBox-sv5on

    • @AminaMuhammed-cw2fx
      @AminaMuhammed-cw2fx ปีที่แล้ว

      የዝንጅ ብሉን አብራሪልን

    • @Lore9072
      @Lore9072 ปีที่แล้ว

      ሙዝ ነጋዴስ?

  • @tayechalebachew1018
    @tayechalebachew1018 ปีที่แล้ว +3

    ጋሽ ካሳ እንኳንንን ደስ ያለህ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 11 หลายเดือนก่อน

    የኢቢዬስ ባለሙያ ሁለታችሁን ስመጣ ማግኘት እፈልጋለሁ ስልካችሁን ብታኖሩልኝ ደስ ይለኛል። ስራችሁ በጣም ያስደስተኛል።

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤😂😂ደስስስ ሲሉ አባቶቼ ፈጣሪ እድሜ ይስጦት❤❤

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 ปีที่แล้ว +19

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢቢኤስ ጣብያ ሙሉ ማነጅመት ለዚህ ለበጎ ምግባራቹ እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈላቹ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ፋፊነኝወሎየዋስደትያደከመ
    @ፋፊነኝወሎየዋስደትያደከመ 11 หลายเดือนก่อน

    አስፊቲን ላለማስታወስ። የኢቢኤስን ፕሮግራም ማየቴን አቁሜ ነበር። ዛሬ ገባ ብዬ እንዳድስ ሆነብኝ አስፊቲ መልካም ሰው💔💔💔💔😢😢😢😢😢

  • @habhabshi652
    @habhabshi652 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድምየው ለወንድማቸው ያላቸው ቦታ በጣም ደስ ይላል።አባትየውም በውሳኔ ችግር እና በህይወት ጣጣ በብዙ ስቃይ አልፈው ንቃታቸው ሳቂታነታቸው ህመማቸውን ቢደብቅም ጥንካሪያቸው ግጥጥ አድርጎ ያሳያል

  • @ephrembereku8464
    @ephrembereku8464 ปีที่แล้ว +1

    የልጆች አባታቸው በመገኘቱ በጣም ያስደስታል። ፅጌረዳ & ቅድስት እንኳን ደስ አላችሁ። አሁን ያላችሁበት ሀገር ከብዙ አመታት ውጣ ውረድ ከነበራችሁት ሃገር በጣም የተሻለ ሀገር ነው። በገባችሁ በአመቱ ወላጅ አባታችሁን ፈልጋችሁ በማግኘታችሁ የተወሰነ ምላሽ አግኝታችሗል። ይህም አንድ ተስፋ ነው። አባት ክፉም ይሁን ደግ "አባት " ነው። ወላጅ አባት እንዲገኙ አስተዋዕኦ ላደረጋችሁ ምስጋና ይድረሳችሁ አያልኩ ከሁሉ በፊት ከእግዚአብሔር በታች ላሳደጓቸውና አሁን ለደረሱበት ቦታ ላደረሰችው አክስት ትልቅ ምስጋና ይገባታ።ኑሪ ሰላምና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ!

    • @elsabekele8124
      @elsabekele8124 11 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው አሜን ❤

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለኢቢኤሶች አላህ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ይህ ፕሮግራማችሁ በጣም ነው ለተጠፋፉ ቤተሰቦች የሚጠቅመው ምን ያህል ደስታ የሚፈጥር ነው እናንተም ደስታቸውን ሀዘናቸውን አብራችህዋቸው እየተካፈላችሁ ነው ይህ ደግሞ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እንክዋን ለናንተም ለነሱም ደስ አላቸው ።

  • @tube3923
    @tube3923 ปีที่แล้ว +13

    ገና ከወድሑ አድ ሰው ናፈቀኝ የገባው በላይክ

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k ปีที่แล้ว +6

    አስፍቲ ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣች

  • @asnakuy3137
    @asnakuy3137 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ደስ የሚሉ አጎት ናቸው እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ
    @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ ปีที่แล้ว +13

    እኔ በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ቢኖር ይሄ ነዉ በቃ ቤተሰብ ከቤተሰብ ሲተቃቀፉ እኔስ መች ይሆን ከቤተሰብ የምገናኘዉ እላለሁ አላህ እኛንም በቶሎ በሰላም ከቤተሰብ ጋር ይቀላቅለን የተገናኙትንም ቤተሰብነታቸዉን ያጠናክርላቸዉ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 ปีที่แล้ว +1

    የተባረከ ቤተሰብ በይበልጥ አጎትየው ከአባታቸው በለይ የለፋው

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ ปีที่แล้ว +25

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ የልባችነን መሻት ይፈፅምልን የማታ እጀራ ይስጠን❤❤🎉

  • @yezabtedsse2300
    @yezabtedsse2300 11 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ካሳ ሱዳን አብረን ነበር ጎረቤቴ ወድሜም ነዉ በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው ปีที่แล้ว +3

    መልካም የሆነ አጎት አድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እንካን ደስ አላችሁ❤❤❤

  • @bute5158
    @bute5158 ปีที่แล้ว +5

    የእነዚህን ታዳጊ ልጆች ታሪካቸው በደስታ ቢያልቅም ካሳለፉት ካውንስሊንግም ያስፈልጋቸዋል ገና እንደመምጣቸው ለካናዳ መንግስት ታሪካቸውን ብትገልፁላቸው በተለይ ሾ ያላት ይህንን ከስማሽ የምትችይውን ብታደርጊ ይቻል ከሆነ ሞክሪ እንችም ሄነ ይህንን ታሪካቸውን የሰማ መላ መፍጠር

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ ปีที่แล้ว +1

    ኢቢኤስ ማየት በጣምነበር የምጓጓው ሁንንግን ብዙም አይደለሁም አስፊቲየ እደሌለ ሳስበው ያመኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሴኑሴኑታሴኑቲ
    @ሴኑሴኑታሴኑቲ ปีที่แล้ว +20

    እንኳን ደስ አላችሁ የተጠፋፋችሁ ሁሉ ፈጣሪ ያገናኛችሁ

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ፈጣሪ አገናኛችሑ አባታችን ከልጆቻቸው ጋር ደግሞ አምላክ ለአይነ ስጋ ያብቃችሑ👏👏👏

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ አጎት❤❤❤

  • @soflahmad
    @soflahmad ปีที่แล้ว +4

    ሰኡድ ለሚኖሩ እህቷች ወድሞች ድምፅ ብኮኑ ebs🎉🎉🎉❤

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ደስ አላችሁ አባቶቼ🎉❤🎉❤

  • @Semirahome950lifestyle
    @Semirahome950lifestyle ปีที่แล้ว +4

    በምንም አይነት ሁኔታ ዉስጥ ቢኮን ልጅን የምያክል ነገር ጥሎ መፈርጠጥ አግባብ አይደለም ⏰ ትንሿ ልጅ አይቶ ብዙ ነገር መገንዘብ ይቻላል ( አጎት እ/በጣም ክበር 💕 )

    • @aaa-ih3rc
      @aaa-ih3rc ปีที่แล้ว

      😢ልቧ ተሠብሯል

  • @ConfusedMonsterTruck-vg4wy
    @ConfusedMonsterTruck-vg4wy 11 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ የእኔንም የእናቴ ቤተሰብ ማግኘት እፈልጋለሁ እናቴ እናተ ጋ ቀርባ እድትናጋር ስልክ ሰተን ነበር ግን ምንም ምላሽ አላገኘንም እባካችሁ እናቴ ለረጅም አመት ከቤተብ ርቃ ኖራለች ለልጆችዋ ስትል ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም እባካችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭እናቴ በጣም ቤተሰቦችዋን ማግኘት ትፈልጋለች እሷ አሁን የምትኖረው አርሲ ክልል ውስጥ ነው ዘመዳችዋ ጉራጌ ሀገር ናቸው እባካችሁ እናቴ በህይወት እያለች ከዘመድ ከቤተሰብ ብትገናኝልኝ ደስታዬ ነው እና የነዮኒን ስልክ ባገኝ ደስ ይለኛል እባካቹ እርዱኝ በፈጣሪ ይሁንባቹ ዮኒ በፈጣሪ በእናትህ እናታችሁን የምትወዱ ሁሉ በፈጣሪ ስም እርዱኝ 😭😭😭😭😭😭እባካቹ እባካቹ

  • @zed2899
    @zed2899 ปีที่แล้ว

    ዮኒ አስፊቲን የለቅሶ ስረሃት ብታሳዩንምበቂ ነው ብዬ አላምንም እየተቆራረጠ ነው በቤቱ ዉስጥና የናቱንና የቤተሰቡን ሁኔታ ማየት ፈልገን ማየት አልቻልንም ብዙ ነገር አድርጋችዋል ማንም ከማረገዉ በላይ ግን ክፊላገር ላለን ሰዎች ስላልረካን ነዉ እ/ር መፅናናትን ይስጥልኝ እላለዉ በድጋሜ

  • @MdEt-v9l
    @MdEt-v9l ปีที่แล้ว +1

    ቅዳሜ ሁሌ አለቅሳለሁ የምር 😂😂😂ሁሌ😂
    ዮኔ ጠጌ ወዳችሁለሁ የአክብሮት ❤ከልቤ የምር ተባረኩ የኢትዮጲያ እንባ አባሾች የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንድታዩልኝነው❤❤❤❤❤

  • @tigestsemereab7880
    @tigestsemereab7880 8 หลายเดือนก่อน

    እንካን ደስ አላቹ የቀረው ህወታችሁ እግዝአብሄር ይባርካቹ ጎቦዞች ናቹ

  • @bezazeleke9492
    @bezazeleke9492 ปีที่แล้ว

    እረ ebs. ጭረ አለ(ሳሳ) አስፊቴ ነፈስህ በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SeadaSireg
    @SeadaSireg ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ አጎት እረጂምእድሜ

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 ปีที่แล้ว +37

    ኧረ ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢ተዉ ግን ወገን በድምፅ እርዱን እኛም ስደተኞቹ ኔቱ በመዘጋቱ ምክናየት ደመወዛችንም አለቀ ፍትህ ለየዋሁ ህዝብ

    • @0ahh858
      @0ahh858 ปีที่แล้ว +1

      ማንይሰማል የኔውድ

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad ปีที่แล้ว +1

      ኧረሥሙን ወላሂ ብራችንም በካርድ አለቀ

    • @مريمحسين-ع2ض
      @مريمحسين-ع2ض ปีที่แล้ว

      አረዉይይ

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt ปีที่แล้ว +1

      ፈልጋቹ መስሎኝ ጦርነት የገጠማችሁት😒

    • @berhanhailu7544
      @berhanhailu7544 ปีที่แล้ว

      @@GenetGenet-vv2ztkoshsha zerga

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ ปีที่แล้ว +36

    💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt ปีที่แล้ว +3

    እህትኮ የእናት ምትክ የኔ ቆንጆወች በርቱ እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ወንድም ምርጥ አጎት ቅሪ ዘመናችሁን የሳቅ የደስታ ይሁንናላችሁ

  • @yohannesyirdaw216
    @yohannesyirdaw216 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ነው አጎት ደስ ይላሉ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @mareyamenata-b9r
    @mareyamenata-b9r ปีที่แล้ว +8

    😢😢😢😢😢አሰፊቲ ቢኖር ኖሮ እዴት እደሚደምቅ የኔአባት ነበሰክን በአፀደገነት ያኑርለን አሰፊቲዬ ሁሌም እበልባችን ነግሰክ ትኖራልክ 😭😭😭😭😭

    • @seblewongelbelachew1846
      @seblewongelbelachew1846 ปีที่แล้ว +6

      በቅዳሜ ፕሮግራም ይኖር ነበር እንዴ?

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ ปีที่แล้ว

      ላ​@@seblewongelbelachew1846

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 ปีที่แล้ว

      ​ወሬ ለማሞቅ ብላ ነው😂😂@@seblewongelbelachew1846

    • @Mekeretalem
      @Mekeretalem ปีที่แล้ว

      😂algremwhm,

    • @salasala5700
      @salasala5700 ปีที่แล้ว

      ምነው የመጀመሪያ ሞች እሱ ብቻነው አላችሁ
      ዛሬ ቅዳሜነው ከረሳሽው ላሰታውስሽ
      አሰፉው ከመቸወድህ ቅዳሜን ከሰአት ሰረቶነው

  • @merimahassenmerimahassen8718
    @merimahassenmerimahassen8718 ปีที่แล้ว +5

    አስፋየመሸሻ ቅርብለኽንአል❤❤❤እንወድሀለንአስፋቴ

  • @SA-gn7ie
    @SA-gn7ie ปีที่แล้ว +3

    መንግስትን ከህዝብ፣ ህዝብን ከህዝብ እያባሉ የሚሰሩ የደም ነጋዴ ሚዲያዎች ከ ebs ተምረው ለህዝባችን ፍቅርና ሰላም ቢሰሩ? ebs ዘመናቹ የባረክ!

  • @seyumabire2247
    @seyumabire2247 ปีที่แล้ว

    ኢቢሶች የናንቴን ፕሮግራም ሳይ ሁሌ የቀድሞ ኢትዮጵያዊናት ይታወሰኛል፣ደግናታችው፣ካዛኔ ጋር አዝናችው ሐዛኑን ትከፋለላችው፣ ከሳቀውም ጋር አብራችው ዳስታውን ትጋራለችው ፣በአጣቃላይ ሰው ሰው ትሻታላችው ።በዛር ሳይሆን በሰውናት ብቻ እኔም እንደ ዮን አቦ ይመቻችው ሊበል እንጂ ።

  • @ገነትዩቲዩብ
    @ገነትዩቲዩብ ปีที่แล้ว +4

    አስፊቲ ናፍቀህናል😢😢😢😢😢

  • @godlover7602
    @godlover7602 ปีที่แล้ว +1

    እረ እኔ ኤድመንተን ነኚ ልጠይቃችሁ የኔ ቆንጆወች

  • @yeshitsega8615
    @yeshitsega8615 11 หลายเดือนก่อน

    አቶ ካሳ እድሜና ጤና ይስጠዎት የዋህንና ቅን አጎት ነዎት እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @kalkidancl6493
    @kalkidancl6493 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @s-ir1kz
    @s-ir1kz ปีที่แล้ว +3

    የመጄመሪያ ኮማች ነኝ ዛሬ

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 ปีที่แล้ว +3

    አስፍየ እግዚአብሔር ነፍስህን ያሳርፍ 😢😢😢

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 ปีที่แล้ว +1

    አሰፍየ ናፈቅከን እኮ የንየ ሩሁሩህ አባት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢