ድራማ የሞላበት ምሽት | ቀይ ካርድ፣ የረፈደ ጎል፣የጋርዲዮላ ምላሽ | Arsenal Vs Manchester City | 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ย. 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ
    bit.ly/szoneehi
    በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡

ความคิดเห็น • 26

  • @AbushAbateSaka
    @AbushAbateSaka 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም ስላም ሞኬ አርስናል በዳኛ ውሳኔ ትክክል ነው ቢለ ታሲባሌ።።

  • @fikertube4806
    @fikertube4806 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሞኬ
    በዚህ ሳሃት አሪፉ ነዉ
    Thank you!
    Fikru from LA.

  • @NuradinFaris-rk2jc
    @NuradinFaris-rk2jc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስለ ትላንትናው ጨዋታ እውነት አርሰናል አሪፍ ይከላከላል ፕሮግራሙ ጥኌት ብታረገው አርፍ ነው

  • @AwelGetahun-kh9be
    @AwelGetahun-kh9be 53 นาทีที่ผ่านมา +1

    በዳኛው ተበሳጭቻለው መኮይ አወል ነኝ ከሚዛን ቴፒ

  • @KiyadonisKiyadonis
    @KiyadonisKiyadonis 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Arsenal betam newu yemsdenikawu bezih dereja yasgeremegn Tim yelem

  • @dawitandebrhan7437
    @dawitandebrhan7437 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Well come

  • @mintesnotlegesse-i7s
    @mintesnotlegesse-i7s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አረ ስኮሩን ቀይረው....ስሜት ያዛባል የሚያስጨንቅ ነው.... እግር ኳስ እያዩ ስቴዲየም ተደርምሶ ስለሞቱ ሰዎች ምናምን እያወራህ እንዲመስል የሚያደርግ ነው።

  • @KansuMelese
    @KansuMelese 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዚ ሰአት አሪፍ ነው ሞኬ በጠዋት በትኩሱ ደስ ይላል በርታ ❤❤❤

  • @salihbedru2524
    @salihbedru2524 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መኳንንት ስላገኘውህ ስላደመጥኩህ ደስ ብሎኛል የት ነው ያለከው? ሳሊህ ነኝ ከሻሸመኔ

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትሮሳድ
    ለሲቲ የተጫወተበት ቀን ነበር። አሳፋሪ ተጫዋቾች ነው

  • @MohammedAli12348
    @MohammedAli12348 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሞኬ የእንግሊዝ ዳኞቸ አርሰናል ላይ ያዳላሉ

  • @AlexAbel-mw8oi
    @AlexAbel-mw8oi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይመችህ የሮድሪ ጉዳት ምን ላይ ደረሰ?

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ወንበር መደብደብ ብቻ ጋርዲዮላ ሊተፋ ያዘጋጀምን ምራቅ ሳይቀር መልሶ እየዋጠ ነበር

  • @tube-gq3wq
    @tube-gq3wq 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam Lante yehun meku

  • @alazar7432
    @alazar7432 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere astayet abezah

  • @genmo5881
    @genmo5881 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Men aynet were new emtaweraw

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለፕሮግራምህ ቅርፅ ማውራት አልበዛም🤔

  • @genmo5881
    @genmo5881 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Men zemble sele city lemn ataeeram anten belo tentsgn

  • @RobelMobile-yv9ck
    @RobelMobile-yv9ck 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    micheal oliver ሙሰኛ ነው እናቃለን ባትሉትም እናንተ

  • @YaredNow-z2e
    @YaredNow-z2e 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀበና ይዞ የቋጠረ የ united ደጋፊ ግፍ💀

  • @alexnadew9847
    @alexnadew9847 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Arsenal 😂😂😂😂😂

  • @KedirAdem-e5m
    @KedirAdem-e5m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መኳንንት ባጋጣም ዛሬ ነው ያዳመጥኩት ትንታኔህን ወድጀዋለሁ ትንሽ ግልፅ እንዲሆንልኝ ለአስተያየት ለመስጠት ህግ መከበር አለበት በትክክል እስማማለሁ ነገር ግን ህጉ ለአንዱ ብቻ የሚሰራ ከሆነ በጣም ከባድ ነው ጣዕምም የለውም ይህንን ያልኩበት ምክኒያት ዴኩ ከዛ በፊት እንዲህ አይነት ተግባር አልፈፀመም ወይ ነው ወይንስ ይህ ክልከላ ለአርሰናል ብቻ ነወይ እባክህ ባየህው ጊዜ መልስ ስጠኝ ወንድሜ

    • @MequanentB
      @MequanentB  47 นาทีที่ผ่านมา

      ነገ እመለስበታለሁ አመሰግናለሁ ከድር!!

  • @demmelashtaddese4642
    @demmelashtaddese4642 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You were so funny. ብልጫ፣ ሎዉ ብሎክ፣ ስታት ምናምን ትላለህ እንዴ!? ስለ ሁለቱ ቡድኖች ብቃት ትክክለኛ ትንታኔ ሊሠራ የሚችለዉ ትሮሳርድ እስከወጣበት ሰዓት ብቻ ይመስለኛል።