"ዶሮ መንካት አልወድም"... እናት ከልጆቿ ጋር ተፋጣለች /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ค. 2022
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Mirtu_Gebeta
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 207

  • @loveandunity901
    @loveandunity901 ปีที่แล้ว +34

    እናቴ ውዴ ሁለመናዬ ዛሬም ነገም ሁሌም እወድሻለሁ። ከአንቺ በፊት እኔን ያስቀድመኝ! ክፉሽን አያሳየኝ። እናቱን እንደ አኔ የናፈቀ?

  • @ethiopia-mkt1438
    @ethiopia-mkt1438 ปีที่แล้ว +103

    በአቀራረብም በዳኝነት በብዙ ነገር ተመራጭ ዝግጅት ነው። ዳኞች በምትሰጡት አስተያየት አንዱን ቋንቋ ምረጡ ወይ አማርኛውን ወይ english። ብዙ የምትሉትን የማይረዳ ግን እንዲገባው የሚፈልግ ሰው አለ።

    • @hawidesta7792
      @hawidesta7792 ปีที่แล้ว +6

      Because they coke fareiji foods not habesha foods eyeseru yelewu ye ferenjochi migib new enje ye abeshe ayidelam silazi hule keandi konka wuchi ye lelochinm konka lemaweki tireti adirgi ok

    • @user-wr8fs2zs8k
      @user-wr8fs2zs8k ปีที่แล้ว +7

      የተማሩት በእንግሊዝኛ ነው ደሞም የፈረንጅ ምግብ ነው አይፈረድባቸውም

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 ปีที่แล้ว +2

      @@user-wr8fs2zs8k yeferenji bihonis iyaweru yalew le ethiopian iske hone dires Englizegna le infilizochi yihun

    • @ethmovie4147
      @ethmovie4147 ปีที่แล้ว +5

      ​@@hawidesta7792እውነት ነው የፈረንጅ ምግብ ነው የሚሰሩት ፡፡ የሚጠቀሙት ውህድ ግን በአማርኛም ስም አለው ፤ ስለአበሳሰል ፣ ስለንፅህና ፣ ስለቅደም ተከተል .፣ ስለተወዳዳሪወ ያለውን አቅም እና ወደፊት ምን መስራት እንዳለባት/ት ለመናገር ግን ተገቢ አይመስለኝም፡፡ በቅርቡ እናቴ እና የቤታችን ልጅ ናት በጉጉት ዝግጅቱን የሚያዩት ''ምን አለ ልጄ'??' ይሉኛል ፡)
      የበለጠ የሚሉትን ከመረዳት ፍላጎት የመነጨ ነው፡፡ ዝግጅቱ ከአስተዋዋቂ እስከ ሃሳቡ ግሩም ነው፡

    • @elalayeyene1361
      @elalayeyene1361 ปีที่แล้ว +1

      T

  • @workeyemengesha8190
    @workeyemengesha8190 ปีที่แล้ว +24

    ደስ የሚለኝ ፕሮግራም ነው ምክንያቱን ከሁሉም ከዘረኝነት ከሙስና የጻዳ ስለሆነ እወዳችሁላለሁ በርቱ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 ปีที่แล้ว +7

    ምርጡ ገበታ የምር ምርጥ ፕሮግራም ነው፡ ወ/ሮ ፍዮሪ ደስ የምትል እናት በ4 ልጆች ጌታ ባርኮሻል፡ ሣሚ፡ ዳናይት ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ፡ ሣሚ የእውነት ጎበዝ ሀን። ሰርተህ የማታውቀው ዓሳ ራሱ አሳምረህ ሰርተሃል፡ ብዙ ወንዶች ምግብ እንዴት እንደሚዘጋጅ በማያውቁበት ሀገር ላይ ጥሩ ነው ያለኸው። በዳኞቹ አስተያየት መሰረት ለወደፊቱ አሻሻል፡ ዳኒ ጀግኒት ነሽ እሺ፡ በጣም ጎበዝ፡ ሼፍ መክብቤ እንዳለው ፍላጎቱ ካለሸሽ ተምረሽ ሀገርሽን ታስጠሪ ይሆናል፡ ማን ያውቃል፡
    ዳኞች መክብቤ፡ ፊሽና ካብራክ እንደሁልጊዜውም ሰላማችሁ ይብዛ፡ ደስ ትላላችሁ

  • @user-tv5sy9vo7o
    @user-tv5sy9vo7o ปีที่แล้ว +9

    ምርጡን ገበታ መከታተል የጀመርኩት ሼፍ ዚ ሆስት ማረግ ከጀመረ ነው በጣም ጎበዝ ነው የቲቢ መዝናኛ ፕሮግራም ሆስት ቢያረግ ደሞ ምን ያህል ግርማ ሞገስና ከእውቀት ጋር ሊያሳምረው እንደሚችል መገመት ነው 👌👌👌👌👌ለማንኛውም አድናቆቴ የበዛ ነው አመሠግናለሁ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ራሱ ሼፍ ዚ ከመጣ ቡሀላ ነው መከታተል የጀመርኩት
      ሼፍ ዚ👈👉👍👍👍👍💜💛💜👊👊

  • @sofiaalm8957
    @sofiaalm8957 ปีที่แล้ว +12

    እናታቸውንሲተባብሩኦፍፍፍፍውስጤተነካ
    እናትለዘላለምትኑር

  • @Tsss646
    @Tsss646 ปีที่แล้ว +12

    ዶሮ ጥሬ መብላት ይቅርና የተከተፈበት እቃ ላይ ሳያጥቡ መስራት የሚያስከትለውን የጤና ችግር ግልፃችሁዋል:: ግን በቂ አይድለም:: በሰው አእምሮ ውስጥ ከሌሎች ስጋ በተለየ መታየት እንዳለበት በሚገባ ለህዝቡ ግንዛቤ ማስጨበጥ አለባችሁ:: አንዴ ኢትዮጵያ ፍሬሽ ኮርነር የክትፎ ስጋ እዛ ጥሩ ነው ተብዬ ልገዛ ስሄድ ሰራተኛው ቴብሉ ላይ ብዙ የዶሮ ስጋ እያዘጋጀ ነበር:: ከዚያም እንደፈራሁት የኔን ስጋ ከነጩ ለመለየት ዶሮውን ገፋ አድርጎ መስራት ሲጀምር "ምን እያደረክ ነው?" ብዬ አስቆምኩት:: ከዚይም ሀላፊውን አስጠርቼ ስነግረው "ምንም ችግር የለውም የዶሮው ስጋ ፍሬሽ ነው!" ብሎኝ እርፍ:: "ይቅርብኝ!" ብዬ ስሄድ "ብዙ ገዢ አለን ችግር የለም!" አለኝ:: አዎ ብዙ ግንዛቤ የሌላቸው ለጤናቸው የማይጨነቁ ገዥዎች አሉ:: ከዚያ ወዲህ ቁርጥ ቤት ብቻ መግዛት ጀመርኩ:: ለወጥ ችግር የለም ጥሬ ለሚበላ ግን ፍሬሽ ኮርነር እይነት ዶሮና ሌሎች ስጋ በተመሳሳይ ቢላዋና መክተፊያ ከሚሰሩ ድርጅቶች እትግዙ! ሰአት ሰጥታችሁ በዚህ ጉዳይ ላይ ትምህርት ስጡበት:: እኔ ዶሮ በግላቭ ነው የምሰራው በእጄ ሳይበስል አልነካውም::

  • @user-sf3bq4yp8u
    @user-sf3bq4yp8u ปีที่แล้ว +30

    አይ እኛ የማዳም ቅመሞች እጅ በአፍ እናሲይዛችሁ ነበር ብቻ ጠብቁ ቅመሞችዬ እናንተን ወክዬ መወዳደሬ አይቀርም ስመዘገብ እራሱ የማዳም ቅመም ብዬ ነው አይዟችሁ ስማችሁ አስጠራዋለሁ

    • @hadya-3063
      @hadya-3063 ปีที่แล้ว

      እጠብቅሻል

    • @user-qc4uv9nd9g
      @user-qc4uv9nd9g ปีที่แล้ว

      እጠብቅሻለን የኛ እንቁ

    • @hayubintmama264
      @hayubintmama264 ปีที่แล้ว

      እስኪ እኛም እጠብቃለን

    • @user-uu4hp1cz9x
      @user-uu4hp1cz9x ปีที่แล้ว

      እንጠብቃለን እስኪ ሥማችንን አስጠሪ

    • @banchiyoutube9867
      @banchiyoutube9867 ปีที่แล้ว

      ሩዝ እስከምቀቅይ ዳኞቹ ጥለውሽ ይሔዳሉ

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j ปีที่แล้ว +5

    ምርጡ ገበታ ከነዳኞቹ ከመድረክ መሪዉ ጀምሮ
    ምርጥ ናችሁ ሺፍ ዚ በጣም ያስቀኛል ደስ ይለኛል

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 ปีที่แล้ว +5

    ሼፍ ዚ በጣም ነው የምወድህ አንድቀን በአካል በጋኝህ ደስ ይለኛል😍

  • @mekdestube353
    @mekdestube353 ปีที่แล้ว +5

    ይሔን ፕሮግራም ማነዉ እንደኔ ሚጠባበቅ በጣም ምወደዉ ፕሮግራም ከስደት መልስ የመዳም ቅመም ነኝ ብወዳደር ደስ ይለኛል

  • @robs5120
    @robs5120 ปีที่แล้ว +2

    እናትነት በራሱ የልጆች ድምቀት ነው ❤

  • @abitimengistu4114
    @abitimengistu4114 ปีที่แล้ว +5

    ማርያምን ሼክ መክብብ እራት ይጋብዛቸዋል ብዬ ሳስብ ስለነብር ዝም ስትል ውይ ብዬ ሳልጨርስ ስላስደሰትከኝ በጣም ነው የማመሰገነው እንግዶች ኣይደሉምንም እንደባህላችን.....!! ደሞ በጣም ነው የምውድህ ጥሎብኝ አገሬ ስገባ ከቤተስብቼ ጋር የመጀመርያዬ ስራ የሚሆነው ያንተ ሬስቶራንት መምጣት ነው እግዚያብሄር የዛ ሰው ይበለን.
    መልካምነትህ የቀጥል ውንድም ኣለም!!❤️

    • @simonmekibib3130
      @simonmekibib3130 ปีที่แล้ว +1

      Thank you any time you will be my Guest

    • @abitimengistu4114
      @abitimengistu4114 ปีที่แล้ว +1

      @@simonmekibib3130 እውነት ሼፍ መክብብ ነው የመለከስክልኝ...??? አምላክ ያክብርልኝ ውንድም አለም!! ኣድናኪህም አክባሪህም ነኝ❤️❤️

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ሼፍዚን ለማየት ነው የምገባው ከምር ስወደው እኮ😘😘😘😘

  • @haileymatebie26
    @haileymatebie26 ปีที่แล้ว +10

    ተመዝግቤ ተመዝግቤ ምን ዋጋ አለው አልደውል አላችሁ።
    ምርጥ አባ ወራ ነበርኩ በጣም ኩክ አደርጋለሁ ፕሮግራሙንም ስለምከታተል የዳኞችን አስተያየት ሸምድጃለሁ ከክፍለ ሀገር(ባህርዳር)
    ቢደወልልኝ ለዚህ ፕሮግራም ብየ እመጣ ነበር

    • @makuu5631
      @makuu5631 ปีที่แล้ว

      በ messege iko new izi lay ayidelam wondime

  • @eccsapresidentoffice8988
    @eccsapresidentoffice8988 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው ለእናት ክብር ይገባል፡፡

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u ปีที่แล้ว +2

    በልጅነት መውለድ እንደት መታደል ነው ታላቅ ታናሽ ነው የሚመስሉት

  • @seadahassen2179
    @seadahassen2179 ปีที่แล้ว +10

    ሼፍ መክብብ አንደኛኛኛ ጎበዝ ነህ በዚሁ ቀጥልበት

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 ปีที่แล้ว +16

    እናታቸዉን ሲተባበሩ አለቀስኩ እናት እኮ ልዬ ናት

  • @samriwet6327
    @samriwet6327 ปีที่แล้ว +3

    what a proud mother God bless your family

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe3331 ปีที่แล้ว

    ምርጡ ገበታ እንደምንአላችሀልኝ እናትና ልጆች በጣም ደስ ይላሉ የአሁኑ ውድድር ቤተሰቡ ዳናዊት እንድታሸንፍ ፈልገው መሰለኝ ሁሉም ግን ጐበዞች ናቸው ፡፡

  • @genettesfayeaga4843
    @genettesfayeaga4843 ปีที่แล้ว +1

    thank you EBS for presenting us mirtu gebeta

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 ปีที่แล้ว +1

    It was a best politely advice for judge!!

  • @fanayezewdu8697
    @fanayezewdu8697 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጥ እናት

  • @selamtefera7894
    @selamtefera7894 ปีที่แล้ว +2

    Mr Mekibeb So kind and chef Zelalem Alamerew program setakerb temechegalk 👍 Good job 👍 keep it up 👍

  • @TewodrosBantiyirgu
    @TewodrosBantiyirgu ปีที่แล้ว +1

    i love this program.keep up.

  • @amaamm5325
    @amaamm5325 ปีที่แล้ว

    Love and respact for mirtu gebta

  • @tube324
    @tube324 ปีที่แล้ว

    Wow....God bless you!

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 ปีที่แล้ว

    Tebarekulegne🙌❤️ dagnenetachu betame new yemewdew kenenete yalebet❤️

  • @fatumajunid6365
    @fatumajunid6365 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራላችዉወዴድኩዋቸዉ

  • @lifeambaye4843
    @lifeambaye4843 ปีที่แล้ว +2

    Lucky mom ❤️

  • @sarahaile6842
    @sarahaile6842 ปีที่แล้ว +4

    ከመወዳደራቸው በፊት ትንሽ ጥያቄ ቢኖር? የፈለገ ነገር ቢሆን ጥሬ ዶሮ የትም አለም ላይ አይበላም ብዙ ማለት ይቻላል ግን ይቅር

  • @feretekle4670
    @feretekle4670 ปีที่แล้ว +2

    I proud by my family ❤️😘

  • @rabiyaebirahim8645
    @rabiyaebirahim8645 ปีที่แล้ว

    Wow mashahall nice

  • @mominashifaw1895
    @mominashifaw1895 ปีที่แล้ว

    እባዬ መጣ እናተቸውን ሲያግዙ እማ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት

  • @user-xn9nr7qk9y
    @user-xn9nr7qk9y ปีที่แล้ว +9

    ሼፍ መክብብ የምርጡ ገበታ ግርማ ሞገስ ነህ

  • @user-vk3rg5qc2c
    @user-vk3rg5qc2c ปีที่แล้ว

    Betam Des yilal gobezoch,💕💕💕💕💕💕

  • @user-ur7kh9nd6f
    @user-ur7kh9nd6f ปีที่แล้ว +1

    ሼፍ ዚ የማስተዋወቅ ጥበብህ የሚደነቅ ነው ፡ዳኞቹ ሁሉ ጎበዞች ናቸው። እናንተን ከለሊቱ ፱ ሰአት ከ፮ ደቂቃ ከስራ መጥቼ ስላየሁ በተለይ' ዚ' ኩራ

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c ปีที่แล้ว +1

    እኔ ደስአላለኝም ስለሀቅ መሸለም ነበረባቸው እናት ልጂቹን ይዛ መምጣቶ ትልቅ ክብር ነው ለራሱ ወላሂ ተሳስታችሀል መሸለም ቢንስ 1000ሽብር ነበረባቸው ምክናየቱም የመጀመሪያው ስራቸው ጥሩ ነበር

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j ปีที่แล้ว

    እኛም እንናፊቃቹሀለን ሼፊ ዝህ

  • @sarasari3082
    @sarasari3082 ปีที่แล้ว

    Wawo betam desyilal Enatna lij melkam Edl

  • @Techsight1906
    @Techsight1906 ปีที่แล้ว

    Woww

  • @derejedufera9320
    @derejedufera9320 ปีที่แล้ว +1

    GOOD

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu 11 หลายเดือนก่อน

    Wowwww des yelalu getan 3ቱም1ኛ ናቸው ❤❤😍😍

  • @gjryyvyt529
    @gjryyvyt529 ปีที่แล้ว +1

    Mertu gebeta yemwedewu qrogram👍👍👍🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌸🌸🌸

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 ปีที่แล้ว +1

    Here we are,,,, what we gonna get today?

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 ปีที่แล้ว +7

    የኛ እንቁ ዳኞች ክበሩልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
    ሸፍ መክብብ ክበርልኝ እኔንም አገር ስገባ እንድትጋብዘኝ ዘ መቅናት 👈

  • @hanimfuad5328
    @hanimfuad5328 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍነው

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 ปีที่แล้ว +2

    ሲያሳዝኑ ልጆቹም እናታቸውም

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 ปีที่แล้ว +1

    ZZZ Man great 👍 I like that 👌

  • @chefephrem2288
    @chefephrem2288 ปีที่แล้ว

    great bibisha my brother

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 ปีที่แล้ว +2

    💚💛💗

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 ปีที่แล้ว +7

    አገሬስገባ ተስደት እወዲደራለሁ የመዲም ቅመምነኝ

    • @zemzemmustefa5012
      @zemzemmustefa5012 ปีที่แล้ว

      እኔ አብረን ሒደን እንወዳደራለን

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha ปีที่แล้ว +2

    እናትየው ወደ ሁለተኛው ብታልፍ ኖሮ ጥሩ ነገር ታሳይ ነበር ዶሮ ከፈራ ውድድር መምጣት አልነበረበትም ምድድር ላይ መፍራት ተገቢ አደለም እና ዳኝነት100 ግዜ ትክክል ነው

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @user-hc9eg4jz5x
    @user-hc9eg4jz5x ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 ปีที่แล้ว +1

    👏🏼👏🏼👏🏼♥️♥️♥️

  • @user-on1ct7oy2i
    @user-on1ct7oy2i ปีที่แล้ว +3

    እኔ ብሄይድ ምንም አንግባባም ቋቋቸዉ አማሪኛ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @luliazeratsion7983
    @luliazeratsion7983 ปีที่แล้ว +1

    Des yilalu 🥰🥰🥰🥰

  • @shitoshito2075
    @shitoshito2075 ปีที่แล้ว

    Waw betam des ylale wededero

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 ปีที่แล้ว +1

    የመክብብ ሙያዊ ቋንቋ (እንግሊዘኛ መጠቀም) በጣም ያበሳጫል… እርማት መቼ ነው የሚያደርገው?… ኸረ እባክህ ተው ተለመን

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว +1

    ቅድሚያ ለዳኞቹ👏👏👏👏👏👏
    ማም ፊዬሪ👏👏👏👏👏
    ሼፍ ዚ😂👍
    ሼፍ መክብብ የአባቴ ሞክሼ😍👏
    ሼፍ ካብራክ😍👏
    ሼፍ ፊሽ😍👏

  • @mominashifaw1895
    @mominashifaw1895 ปีที่แล้ว

    ዳኞች የሚሠጡትን አስተያየት መስማት እየፈለኩ ግን እግሊዘኛውን ምን ብየ ልረዳው

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh ปีที่แล้ว +1

    አሰላም ዋለይኩም በዉሥጥ ያለዉ ፋሬ ተፈልቅቆ ሚተከል (ብርትኳን ሎሚ ማንጎ ) ማሥተማር 👍👍👍👍👍 ከተበላ በኻላ ፋሬዉ የሚተከል ቴምር የሰሙት ያሠሙ ያወቁት ያሣዉቁ !!!!!!!!

  • @user-ej2sz7ni4e
    @user-ej2sz7ni4e ปีที่แล้ว +3

    ለሙያማ የመዳም ረዳቶች አለን

    • @user-ew2vt2wc8i
      @user-ew2vt2wc8i ปีที่แล้ว +2

      ሀቢበቲ ሁላችንም አይደለንም የማደም ቅመሞች እኔ ብዙም አልችልም ምክንየቱም ቤቱ ምግብም ዬለም ብዙም አይሰራም

    • @user-ej2sz7ni4e
      @user-ej2sz7ni4e ปีที่แล้ว

      @@user-ew2vt2wc8i አብሽሪ ትሮሼሽ

    • @user-ew2vt2wc8i
      @user-ew2vt2wc8i ปีที่แล้ว

      @@user-ej2sz7ni4e የኛማ ጌ ወይ

    • @jamirt.m9381
      @jamirt.m9381 ปีที่แล้ว

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html

  • @user-vx5jl4eu4c
    @user-vx5jl4eu4c 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እናት ክንልዡችሸ🎉🎉🎉🎉

  • @lemlemtewelde3143
    @lemlemtewelde3143 ปีที่แล้ว

    ደሰ የምል ፕሮጉራም ንው 👍👍👍👍

  • @Agurashtube
    @Agurashtube ปีที่แล้ว +3

    የዛሬዎቹ የእስከዛሬውን ውድድር አላዪም መሰል 😂😂

  • @bereketsamuel6182
    @bereketsamuel6182 ปีที่แล้ว

    Please ketmzgebku 3 were blaye hongnale ere trugne

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j ปีที่แล้ว

    ዳኝነት ብሎ ዝም ትክክለኛ ዶሮ ጥረ እኮ ነዉ ያቀረቡት

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mesi.amentube6252
    @mesi.amentube6252 ปีที่แล้ว

    Yane enati ♥♥

  • @munirabdulsemed4657
    @munirabdulsemed4657 ปีที่แล้ว

    waw

  • @isaacnew2607
    @isaacnew2607 ปีที่แล้ว

    ደመቀን ነበር እያየን ያደግነው አሁን እናንተ
    በአሪፍ መልክ ጀምራችሁታል

  • @addissisa5884
    @addissisa5884 ปีที่แล้ว

    ሰላም 🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውደ ፊዋሪ ከነ ልጆችሽ ሰታምሪ ተባረኪ

  • @qwertyuioqwertyuiop7148
    @qwertyuioqwertyuiop7148 11 หลายเดือนก่อน

    👍👍🌹🌹

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 ปีที่แล้ว

    Ewnet lemenager yelju akerareb layn betam yamral

  • @marshetkebede522
    @marshetkebede522 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ዕድል

  • @user-vi5ov9me7j
    @user-vi5ov9me7j ปีที่แล้ว

    ኡምዬ

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethioinfo727
    @ethioinfo727 ปีที่แล้ว +2

    ሆድ የሚባል ነገር ስላለ ምግብ መመገብ ግድ ሆነ፤ ምግብ ለመመገብ ደግሞ
    ሼፍ ተፈጠረ፤ ነገር ግን ድንገት ሆድ ባይኖር ኖሮ እነዚህ ሼፎች ምን ይሰሩ ነበር

  • @ethioinfo727
    @ethioinfo727 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ዶሮ መንካት አልወድም፡፡ ነገር ግን ከተሰራ በኋላ ማንንም አላስነካም፡፡ በዚህ አልደራደረም፡፡ አበቃው፡፡VVV

    • @user-jz6mq2jv5l
      @user-jz6mq2jv5l ปีที่แล้ว

      Kkkkkk መብላትማ ማን ይጠላል

    • @ethioinfo727
      @ethioinfo727 ปีที่แล้ว

      @@user-jz6mq2jv5l subscribe

  • @abrasedeme3153
    @abrasedeme3153 ปีที่แล้ว

    Malakemi edeli 🥛🥛🥛🥛🥛🥚🥚🥚🥚🥯🥯🥯🥯🍞🍞🍞🍦🍦🍦🥯🥯🥯🥯🍦🍦

  • @user-hm1yf6ek7p
    @user-hm1yf6ek7p ปีที่แล้ว

    ቆይ ብወዳደር እኔ በምን ቋንቋ ነው የምንግባባው ሆ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 ปีที่แล้ว

    J'adore 👌🏾👍🏾 c'est vrai que tu vas bien j'espère aussi 👍🏾 bravo à toi 👈🏾 coussin de 🇪🇹 🇪🇷 Habechan IS absolitly organic & healthy with a lot off respect & divers . merci beaucoup 🙏🏾🤩🥰💖🌹

  • @muhammedhassen2373
    @muhammedhassen2373 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው።ይህ በንፍጥና ትላትል እንዲሁም አክታ የበለፀገ ስጋ እንዴት ይነካል??

  • @ferhiwotbekalu1656
    @ferhiwotbekalu1656 ปีที่แล้ว

    እኔም ከነልጆቼ እመጣለው ግን ብዙ ነገር ይፊራሉ ተባበሩኝ

  • @alemaddis4047
    @alemaddis4047 ปีที่แล้ว +1

    Zedo techelaleh ye ewnet

  • @alexlulu4004
    @alexlulu4004 ปีที่แล้ว

    Mekbebe merettt sewww....hulum dagnoche professional nachu

  • @sofiaali1830
    @sofiaali1830 ปีที่แล้ว

    It's not jacket potatoes It's potato wedges

  • @senaitalemayehu2080
    @senaitalemayehu2080 ปีที่แล้ว

    የማይዝ መጥበሻ አዘጋጁ

  • @bezatadese4471
    @bezatadese4471 ปีที่แล้ว +1

    Yen mercha mertu gebeta

  • @imani4374
    @imani4374 ปีที่แล้ว +1

    እናተ ለምን ሰርታችሁ አታሳዩም

  • @Lool123Jamal
    @Lool123Jamal หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @umsiham6157
    @umsiham6157 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ላይብ ላይ ደረስኩ

    • @Abdulwahab-vz9mq
      @Abdulwahab-vz9mq ปีที่แล้ว +1

      መሸ ኣላ ቢዬለው በጣም ምያምሩ ቤተሰቦች ነቹ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k ปีที่แล้ว

    ኤጭ ከመምጣታቸው በፊት ክራይቴሪያ ቢኖር አይችሉም ተጫወቱበት ፕሮግራሙን የሚከታተሉ ከሆነ ስንቴ ተነገረ በእጅ ላይ አትክተፉ

  • @richrichooo8139
    @richrichooo8139 ปีที่แล้ว

    Dese yelale

  • @arabia1239
    @arabia1239 ปีที่แล้ว

    አሳውንለኒተውት👌👍

  • @laylasayeed4460
    @laylasayeed4460 ปีที่แล้ว

    ለዶሮ 30 ደቂቃ በጭራሽ አይበቃም የዶሮ ሆቪን መዘጋጀት አለበቹ