የ ቫይታሚን ኪኒኖች እውነት ምግብን መተካት ይችላሉ ወይ // ቫይታሚን ኪኒኖችን ማን ነው መውሰድ ያለበት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024
  • #DoctorsEthiopia #EthiopianDoctors #FanaTelevision
    join our Telegram channel and send us your question NOW !

ความคิดเห็น • 22

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዶክተሮች በእውነት ለመናገር ብዙ ሰው ጋር መድረስ ነበረበት ይህ ምርጥ ፕሮግራም አይዟቹ🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ስትሉ

  • @abromenortiru3386
    @abromenortiru3386 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ምለው ስለ GLO power plus caplets የሆነ ነገር ብትሉን??

  • @tenaamda6642
    @tenaamda6642 ปีที่แล้ว +1

    መልቲ ቪታሚን እየጠቀምኩ ነበረ ግን ከምግብ በፌት ስጠቀም ጨጓራዬን እያመመኝ አስቸገረኝ ከምግብ በኀላ ብጠቀመው ጉዳት ይኖረወዋል አመሠግናለው🙏🙏

  • @MahiMahi-e9n
    @MahiMahi-e9n 28 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለናተ ይሁን "Cellu Care የሚባለው ጥቅሙ ምድነው እባካቹ

  • @Genzebealemu
    @Genzebealemu 5 หลายเดือนก่อน

    glo power መጠቀም ጉዳት ይኖረዋል ወይ

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ተባረኩ

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ወተት ስጋ አሳ አልወድም እና vitamin b12 ለመዉሰድ ፈልጌነበር 100mcg በቀን ስትነዉ እምወስደዉ

  • @ኢክራምየወረባቦዋ
    @ኢክራምየወረባቦዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔእግሬን በጣምያመኛል ቁርጥማን አለዉ አሁን ግን ከወገቤ ደረሰ ምንይመክሩኛል መቅኒ የሚባለዉን የለሽምአለኝ ሀኪም ስሄድ

  • @kiki7863
    @kiki7863 3 ปีที่แล้ว +1

    I used to prebiotic for constipation

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 6 วันที่ผ่านมา

    Omega 3 fatty acid 1000mg በየቀኑ ማታ እወስድ ነበር ግን በግራ ደረቴ የህመም ስሜት ይሰማኝ ነበር ለ12 ቀን ከወሰድኩኝ በኋላ ልቤ በጣም ይምታል ጨጓራዬ አንጀቴ ሁሉ እንደ ቁስል ሲሰማኝ አቋረጥኩኝ ሆኖም ጤንነት እየተሰማኝ አይደለም እባካችሁ ምን ላድርግ ንገሩኝ

  • @arhibutube1840
    @arhibutube1840 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለሚጥል በሽታ ሰፋ ያለ መረጃ ብሰጡን ከበሽታው ሙሉ ለሙሉ ሊዳንስ ይቻላል ወይ ህክምናውን የሚሰጡ ስፔሻሊስትችን አድራሻ ብጠቁሙኝ 🙏

    • @mesimekasha9426
      @mesimekasha9426 29 วันที่ผ่านมา

      ከሚጥል በሽታ የሚፈውሰው ድንቅ ሃኪም ኢየሱስ ይባላል ፈዋሹ እሱ መዳኒቱም እሱ ከዛ የተረፈው ከንቱ ድካም ነው

  • @hanah7561
    @hanah7561 ปีที่แล้ว

    Le wefret yetekmal??

  • @SamirJilaaludiin
    @SamirJilaaludiin 12 วันที่ผ่านมา

    Glo power bewsade menchgir alaw

  • @AddisshemeliseMamo
    @AddisshemeliseMamo 11 หลายเดือนก่อน

    ሰለ ጅንሶሚን ጥቅም
    ኪሎ ግራሜ አልጨምር ስላለኝ
    መጠቀም ጀምሬ ነበር

  • @bikiarayaaraya5152
    @bikiarayaaraya5152 ปีที่แล้ว

    ቨይታሚን ኢ መዋጥ ጥሩ ነው

  • @TigistAssefa-x5v
    @TigistAssefa-x5v 11 หลายเดือนก่อน

    የጉበት በሽታ ህጻናት ላይ ይከሰታል

  • @GenetMergia-f3i
    @GenetMergia-f3i ปีที่แล้ว

    ዝም ብለው ተቦትርፈው ጨረሱ ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ።

  • @halimahassen-bt8dr
    @halimahassen-bt8dr ปีที่แล้ว +1

    ምንም ተጨባጭ ወሬ ሳታወሩ ቋጫቹት የቫይታሚን ጥቅም ወይም ጉዳት አልገለፃቹልንም

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ ወገኖች አልገባኝም እኛን እየጠየቃችሁ እንጂ እናንተ የኛን ጥያቄ እየመለሳችሁ አይመስልም ።ለምሳሌ ካፍታ ቆይታ በዋላ እንመለሳለን ትላላችሁ ገብቼ ሳይ ቀጣይ ቪድዬ አላየሁም እና ሴት ትጅ ላይ ባልተፈለገ ቦታ ፀጉር የሚበቅልበት መንስኤ እና መፍትሔ ሚለው ርዕስ ብቻ ነው ።መንሴኤውንም መፍትሔውንም አልገለፃችሁም ዩቱባቹ ውስጥ ስገባ ምንም የለም ምናልባት ያልገባኝ ነገር ካለ ወይ ሙሉ ቪድዬ የት እንደማገኝ ንገሩኝ ያያችሁ ሰዎችም ካላችሁ ?

  • @ethio_reporter
    @ethio_reporter 10 หลายเดือนก่อน

    ወሬ መጎተት ትወዳላቹ ቀጥታ መልስ አታስቀምጡም