ደስተኛ እናት ስጦታዬ❗️ሀላፊነት እና ድካም ሲበዛብኝ እንደዚህ እራሴን አድሳለው 📌 HAPPY MOTHER

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 261

  • @zemenawit
    @zemenawit  ปีที่แล้ว +44

    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦቼ ለመስቀል በአል፣ ያለችን ቀን ዛሬ ብቻ ናት እና በደስታ እናሳልፋት ፣ ይህን መልእክት ለምትወዷቸው እናቶች እንዲጠቀሙበት አጋሩት 🛖❣️

    • @eli-solhabshatube8625
      @eli-solhabshatube8625 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል እንኳን ደና መጣሽ ማር

    • @birtukanteferi21
      @birtukanteferi21 ปีที่แล้ว +1

      Selam kaliye betam new yemadenkishi enkuan le2015 kemelaw betesebishe beselam adereseshe enem bendezihe aynet simet betam bizu gize asalifealehu wediyaw gin belijoche mikiniyat meles elalew nege yemigetimachewin fetena lemalef zare egna kalasayenachew yiseberalu ahun yene halafinetoche nachew enam balechigne akim beten lemekeyer emokiralehu yebetun ekawochi position bemekeyer erasen lemasideset etiralehu betun sayew adis simet yisetegnal beteley yebet emebet mehon samint mulu and aynet simet lewit yelelew hiwot new bilo maseb berasu kebad new Ethiopia wist balegne neger gin desitegna negne fetari ymesigen fetari hagerachinin selam yadirgilin

    • @neimamura5136
      @neimamura5136 ปีที่แล้ว

      Slam ehetachen.😊 ena Hlunm geza Allah bhewt tangh adrgo slanorgh ena tanegha adrgo slftrgh dstgha negh enam enam ljocham bblta ymnora tsfa nachew ena tanegha ljocham slstgh hlam dstagh negh batkalay tsfa ymkurt smat sesmagh ybtachane new ymayew hnam lrase gadgh negh ayzosh yalfal kache ybase senty ale beye engrwalh😒

    • @marshetsolomon6316
      @marshetsolomon6316 ปีที่แล้ว

      ቃል አመሰግናለሁ የምታነሻቸው ሀሳቦች ጥሩ ናቸው ለኔ ጠቅሞኛል እኔ በጣም ብዙ ግዜ ተስፋ ቆርጬ አውቃለሁ አዝኜ ተከፍቼ አውቃለሁ ግን ነገሬ ሁሉ ለእግዚአብሔር አሳልፌ እሰጣለሁ ተንበርክኬ በእግዚአብሔር ፊት አለቅሳለሁ ከዛ ያስጨንቀኝ ይቀለኛል ለልጆቼ ስል እበረታለሁ እራሴን እጠብቃለሁ ባለኝ ነገር

    • @rahelkibrom1012
      @rahelkibrom1012 ปีที่แล้ว

      ​@@neimamura5136

  • @user-yb6yv9nb3g
    @user-yb6yv9nb3g ปีที่แล้ว +20

    ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ሲሰማኝ ተነስቼ ፀሎት አደርግና መዝሙር እያዳመጥኩ ቤት ወደ ማፅዳት ነው የምገባው ከዛ ራሴንም ፅድት አድርጌ ቀለል ያለ ቀሚስ እለብስና ቡና አፍልቼ ራሴን ቀለል እንዲለኝ አደርጋለሁ

  • @kiditube1592
    @kiditube1592 ปีที่แล้ว +14

    በራሴ ተስፍ ስቆርጥ ብድግ እልና ከመጽሀፍ ቅዱስ አንድ ጥቅስ አውጣለሁ አነባለሁ
    ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ፊሊጲስዮስ 4:13
    ተንበርክኬ እፀልያለሁ መዝሙር በረጅሙ ከፍቼ አዳምጣለሁ ቃል እናመሰግናል እንካን ለመስቀል በአል አደረስሽ

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጎበዝ ነሽ ቃልዬ የኔን ብነግርሽ በእውነት ነው የምልሽ እናት ከሆንኩባት ቀን ጀምሮ ተስፋ ቆርጬ አላውቅም በሚያጋጥመኝ ውጣ ውረድ ሁሉ ሸክሜን በርከክ ብዬ ለአምላኬ እነግረዋለሁ ስነሳ ሸክሜን አራግፌ እነሳለሁ በፍፁም ተስፋ አልቆርጥም 4ልጆች አሉኝ ለነሱ ስል ጠንካራ እናት እሆናለሁ ባለኝ ነገር ደስተኛ ነኝ እግዚያብሔር ምንም አላሳጣኝም ሁሌ እባርከዋለሁ ተመስገን ነው።

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሰሽ ከነመላ ቤተሰብሽ መጀመሪያ ጥንካሬ እንዲሰጠኝና ከዚህ ስሜት እንዲያወጣኝ ፈጣሪዬን በፀሎት እጠይቃለሁ።ከዚያ በኋላ አትክልቶች ብዙ አሉኝ ቀጥታ ወደነሱ ነው እምሄደው ስኮተኩት እቃመቀየር ያለበትን ስቀይር የደረቀውን ስቆርጥ ያ ስሜት መቼ ለቆኝ እንደሄደ እንኳን አላውቀውም ራሴን እንኳን ሲያመኝ አልተኛም ለኔ አትክልቶቼ ፖራሲታሞል ናቸው

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 ปีที่แล้ว +9

    ቃልዬ እውነት ነው ኑሮው በራሱ ያደክማል እኔ አንዳንዴ ጠዋት ለመነሳት ጭንቅላቴን ሁሉ ይደክመኛል ተስፋ እቆርጣለው ግን ኖ እላለው ልጆቼስ ደሞ ሴቶች ናቸው ሲንግል ማም እንደመሆኔ ልጆቼ የኔን ድካም ማየት የለባቸውም ብዬ እነሳለው እፀልያለው ሻወር እወስዳለው በቃ እራሴን ቶሎ ብዬ እቀይራለው ፏ ብዬ ቀኔን በጥሩ መንፈስ እጀምራለው ምክንያቱም እኔ ሴት ነኝ ብዙ ቻሌንጆችን በብልሀት ማለፍ እንደምችል ህይወት አስተምራኛለች ቃልዬ እናመሰግናለን እራሳችንን እንድናይ አድርገሻል ።

    • @user-pm1de8tr2d
      @user-pm1de8tr2d ปีที่แล้ว

      ጎበዝ ፡ አንደኛ ፡ ነሽ!!

  • @godislove4988
    @godislove4988 ปีที่แล้ว +1

    ሰለ ከሉ ነገር እ/ር ይመስገን ማመስገንሽ በጣም አሰለቀሰኝ ምን አይነት አሰተዳደግ ነው ግን ያደክሽው ደርባባ አወነተኛ አመስጋኝ ዘመነንሽ ይባረክ 🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍇🍇

  • @yemsrachkoki3270
    @yemsrachkoki3270 ปีที่แล้ว +9

    የወደድኩልሽ ንግግርሽ “እንኳን ችግሮቻችን እኛም አላፊ ነን“ይህን ስሜት አስበሽ መስራትሽን ሳላደንቅ አላልፍም አሁን ላይ እኔ እንደዚህ አይነት ስሜት ውስጥ ነኝ የደጅ ስራ አለ ቤት ውስጥ ደሞ የቤት ስራ እና ልጆች አሉ ብቻ በጣም ከባድ ነው ፡፡ምንም የኔ የምትይው ሰዓት የለም በዛ ውስጥ እራስን መጣል አለ ፡፡በምን ቀን ነው ያገባሁት እስከምል ድረስ ግን ከነገሮች ሁሉ የበለጠው እግዚአብሔር መልካም ነው !ታውቂያለሽ ይህን አስተያየት እራሱ ስጽፍልሽ ሳላስበው እንባዬ እየፈሰሰ ነው ፡፡ለኛ ብርታት ለመሆን ጊዜሽን ስለሰጠሸን እናመሰግናለን

    • @tigistabera2750
      @tigistabera2750 ปีที่แล้ว

      በጣም ከባድ ነዉ እህቴ በዚህ ሁሉ ድካም ዉስጥ ደሞ የሚረዳሽም ሰዉ ታጫለሽ ተስፋዎችስ ግን ልጆችሽ ናቸዉ ይሄን ሁሉ የምትሆኝዉ ለነሱ ነዉ ይሄም ያልፋል በጤና ይደጉ

    • @yemsrachkoki3270
      @yemsrachkoki3270 ปีที่แล้ว

      @@tigistabera2750 amen

    • @TiruB
      @TiruB ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔ ውድ እህት በጣም ጠንካራ ነሽ ቢያንስ በአጣብቂኝ ችግር ውስጥ መሆንሽን አውቀሽ ግን እግዚያብሄር መልካም እደሆነና ነገ ሌላ ቀን እደሁ ተረድተሻል በልጆችሽ አንችን ታይዋለሽ ታገሽ እማ ፈጣሪ የበለጠ ያጠንክርሽ

    • @yemsrachkoki3270
      @yemsrachkoki3270 ปีที่แล้ว

      @@TiruB በጣም አመሰግናለሁ

    • @user-qe2ue8gz1w
      @user-qe2ue8gz1w ปีที่แล้ว

      ሰለ መልካም ምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ !! የልጆች እናት ከሆንኩ በኃላ በጣም ነዉ እራሴን የጣልኩት ለራሴ ግራ ይገባኛል ሞራሊ የለኝም😢

  • @emebetshifersw4448
    @emebetshifersw4448 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ጎበዝ ጀግና ነሽ በነገርሽ ሁሉ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን

  • @bettybetty8218
    @bettybetty8218 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመርያ ቀጥታ መፅሀፍ ቅዱስ ይዤ ተንበርኬ እፅልያለሁ አነባለሁ ከዚያም ቀሎኝ እነሳለው ከዚያም እራሴን መንከባከብ እጀምራለሁ ኑሪልኝ የልብንትናገሪያለሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንዬ ስለ ራሴ እምትነግርኝ ነው የመሰለኝ ለኔ ጠንክሪ እሚለኝ በሚያስፍልገኝ ጊዜ ነው የደርሽልኝ አመሰግናለው እህቴ 👏😘

  • @amiram.6620
    @amiram.6620 ปีที่แล้ว +6

    በራሴ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ሲሰማኝ ለራሴ ከማደርገው ነገር መካከል ለራሴ እነግራታለሁ የማይሳሳተውና ፍፁም የሆነውን ፈጣሪ እኔን ፈልጎኝ ፈጥሮኝ እንደዚህ ሆኖ መባከን ለእኔ እንዳልተፈቀደና ፈጣሪ ፈልጎኝና አምኖኝ ሌላን መፍጥር ሲችል እኔን መምረጡ እሱም ጋር ተፈላጊና ቦታ ያለኝ መሆኔን እርሱም የማይችልና ደካማን ነገር እንደማይፈጥርና ይህም ሳስብና ለራሴ ስነግራት ጉልበት ይሆነኛል እናም ምን ልልሽ እርሱ ትቺያለሽ ብሎ ፈጥሮኝ እንዴት እኔ እንደዚህ እሆናለሁ እያልኩ ከራሴ ጋር እየታረቁ ማንም ሰው የትኛውንም ገንዘብን ይሁን ዕቃ ወድቆ ቢያገኝ እንደሚያነሳውና እኔ ግን እራሴን ከጣልኩ ማንም እንደማያነሳኝ ቢመረኝም እራሴን እያስታወስኩ ስሜቱ ጊዜያዊና እንደሚያልፍ አየነገርኩዋት እራሴን ፏአ አድርጌ ወደአዲስ mood ለመምጣት እሞክራለሁ 😘 i like what u did 👍🏽

  • @ninanina868
    @ninanina868 ปีที่แล้ว +12

    very powerful message ቃልዬ። ሁሉም በእግዚአብሔር ሀይል ያልፋል

  • @rahelwalelign332
    @rahelwalelign332 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው የኔ ሃሣብ እንዳቺ ነው የሁላችን ሕይወት ውስጥ ያለ ነገር ነው እግዚያብሔር ካልሰጠን ነገር የሰጠን ይበልጣል የኔ ውድ እኔም በቃ ሲደክመኝ መተጣጠብ ጥፍሬን ማሣመር መዝሙር ማዳመጥ ስብከት በጣም እራሴን እዳዳምጥ ይረዳኛል መንፈሴ ይታደሳል ማየት ያለብን ልጆቻችንን ነው የኔ ልጆች ትንንሾች ናቸው ሻሽ ሳደርግ አይወዱም እማማዬ ለምድነው ፀጉርሽን የማትሰሪው ይላሉ ተሰርቼ ካዩ ሲዳብሱኝ ነው የሚያድሩት ደስታቸው ወደር የለውም እግዚያብሔር በሰጠን ነገር እያመሰገን ቀጣዩን ዘመናችንን በደስታ መኖር ነው እኛ ብቻ ሳይሆን እንዴት ልጆቻችን ቅር እንደምናሰያቸው እና እህቶቼ ቶሎ ከዚህ ነገር መውጣት አለብን እላለሁ ብዙ አበዛውባችው የዘመኒ ሃሣብ ውስጤ ስለነበረ ነው አመሰግናለሁ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri ปีที่แล้ว +1

    እኔ የተስፋ መቁረጥ ስሜት ሲሰማኝ በኤርፎን አድርጌ ድምጹን ከፍ አድርጌ መዝሙር ማዳመጥ በጣም ሰላም ይሰጠኛል በመቀጠል ጸሎት ሳረግ እጅጉን ተስፋ የመቁረጡ ስሜት ይጠፋል እናመሰግናለን ቃል

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ ሁሌም እንደምልሽ ቃልዬ አንቺ ልዩ ነሽ እኔ እንደዚህ አይነት ስሜት ሲሰማኝ እንዳልሽው ወደራሴ እመለከታለው ቢያንስ ልጆቼ እግዚአብሔር እኔን አምኖ ሰጥቶኝ እንዴት ተስፋ እቆርጣለው ብዬ እንክብካቤዬን ከጸጉሬ እጀምራለው wakeup lets do it ብዬ ፊቴንም .....ብቻ ለባለቤቴ ብቻ ሳይሆን ልጆቼ እንኳ ማም ዛሬ ልዩነሽ ሲሉኝ ዋው አስታውቆብኝ ነበር እልና አልደግመውም እላለው I ll get back my confidence. ከጭንቀት ምንም አይገኝም ራስን ከመጉዳት በቀር ባለን ማመስገን መቻል አለብን እላለው። ተባረኪ ቃልዬ።

  • @fikerfiker9931
    @fikerfiker9931 ปีที่แล้ว +32

    በራሴ ተስፋ ስቆርጥ ፀሎት አርጋለው ሳርግ ከምልሺ በላይ ከዛ ስሜት እወጣለው።

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ፀሎት ማድረግና ከተቻለ ቤተክርስቲያን ሄጄ ቁጭ ስል በሰላም እመለሳለሁ

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው እኔም ህይወት አንዳንዴ እንዲ ያደርገኛል ግን በእግዚአብሔር ነው የምደገፈው እና ፀሎት

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      ትክክል የኔ ቆንጆ

  • @kurideso5366
    @kurideso5366 ปีที่แล้ว +1

    ምክርሽ በጣም ነው ደስ የሚለው ስሰማሽ እንባዬ መጣ እናት መሆን ጸጋ ነው የሆ ነ የምትኖሪለት ሰው አለ በሂወትሽ ማለት ለማነው ምለፋው ስቲይ ዞር ስቲ የምትጻኒኝበት ነገር አለ ኡፍ ወደድኩሽ እኔ መንታ ልጆች አሉኝ የመጀመሪያው ሶስት አመት ሊሞላው ነው ሁለቱ ገና 7 ወራቸው ነው ቢደክመኝም ግን የምጽናናበት ብለፋም ምደሰትበት ድካሜን የሚያስረሱ ልቾች አሉኝ እና ብቻ ምናለፋሽ አምረሽም ተጎድተሽም አሸንፈሽም ምትኖሪለት ሰው አለ ባወራሽ ደስ ይለኛል እኔ ናይሮቢ ነው ምኖረው

  • @tigistabera2750
    @tigistabera2750 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልኝ እህቴ በጣም የሚያበረታታ ቪድዮ ነዉ እኔ ሲከፋኝና ተስፋ ሳጣ ተስፋ በቆረጥኩበት ነገር ላይ በጣምምም ከምልሽ በላይ የመፍትሄ ሃሳብ ለማምጣት ጭንቅላቴ እስኪዞር አስባለሁ ይሻላል የምለዉን ሃሳብ ወደ ተግባር እለዉጣለሁ ሀ ህይወት ስታስጠላኝ ግን ሁሌም ልጆቼን አስባለሁ እናት የቤት ማገር ናት የእናት መጉደል ቤቱን እንዳልነበረ እንደሚያደርግ ይታወቃል ስለዚህ ምንም ተስፋ ባይኖር ልጆች ተስፋ ናቸዉ ብቻየን ሙዚቃ አዳምጨ አዳምጣለሁ ነገ ለኔ በጣም የተሻለ እንደሆነ አስቤ ዛሬ ትዉልድ እየቀረፅኩ በአፈር ብሸፈንም አልማዝ ስለሆንኩ ይሄ ጊዜ ሲያልፍ ደሞ ዉድና አንፀባራቂነቴን ማንም እንደማይነጥቀኝ ራሴን አሳምናለሁ ዉስጤ እንዳይጎዳ ምክንያቱም ብዙ ነገር ከዉስጥ ነዉ ብስጭት ጭንቀት ከዉጠት መደብዘዝ እስከ ጤና መጓደል ስለማያደርስ

  • @rahmetn
    @rahmetn ปีที่แล้ว +6

    When I am exhausted I lay down on the bed all day and I cry without any reason but this video inspires me and I will never give up on me

  • @taneashamiller8850
    @taneashamiller8850 ปีที่แล้ว +8

    You are a very smart and creative young lady I am proud of you and I want my daughters to be like you 👊👊👊keep your HEAD UP much love Cleveland Ohio 🥰

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 ปีที่แล้ว +1

    ሴት ልጅ ውሳኔዋን ነው የምትመስለው ትክክለኛ አገላለፅ ነው ቃልዬ የብዙዎቻችን ችግር ሁሉን ነገር ከሀብት ጋር ነው የምናያይዘው እና ከዚ ቪድዮብዙ ነገር እንደ ተማርን እርግጠኛ ነኝ ልክ እንደ እኔ።በጣም እናመሰግናለን ስላካፈልሽን ተባረኪልኝ!

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 ปีที่แล้ว +4

    ተስፍ የመቁረጥ ስሜት የተሰማኝ ቀን አባቴ በህይወት ያጣሁት ቀን ነበር ያለሱ የምኖር አይ፫ስለኝም ነበር ግን ወደ እራሴ ተመሰኩ በቃ አመንኩ ዳግም አባቴ እንደ ማይመለስ ወደ ፈጣሪ ጫሁክ ጌታሆ አበርታኝ እያልኩ ግዴታሰለእናቴ ለታናናሻቼ ለራሴ መኖር እንዳለብኝ ህይወት ይጥላል ዘመናዊት አንቺ ከቃል በላይ ነሽ😍😍😍😍😘love you

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ ዛሬ ይሄንን ቪድዮ የሰራሽው ለኔ ነው እግዚአብሔር ነው ለኔ ሲል ነው ያሳሰበሽ አመሰግናለሁ።

    • @gy8086
      @gy8086 ปีที่แล้ว

      Ename lena new beyalhu betam des yelal bechachinen selalhonen thank you 🙏 kalya!!

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ መልካም ዘመን ይሁንልሽ የኔ መልካም በጣም ወሳኝ የሆነ መልእክት ነው ያስተላለፍሽልኝ በተለይ ለኛ ለእናቶች እውነት ሙድን የሚቀይር መልእክት like like Share

  • @mesisol6372
    @mesisol6372 ปีที่แล้ว +2

    በራሴ ተስፋ ስቆርጥ እግዚአብሔርን እና ባለቤቴን አሥቤ እበረታለሁ ልጆቼ ያለኔ ማን አላቸው ብዬ በሀይል እሞላለሁ

  • @shalom1070
    @shalom1070 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful video Kaleye! የኔ ጎበዝ። በጣም ትክክል ነሽ። you really inspire me!

  • @netsiyemama6488
    @netsiyemama6488 ปีที่แล้ว +1

    አንች ብቻ አደለሽም ውዴ እኔም አንዳንዴ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ይሰማኛል ግን ሁሌም ተስፋ ወደሚሰጠዉ ወደ እግዚአብሔር ተመልክቸ እጸልያለሁ ከዛም አግዚአብሔር የሰጠኝን ውድ ስጦታ ልጀን ስመለከት እና ማሚ ስትለኝ የእውነት በጣም ደስተኛ እሆናለሁ። የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል መልክት ነው ለኔ ነው እንዴ ብየ ነው የሰማሁሽ ተባረኪልኝ

  • @selammule4167
    @selammule4167 ปีที่แล้ว

    Yena wede endete endamewedesh! Tawekiyalesh Bianchi asabe esemamalu ename endanchi nw yemaregewe Ena demo kelejoch gare mewale betam adekami bihonem betechaleg akem erase ♥ enkebakebalu Ena seleseteshen tenkare amesegenalu!

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 ปีที่แล้ว +1

    ስልችት ብሎኛ ነበር አችን አይቼ ተነሳሳሁ አውነት ጌታ ይባርክሽ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ቃልዬ እራስን መጠበቅ ጥሩ ነው ከእግዚአብሔር ጋር እናንተ ስሩ እኔ አግዛችዋለሁ ብሎአል

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv ปีที่แล้ว +1

    ኣይ ቃልየ ተስፋ መቁረጥ ስጋጥም መጀመርያ ከ አግዚኣብሄር መነጋገር ምክንያቱ ተስፋ ከመስቆርት አግዚኣብሄር ያደረገልንም የሰጠንም ስለ ምበዛ ሁለተኛ ከልጆቻችን ግዜየ ማሳለፍ አንሱ ስናይ በጣም ከደስታ የተንሳ ተስፋ መቁረጥ ይጠፋል 👏👏👏👏👏

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Very true 👍 💟

  • @azebtekle27
    @azebtekle27 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ መድኃኒዓለም ሰላምሽን ያብዛልሽ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ሲሰማኝ ተኝቼ ስብከት አዳምጣለሁ

  • @fyoriwoldesilase9966
    @fyoriwoldesilase9966 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ብጣም ያነቃቃል ዉሃ ቀዝቀዝ ያለ ኣሪፍ ነዉ ሪላክስ ያደርጋል ❤❤

  • @diduhb3475
    @diduhb3475 ปีที่แล้ว +2

    I came to U.S a year ago. I have two kids and I still don't know wt to do. Things are difficult for me. I feel down mist of the time. Need to talk wz someone. But I have Noone. Just cry and pray and make duaa. Thank you for your motivation. It helps a lot.

    • @umuyusra922
      @umuyusra922 ปีที่แล้ว +1

      Abshiri ehte

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si ปีที่แล้ว +1

      Remember God is with you sister and please try to join church or mosques

  • @fanab7580
    @fanab7580 ปีที่แล้ว +1

    ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ሲሰማኝ
    ነገ ሌላ አዲስ ቀን ነው፣ ዛሬን ታግሰሽ እለፊ፣ በርቺ ተስፋ መቆረጥ የለብሽም ምክንያቱም ዛሬ ላይ የደረስሽው ተስፋ ባለመቁረጥሽ ነው ብዬ ለራሴ እነግራለሁ
    እናም የተሻገርኳቸውን መጥፎ ቀናቶችን አስባቸውና የዛሬው ችግሬ ከነሱ እንደማይበልጥ ለራሴ ነግረዋለሁ

  • @mareamenate2567
    @mareamenate2567 ปีที่แล้ว +4

    you have know idea this message was for me I felt like as if GOD was speaking through you,Thank you marry!!!

  • @hanateshome6395
    @hanateshome6395 ปีที่แล้ว +4

    ቃልዬ ህይወት ከፍ ዝቅ ታደርጋለች ተስፋ ስቆርጥ ሁሌም ሚያበረታኝ ጸሎት ነው ከአምላኬ ጋር ሳወራ እሱ ፊት ሳለቅስ ይቀለኛል የጨለማው ማይነጋ የመሰለኝ ነግቶ ብረሀን ይታየኛል ለኔ ሀይሌ ስንቄ ጸሎት ነው።

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @usmansharujiru2946
      @usmansharujiru2946 ปีที่แล้ว

      Kaliyee yewsten yetnagrish yahilee new yetsmagnii betama debirognal kemilish belayi hiwot astlitognal 3wer. Hinkilif yelegnim bekaa hulu neger yastelal.
      Ehen video sayii yehon neger kilile alegn ameseginalew

  • @kedestmengestab597
    @kedestmengestab597 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ቃልዬ ትልቅ መልክት ነው እኔ በፀሎት አምናለውከዛ ደሞ ያንቺን ቪዲዮ ሳይ ከተቀመጥኩበት እነሳለው የኔ ሱስ። thank you.

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🥰🥰

    • @senaietzergaw2761
      @senaietzergaw2761 ปีที่แล้ว

      ቃልየ በጣም ደስ የምትይ ነሽ እግዛብሄር ከነቤተስብሽ ተባረኪ በጣም ትክክል ብለሻል ሁሉም የተናገርሽው አስተማሪ ነው እና እኔ ተስፈ ስቆርጥ ድብር ስለኝ መተኛት መነሳት አልፈልግም ነገር ግን💕 ለምን እልና ፀሎቴን አድርጌ አንቺ ያደረግሽው💝🌻 ሁሌም የምበረታበት ፓርት ነው ግን ከባድ ነው ደግሞ የሚያበረታው ጌታ ሁሉን በሚችለው አምላክ እበረታለሁ ተባረኪ ቃልየ

  • @lilya5122
    @lilya5122 ปีที่แล้ว +7

    Hi kaleye ; I love ur honesty it gives me energy when I watch ur video God bless u keep it up

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @wubsweettube755
    @wubsweettube755 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እውነት ነው ቃሉየ ተስፋ ባጣሁበት ሰዐት ነው የደረሽልኘ አመሰግናለሁ

  • @konjitderse3048
    @konjitderse3048 ปีที่แล้ว +1

    ፀሎት ይቅደም እይል ከእግዚአብሔር ይገኛል ያልሻቸው ሁሉ እንዳለ ጥሩ መልክትነው ተባረኪ,,,

  • @nardoskindo535
    @nardoskindo535 ปีที่แล้ว

    Selam Kal ene endezih aynet simet sisemagn etseliyalew Egziabher melkam new silezih wede ene yemimetu negroch hulu le bego nachew biye Egziabherin bemamen rasen aberetalew lelaw degimo endezih aynet motivate yemiyadergu videochin ayalew mezmur adamitalew keza melkam simet yisemagnal birtatim agegnalehu. Thank you for being honest Kal! Tebareki!

  • @selam.shaluu
    @selam.shaluu ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ቃልየ ተባረኪ

  • @mekdesteshome4761
    @mekdesteshome4761 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው በርቼ።

  • @elsafgz
    @elsafgz ปีที่แล้ว +3

    Thank you kaleye videoshen sekeft sera aderie , kezam melse lejichen wede temher shegneche , kezam nap weseje menesat betam aketogne gn demo temhertem selalegne menesat alebegne eyalkugne ketasegar setagel neber . I needed that motivation 😘. When I have that feeling I always jump to the shower it really helps, I also go out to nature especially to a waterfront, it lifts my spirit up. And most of all I love listening to mezmur on those days.

  • @firehiwotzenawi2718
    @firehiwotzenawi2718 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው እማመሰግንሽ ተባረኪ አንቅተሽኛል ሁሉ ያልሽው እውኘት ነው ይብዛልሽ

  • @DBM651
    @DBM651 ปีที่แล้ว

    እራስሽን የምትጠብቂበት ትኩረትሽን እወድልሻለሁ።እንኩአን አደረሰሽ።

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p ปีที่แล้ว +1

    ""እግዛብሄር ከኔ ጋር ስላለ ሁሉን እችላለሁ ""
    ድብርት ;ጭንቀት :ሰላም በማጣት ;ደስታ በማጣት የምትቸገሩ ::የሚሚመቻችሁን የሳምንት ቀኖች መርጣችሁ ግማሽ በንም ቢሆን መፃም ጀምሩ ;በመሀል መዝሙር;ስብከት መስማት ;መፀለይ እና መፅሀፍቅዱስ ማንብብ በውስጣችሁ ከእግዚአብሔር ጋር አውሩ። ስራ ላይ እነኳ ብትሆኑ ጨክናችሁ ይህን ዘደ ሞክሩት። ውስጣችን ያለው ችግር ቀሰበቀስ እየተነነ ይሄዳል። በቤታችን/በየግላችን የምናደርገው ፃምና ፀሎት የሂወታችን ማጣፈጫ ቅመም ነው ::እግዚአብሔርም የምንፀለይውን ሁሉ በተሰበረ ልባችን ስንጠይቀው ይራራልናል።
    ሌላው ይህን የየለት ተግባራችን ስናደርግ መነፈስቅዱስ የቅርብ ወዳጃችን ;አማካሪያችን አፅናችን ይሆናል ።ዛሬ ላይ ሆነነ ለነገና ከዛ ወደ እግዚአብሔር ለኛ ያዘጋጀውን ሁሉ በህልምና በተለያየ መንገድ ቀድሞ ያሳውቀናል 🙏🙏🙏
    fasting and praying by adding the word of God is the best medication 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏
    🙏🙏እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ;🙏🙏🙏

  • @mekdessimeneh3209
    @mekdessimeneh3209 ปีที่แล้ว +2

    ፀሎት አደርጋለሁ በጣም ሲቀጥል ደግሞ ከልጅ ጋር ጊዜ አሳልፈለሁ ልጅ ብርታቲ ናት። ❤❤❤❤

  • @user-pj3ry1qk1h
    @user-pj3ry1qk1h ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ቃልዬ ማርያምን ዝም ብሎ ክብድ ድብር ብሎኝ ነበር አሁን ተጣጥቤ ቡና እያፈላሁ ነው አመሰግናለው የኔ ሴት

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much ❤ God bless you 🙏❤ 💯❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷

  • @user-bh2sq6ei8u
    @user-bh2sq6ei8u ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝዝዝዝት ይበልልኝ የኔ ጀግና እህት ቃልዬ በትክክል እማ በጣም ነዉ የምወድሽ ዉዉዉድ አመሰግናለሁ ለኔ ምክርሽ ያበረታኛል እህታለም እመ ብዙ ሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን ፫ይሁን ይደረግልን እማ በርቺልን

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 ปีที่แล้ว

    Tebarkilgn...kenga mitbkewen madreg endalbgen astemrsingal yewesten selam demo weda geta eysus wedkalu bemtgat besu maref yehunlen wstachin kalrfe yewchiw ayasarfm kalgeta

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 ปีที่แล้ว

    ወደ ቤተክርስቲያን ሄጄ ለፍጣሪዬ ስቅስቅ ብዬ አልቅሼ ብሶቴን ነግሬው ችግሬን አራግፌ ወደቤቴ ስመለስ አዲስ ህይወት እጅምራለሁ ያስጭነቀኝን ነገር ለእግዚአብሄር ከነገርኩ በኋላ ደግም ነገሩን ላለማስብ እጥራለሁ

  • @meseretgemeda5340
    @meseretgemeda5340 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ እህቴ በጣም በከፋኝ ጊዜ ነበር የሰማዉሽ በርትቻለዉ

  • @tigistyehuala9716
    @tigistyehuala9716 ปีที่แล้ว +1

    ተስፋ ቆርጨ አላቅም በጣም ብዙ ከባድ ፈተና ገጥሞኝ ያውቃል ግን ተስፍ አልቆርጥም ሲከፋኝ ግን መዝሙር አዳምጣለሁ ከቻልኩ በክርስቲያን ሄጀ ለባለቤቱ እነግረዋለሁ

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ እውነትሽን ነው የኛ ቀን ዛሬ ብቻ ናት ስለዚህ ዛሬን ደስ ብሎን እናሳልፍ መልካም እናድርግ ቀና እንሁን ሁሌም የይቅርታ ልብ ይኑረን አመስጋኞች እንሁን ከጎደለን ነገር ይልቅ ያለን ነገር እጅግ ብዙ ነው እያንዳንዷን ቀን enjoy አድርገናት እንለፍ thanks for your advice 😊stay positive always

  • @merhawit1526
    @merhawit1526 ปีที่แล้ว

    ውፍረትሽን በጣም ነይ የሚወዶ እና ክብደት ለመጨመር ምንኣይነት ምግብ ብመገብ ክብደት እጨምራለው ❤

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ብርታት የሚሆን ነገር ነው ያሳየሽን ቃል አንድ ጓደኛዬን ነው ነው ያስታወሽኝ ውይ ዛሬ እንዴት እንደደከመኝ እንደምንም ብዬ ነው ስራ የመጣሁት ስላት ፊት አትስጡት ትለን ነበር

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 ปีที่แล้ว

    ዘመናዊትዬ:የኔ:ቆንጆ:ሰለምትሰጭን:ቁም:ነገር:አዘል:ምክርሸ:ከልብ:አመሰግናለሁ:በእርግጥ:ህይወት :ብዙ:ውጣ:ዎረድ:አለባት:ዋናው:ተሰፋ:አለመቁረጥ:ነው:እኔ:ሲደክመኝ:በፀሎት :በሰግደት :ሰበረታ:ደሰታ:ይሰማኛል:በተለይ:መንፈሳዊ:መዝሙሮች:ህይወቴ:የሚታደሰበት:ሰላሜን:የማገኝበት:ዘዴዬ:ነው:ለሰው:የማይቻል:በእግዚአብሔር:ሁሉ:ይቻላል::በገንዘብ:መች:ሰላም:ይገኛል:በፈጣሪ:እንጂ:ለሁላችንም:አሰተዋይ:ልቦና :እድሜ:ለንሰሀ:ያድለን 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @mahichane8820
    @mahichane8820 ปีที่แล้ว

    ቃል ስወድሽ ለኔ ብዙ ትምህርት ሠጠሽኛል በጣም ነዉ የማመሰግነው ከነመላዉ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @sintayehuseyfu9781
    @sintayehuseyfu9781 ปีที่แล้ว

    Berase Tesfa mekuret sisemay mejemeriya fiten wede egziabher anesalehu. kezam tenesche lebsen lebshe konjo yehone semet endi semain yeteleyayu negerochen adergalehu. Ayer lemekebel wede wechi ewetalehu cafe meenamen ehedalehu. Family ena friendoche gar gize asalfalehu.

  • @andinetgetachew4231
    @andinetgetachew4231 ปีที่แล้ว

    ምን ብዬ እንደምገልፅልሽ አላቅም የእውነት በጣም ነው ምወድሽ በቃ ከእነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ ። ❤️

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እኔም ልክ እንደዚ ነው ብዙ ጊዜ ደብርት ውሰጥ የምገባው ለመነሳት ይጫጫነኛል ይደብረኛል ደሴታዬ ይጠፋል ግን ያው በግድ ተነስቼ ሻወር ታጥቤ ቤት አፅድቼ ቡና ጠጥቼ እራሴን ወደ እራሴ እመልሳለሁ እና ውዴ እኔም ጋ አለ ይሄ ፊሊንግ ውዴ እወድሻለሁ ስሜቴ ነሽ❤️❤️❤️❤️

  • @amenabebe4774
    @amenabebe4774 ปีที่แล้ว

    Berase tesefa sekoret eseleyalehu begeta hayele sagegne mesetawet lay ekomena lerase enegeratalehu elu techiyaleshi tenker beye lejochene bemasb hayel agegnalehu 😘

  • @misraktadesse8454
    @misraktadesse8454 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔ ጀግና ሁሌ ሳይሽ እበረታሁ ውድድ ነው ማረግሽ ቃልዬ

  • @tigistabera9950
    @tigistabera9950 ปีที่แล้ว

    kaliye yne wud ehit hulem bewubet btena bastesaseb endinadigg slemitastemirin enameseginalen.ahun leteyekshiwu tiyake ene madergewu etseliyalewu,destayen ymimelisilignin ngeraregalewu eg.shawor mewused,erasen menkebakeb,mezmur mesmat,.....

  • @drmelat736
    @drmelat736 ปีที่แล้ว

    I just come across this video today and i wondered how i didn't see any of your videos till now.
    Thank you very much for your amazing videos specially this one!

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ትልቅ ትምህርት ነው የምታስተላልፊው ተባረኪ

  • @user-gm6pz7ri5p
    @user-gm6pz7ri5p ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ያደረገልኝ ነገሮች ወይም የሆነልኝን ነገር ሳስብ እታነፃለሁ ፡ በራስ መተማመንም ይጨምራል ይባላል ተቃራኒው እንደዛው ።

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 ปีที่แล้ว +2

    You are my inspiration thank you shikor inside and out

  • @meseretmulugeta4947
    @meseretmulugeta4947 ปีที่แล้ว +1

    ተስፋ ቆረጬማ አላውቅም ምክንያቱም ተስፋ ከቆረጥን አንድ ቀን ማደር አይቻልም የሞት ሰው ብቻ ነው ተስፋ የሌለው ነገር ግን ብዙ ጊዜ ድብርት ውስጥ ልገባ አችላለሁ ለዚያም ቤት ማጽዳት ሊሆን ይችላል ወይም አራሴን መንከባከብ ሊሆን ይችላል በማድረግ ድብርቴን ለማጥፋት አሞክራለሁ

  • @rozawosen2229
    @rozawosen2229 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ ደስታ አይለይሽ❤ሳቅ ከፊትሽ አይጥፋ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo ❤️ 🙏

  • @Kedusraguel
    @Kedusraguel ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዘመናዊት አሁን እኔን ያየሽኝ ነው የመሰለኝ የ6ወር ልጅ አለኝ እንደዚህ አይነት ስሜት በጣም ከሚሰማቸው እናቶች አንዷ ነኝ ነገር ግን ሁልጊዜ የማደርገው ዝንጥ ብዬ ልጄን ይዤ ከቤቴ ቶሎ ነው የምወጣው ከዛ ስመለስ ሻወር ወስጄ ፏያለ ብናዬን ከቆንጆ ምሳር እበላና ከልጄጋር እተኛለው ተመስገን አምላኬ ቀኔን ስለባረክልኝ አመሰግንካለው 🙏🙏🙏🙏በተረፈ አንቺን አያለው በብዛት አንቺንም አመሰግንሻለው 🙏😘😘😘

  • @meronbikamo7769
    @meronbikamo7769 ปีที่แล้ว +1

    awekalew betam yikefal, yideberal ,yidekmal gen demo fetari le egna yaderegew bezu new,le andandochachen be lij barekon,gemashochachen demo be tena,le lalawe demo be seket moltonal enalesh wede ,ehe hulu semet sisemagn benezi negeroch beretalew fetari yaregelen bezu new😍😍kezan semeten adesalew betam bedesta ,betam betesfa✨🌟

  • @user-kx3jp3in9w
    @user-kx3jp3in9w ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጠንካራዋ ስወድሽ እኮ ቃልየ

  • @testc9197
    @testc9197 ปีที่แล้ว

    Endet neshilgn wude አህቴ ebakshi silkshin negeregn betam efelgishi alehu

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አመሰግናለሁ 😍

  • @abebatesfaye2955
    @abebatesfaye2955 ปีที่แล้ว

    Im so glad I saw this Video today, you gave me the strength I was having a really bad day. Thank you so much Zemenawit

  • @eluseman7058
    @eluseman7058 ปีที่แล้ว +1

    Kerasey gar aweralew endemchel erasen asamenalew keljay gar gizay asalfalew

  • @nitzihtipetros7501
    @nitzihtipetros7501 ปีที่แล้ว

    Thank for the uplifting message!! It is very helpful and encouraging. God bless🙏

  • @melay222
    @melay222 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፕሮግራምሽን በጣም ነው የምወደው የምከታተለው።

  • @hiwibira7295
    @hiwibira7295 ปีที่แล้ว

    Endaze aynet simet tesemtogn ayawkim alfekdiletim miknyatum lalijocha man alachew kena wuchi.enatoch endaze aynat hasab endaymeta madrigal alebin.

  • @nuhamtube3366
    @nuhamtube3366 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዛሬ ግን እንደበፊቱ ደስ ብሎኝ አላይሽም ምክንያቱም በማዲንጐ ሞት በጣም አዝኛለዉ ነብሱን ይማርልን😢

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +2

      አዎ እኔም አዝኛለው የሚገርምሽ ነገር የአንድ ጎደኛዬ ወንድም ሞቶ እያዘንኩኝ እያለ ሌላ ሀዘን ሰማው እና እኔም በጣም አዝኛለው

    • @nuhamtube3366
      @nuhamtube3366 ปีที่แล้ว +2

      @@zemenawit ቃልዬ በጣም ከባድ ጊዜ እያሳለፈች ነዉ ሀገራችን በ2015 መጥፎ ነገር ማንሰማበት ይሁንልን ፈጣሪ በቃቹ ይበለን🙏

  • @hemenarsema3376
    @hemenarsema3376 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ክፉ አይንካሽ ከነ ቤተሰብሽ
    የኔ በራሴ ተስፋ ስቆርጥ መጀመሪያ ራሴን እጠይቃለሁ የዘሬ ምናምን አመት ምን ነበረኝ እራሴ እመልሳለሁ የቤተሰብ ጥገኛ ነበርኩ አሁን ግን የራሴ ቤተሰብ መስርቻለሁ ስራ አለኝ የምወዳት አምሳያ ልጅ አለችኝ ብዬ ለራሴ እነግረዋለሁ እቤት ከሆንኩ ከልጄ ጋር አባቢም ካለ ከነሱ ጋር ስጫዎት ሁሉንም እራሳዋለሁ ተመስገን እላለሁ ያው ውበትን መጠበቁ እንዳለ ሆኖ የእናትነትን ፀጋ ሳስብ በልቤ ሀሴት ይመላል፡

  • @hiwotassefa3563
    @hiwotassefa3563 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ የማደርገው ጸሎት እግዚአብሔር ይሄንን ሥሜት ከአይምሮየ እንዲያጠፋልኘ ሤት ልጅ ጠንካራና ንቁ መሆን አለባት ብዙ ጊዜ በብዙ ነገር ውሥጥ እናልፋለን እግዚአብሔር ሁሉን ነገር እንደሚያሣልፍልን ማመን ዋናው ነገር ነው ።እሥፓርት መሥራት ቢችሉ ለሁሉም እህቶቸ እመክራለሁ ንቁና ጠንካራ ያደርገናል ልጆቻችንን በደንብ እንድንከባከብ ሥራ ሥንሠራ የድካም ሥሜት አይሠማንም ሥለዚህ እህቶቸ ጠንካራ ሁኑ እላለሁ

  • @user-qj4jw5zm1w
    @user-qj4jw5zm1w ปีที่แล้ว +2

    ፊትሽ ጥርት ያለነው ማሻ አላህ እደካሜራው ከሆነ ማለትነው እኔ በሂወቴ ሜካፕ አስነክቼ አላቅም ፊቴን ግን ሻካራ ነው ፊቴ ደረቅፊት የሚባል ሆኖ ሽፍታ ይወጣና ይጠፋል ስደተኛ ስለሆኩ ሙቀቱነው እያልኩ ተወዋለሁ ግን አዲቀን የራሴ የሆነ ሂወት ስለሚኖረኝ ካሁኑ መከባከብ አለብኝ ራሴን እልና እደት ልከባከበው ??ፀጉሬ ላዛ ነበር አሁን ግን ክርችፍ ብሎ ሳበጥረው ይቆማመጣል እስኪ ወደነበረበት የሚመልስነገር መላ በይኝ እህት በተረፈ እናመሠግናለን ስለምታጋሪን ነገር በሙሉ 🌹💋

  • @ruthdemissie2116
    @ruthdemissie2116 ปีที่แล้ว

    Kaliyeeee hulem inspire taregignalesh yene gegina set nesh 💚💚💚

  • @selamawittemesegen222
    @selamawittemesegen222 ปีที่แล้ว

    Yena Webe Anchi Tameryleshe Asetesasebeshe Yameral Wow

  • @yeroniskena6010
    @yeroniskena6010 ปีที่แล้ว

    Berchi yene web geta zemenishin yibark.kaliye yefit konjo serums ayine lakilign America negn

  • @abebechmolla7666
    @abebechmolla7666 ปีที่แล้ว

    Dese yemel hasab new zeme, gen hula wetret weset ,desttega yalehone sew ,be men yelewet

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 ปีที่แล้ว

    💖💖💖💖💖yene wud baguguti naw mitabikish sititafi kiri yilengali

  • @enatenatenat8843
    @enatenatenat8843 ปีที่แล้ว

    ቃል በጣሞ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እህቴ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 ปีที่แล้ว +1

    it’s helpful thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @semerzeki7904
    @semerzeki7904 ปีที่แล้ว

    Betam ewunete newu betam enamesegnalen ehit

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ትክክል ነሸ አመሰግናለሁ ።

  • @jembia7857
    @jembia7857 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing. You’re right God bless you. Bemdehanyalem yechalale

  • @genetzerihun5658
    @genetzerihun5658 ปีที่แล้ว

    Ow you so sweet thank you for sharing God bless you beautiful 😻