"እኛ ኢትዮጵያውያን የታሪክ ተመራማሪዎች ለራሳችን:ለአቻዎቻችንና ለፈረንጆች ብቻ ነው የምንጽፈው ብዬ....."ባሕሩ ዘውዴ (ኤመሬተስ ፕሮፌሰር) ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 2 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ የጣፈጠ ግሩም ዝግጅት ……….. ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ብዙ እንዲያስረዱን እና ብዙ እንዲያሳውቁን ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር እመኝልዎታለሁ ……..እንዲሁም ይህ ሁሉ እንዲሆን ሳምንታዊ ገበታውን ዘወትር የሚያሰናዳውን እንዳለ ጌታ ከበደ (ዶክተር) ይበልጥ በርታ ጠንክር እለዋለሁ ………………

  • @meazaayele4491
    @meazaayele4491 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉንም ነገር ላብራራ አለማለት በእውነት የሚደነቅ ነው። በርግጥ እርሶ ቢወቅሱም መፍትሔ ቢናገሩም ይገባዎታል ግን የሚሰማ እንደሌለ ስላወቁት ዝም ማለትን መምረጥ የሚያስመሰግን ነው። እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን። ከዕውቀት ጋር ቁጥብነት እድሜ ሲመክር ነውና የሚገኘው እንዲህ የበሰሉ ምሁራንን አይተን እንድናመሰግንና እንድንማርባቸው ስለምታረጉ አዘጋጆቹን ከልብ እናመሰግናለን።

  • @melkam9917
    @melkam9917 2 ปีที่แล้ว +1

    On the issue of Bajerond Takla-Hawaryat Takla-Maryam which is raised at 26:46 please look on the English version of the book on page 57 it says after going through the initial stages of traditional church education he went to Addis Ababa to be ordained by the Abun there is no mentioning of age and the ordination he underwent whether deaconate or priestly ordination. I don't think such a prominent professor could make such a silly mistake as its well said it is illogical to ordain a 9 year old boy as a priest, but I don't want to overlook your critical analysis of the book.

  • @yimer2543
    @yimer2543 2 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮፌሰር ! የኔ ጥያቄ ሀገራችን ካሏት ታላቅ ሙህሮች አንዱ ናቸው። ሀገራችን ላለችበት ችግር መውጫ መንገድ አላውቅም ማለታቸው አግራሞት ፈጥሮብኛል

    • @Defarenaches
      @Defarenaches 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደዛ አይነት ውስብስብና ቀጥተኛ መልስ ለመስጠት የማሚከብድ ጥያቄ ፣ ሳያወጡና ሳያወርዱ እንዲመልሱ ጠብቀህ ነበር እንዴ? እንዲያውም በጣም አስተዋሎትና ትህትና የተሞላበት መልስ ነው የመለሱለት።

    • @yimer2543
      @yimer2543 2 ปีที่แล้ว +4

      የሀገራችን መከራ እኮ ትናንት አይደለም የጀመረው የ30አመት እና ከዚያ በላይ ነው ችግራችን በተገኘው እድል ፍንጭ እየሰጡ መሄድ እንዳለባቸው አስባለሁ። በተረፈ በጨዋነት ለተሞላው መልካም አስተያየትህ አመሰግናለሁ 🙏🏻

    • @meazaayele4491
      @meazaayele4491 2 ปีที่แล้ว +1

      ቢነግሩትም በጄ ብሎ የሚቀበል እንደሌለ እያወቁ ለምን ጠላት ያበጁ?!

    • @mixedtube5610
      @mixedtube5610 2 ปีที่แล้ว

      እኔንም በጣም አስገርሞኛል

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 2 ปีที่แล้ว +2

    በፕሮፈሰር ባህሩ "#Ethiopia and the Horn” የታሪክ መፅሀፍ ነው በፍሬሸማን ደረጃ የተማርኩትና ለዚህም ምስጋና አለኝ።
    #ነገርግን...
    👉🏿#ለፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ያለኝ ጥብቅ #ጥያቄ ግን የሚከተለው ነው።
    #With due respect በዚህ ኢንተርቪው ላይ ለምንድው “አማራይዜሽን የገለፁበት መንገድ ለጎሳ ግልብ ካድሬዎች ጥቃት በር የሚከፍት መሆኑን እንዴት ዘነጉት?
    #ማለትም:...
    #ተድላ ሀይሌ በጥናታዊ ፅሁፉ ስለ አማራይዜሽን የፃፍፈበት ዋና #ምክንያት በሌሎች አገሮች ስለተፈፀመና #የኢትዮጵያ ብቻ ችግር ስላልሆነ አይደለምን?... ይኸውም:..ለምሳሌ # የፈረንሳይ ሀገር እንዴት ነው የተመሰረተው?
    ፈረንሳይ #የአንድ ቋንቋ ሀገር የሆነችዉ እንዴት ነው? ሌሎች ቋንቋዎችን በመዋጥ በ20% ህዝብ ብቻ የሚናገረውን ፈረንሣይኛ ቋንቋን በማበልፀግ እይደለምን? ይህንን ታሪክ ለምን ለመግለፅ ፈርተው "ከየት እንዳመጣው አላቅም አሉ? (Sorry to say, is it not intellectual hypocrisy?)
    ማለትም፣ ተድላ ሀይሌ ትክክል ነው ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች #ይጨፍለቁ እያልኩ አይደለም። ... እርሰዎ እንደ ምሁር አንዲት ሀገር ስትፈጠር ቋንቋ እየተጨፈለቀ መሆኑን ለምን መናገር ፈሩ? ይህ ችግር የኢትዮጵያ ችግር ብቻ አይደለም ማለት አልነበረብዎትምን? የኢትዮጵያን ችግር #ለመፍታት ምንም #ሳይፈሩ ህዝብን #ጥርጣሬ ላይ የሚጥል ነገር ባይናገሩጥሩ ነው።

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 2 ปีที่แล้ว

    ፕሮፌሰሩ፡ አሁንም፡ የሚፈሩ፡ ነው፡ የሚመስርሉት።