ከብርጋዴር ጄኔራል ሙሉዓለም አድማሱ ጋርቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 240

  • @abrahamtesfai4941
    @abrahamtesfai4941 4 ปีที่แล้ว +19

    Honorable-B.G-Mulualem-Admasu-----A-man-of-integrity-&-principle.-His-Honesty-Persevernce-&-his-dedication-to-his-people-&-country-is-beyond-imaginable.

  • @ermiasalemayehu4108
    @ermiasalemayehu4108 4 ปีที่แล้ว +29

    ማርያምን ኢትዮጵያን በ አንተ ውስጥ አየኋት ፤ እረጅም እድሜ ኑርልን

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 4 ปีที่แล้ว +14

    አማራ♥ መተው የለብን ♥ባሀሪ ♥የውጮን ሰው♥ እደመላክ ♥የራሳቺንን ማኮሰስ ይታያል ♥መጀመሪያ አማራ እንሁን ♥አማራን እገዲፍ ለዚህ ጀግና♥ እደት ከመት እኳ ማዲረግ ያቅተናል ♥ወይነክ አማራ♥♥♥???

  • @yosefabel5722
    @yosefabel5722 4 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ተረፍክልን ጀግናው የተሰው ጓዶች ነብሳቸውን ይማርልን ክብር ይገባችኋል 😍😍😍

  • @mekdesbekele9853
    @mekdesbekele9853 4 ปีที่แล้ว +50

    "አማራ" ማለት "ድንበር ጠባቂ" ማለት ነው:: ሌላ ምንም ማለት አይደለም:: ከመላው ብሔር --ብሔረሰብ ጋር አብሮ እና ተመሳስሎ የኖረና: ወደፊትም የሚኖር ጀግና ህዝብ ነው::

    • @kebreabwoldemariam8821
      @kebreabwoldemariam8821 3 ปีที่แล้ว

      mekdes Bekele
      ኤሪትራዊ ነኝ ግን የሚልህ ጀግና ድንበር ጠባቂ ከሆነ ለምን የ ኤሪትራ ሰራዊት አስገባቹ ። ደካማ ስለ ሆነ አይደለም ወይ ።

    • @sebleysema6045
      @sebleysema6045 3 ปีที่แล้ว

      Pldp

  • @Sasa-lf2es
    @Sasa-lf2es 4 ปีที่แล้ว +11

    ጀግንነትህን፡አደበትህ፡እርጋታህ፡ያፀባርቀዋል፡ዛሬም፡ነገም፡እግዛብሔር፡ይጠብቅህ፡አተን፡የወለደች፡ማህፀን፡ትለምልም፡እረጅም፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ፈጣሪ፡ይስጥህ።

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 4 ปีที่แล้ว +8

    ቀሪ ጊዜህ የተባረከ ይሁንልህ አባቴ"
    ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን "" 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤👆👆👍👍

  • @yesufyimertessema1535
    @yesufyimertessema1535 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነህ ወንድሜ። ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
    !!

  • @meyisawyohannes4841
    @meyisawyohannes4841 4 ปีที่แล้ว +11

    ይህ ጀግና ጀኔራል እኮ በጣም ሊነገርለት ይገባል:በአማራ ማስሚዲያ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ሚዲያወች ግን የተያዘው ሩጫ የድል ሽሚያ ነው::ትልቁ ግንባር ቀደም ሊነገርለት የሚገባ ይህ ሰው ነው ከአማራ ሀይሎች ቀጥሎ ማለቴ ነው ከዛም መከላከያው:በሞላ::

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
    @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 4 ปีที่แล้ว +45

    እፍፍ የኛ ጀግና እርጋታህ ትህትናህ ብቻ ይበቃል

    • @afeworkbahbla3888
      @afeworkbahbla3888 4 ปีที่แล้ว +1

      ጀግና ጨዋ መሆኑን ያስመሰከርክ ታላቅ ሰው

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 4 ปีที่แล้ว +41

    ይሄን ጀግና ሁሌም አቅርቡልን ትህትናው ግሩም ነው እውነት

    • @i_love_chips_
      @i_love_chips_ 4 ปีที่แล้ว

      True 👍✔ i wish him long life God be with him👏👏👏👏🙏🙏🙏

    • @eyerusalemdawit3999
      @eyerusalemdawit3999 4 ปีที่แล้ว

      @@i_love_chips_ Amen bless too u dear

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 4 ปีที่แล้ว

    ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉዓለም አድማሱ።።።።ጀግና ጀግና እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ 🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነውና 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fhgjj9474
    @fhgjj9474 4 ปีที่แล้ว +12

    እዲህ ያለ ጀግና አየቸም ሰምቸም አላቅ አና በቂ አርፈት ያስፈልገዋል ባይ ነኝ

    • @fatyeyab1336
      @fatyeyab1336 4 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍

  • @ዳኒ-ቸ7ፐ
    @ዳኒ-ቸ7ፐ 2 ปีที่แล้ว

    አባት እንኳን ተረፍክህ የኛ ምርጥ ጀግኖች ሽልማት ይገባችኋል ። ሁሌም እንካርላን . እና በጀግንነት የተሰዉ ጓደችህ ነፍስ ይማር😭😭😭😭🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @vdhfgdhd5147
    @vdhfgdhd5147 4 ปีที่แล้ว +20

    አንተን አላህ እድሜህ ያስረዝምው ይወለድካቸው እንዳንተ ጀግና ይሁን አሚንንንን

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 4 ปีที่แล้ว +5

    God Bless You and your family jeneral Mulualem you are a good ethiopian🙏🙏🙏💚💛❤💪💪💪

  • @belayassefa422
    @belayassefa422 2 ปีที่แล้ว

    እረጂም እድሜ እመኛለሁ ጀነራል ❤ትልቅ እና በሳል አስተሳሰብ ካንተ ተረድቻለሁ

  • @hanan7573
    @hanan7573 4 ปีที่แล้ว +12

    አቤቴ እንኳንም ተረፍችሁልን 💚💛❤

  • @መቲግሩም
    @መቲግሩም 4 ปีที่แล้ว +13

    የኩታም የፎጣም ለባሽ
    ያራሽም የተኳሽ ልጅ
    የቀዳሽ ያስቀዳሽ ልጅ
    የጀግናው የነፍጠኛ ልጅ
    እጅ አልሰጥም ያለው
    ለባንዳ ጎጠኛ ጀግናው

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 4 ปีที่แล้ว +2

    ብርጋዴር ጄኔራል ሙላለም (ጀግናው)አድማሱ እረጅም ዕድሜ ተመኛው

  • @hizkiasterfe1401
    @hizkiasterfe1401 4 ปีที่แล้ว

    የአባቶቹ ልጅ...ቀንነቱ፥ ታጋሽነቱ፥ አስተዋይነቱ እና የጥበቡ ልክ እንደ እምየ ምኒሊክ...ክንዱ እንደ ቴዎድሮስ..ቆራጥ እንደ በላይ ለሀገሩ እምቢ ያለ!
    ክብር ለእናንተ ይሁን!

  • @cell2836
    @cell2836 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ አባት እግዚአብሔር አሁንም አምላክ ይጠብቅህ እግዚአብሔር። አምላክ ለሁላችሁም ይጠብቅልን

  • @yohaal3730
    @yohaal3730 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተመስጨ ያዳመጥኩት መልክት። እናቱ የወለደችው ጀግና

  • @asteragmas2817
    @asteragmas2817 4 ปีที่แล้ว

    እ /ር የጠብቅልን!!አሁንም ድሉ የአንተ ነው!!!ጅግናችን!!

  • @uaejojoaalain9882
    @uaejojoaalain9882 4 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለጀግናው መከላከያና ልዩ ሀይል ፍኖ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 4 ปีที่แล้ว +5

    ጀግና እግዚያብሔር ካተጋር ይሁን 🙏🙏💚💛💝

  • @gadamgege2754
    @gadamgege2754 4 ปีที่แล้ว +9

    ሰላማችሁብዝትይበል

  • @selamwitnegash9595
    @selamwitnegash9595 4 ปีที่แล้ว +11

    ስታወራ እጀት ትበላለህ እግዚአብሔር እኳን አተረፈህ የበሉብንን ወድሞቻ ችን እህቶቻ ችን ነብስ ይማር እነዚህን አጋንቶች ከሀዲወች እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ምስጦች

  • @yoditasfaw576
    @yoditasfaw576 4 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ እናትም እደአንተ አይነቱን ጀግና ወልዳለች ለሀገር እናቱ ሕይወቱን ሊሰጣት የተዘጋጀላት እደናተ እይነት ሀገር አኩሪዎች ጅግኖች ይኑሩልን ሰፊ እድሜ ከጤንነትጋ ይስጥል ለጀኔራላችን

  • @atlas4738
    @atlas4738 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ጀነራል እንኳን አተረፈልን እንወድሀለን እንኮራብሀለን🙏🙏🙏🙏

  • @aynalemassefa3098
    @aynalemassefa3098 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነት የአገር ኩራት ናችሁ ወድ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @halima1861
    @halima1861 4 ปีที่แล้ว +5

    አላህ እድሜህን ያርዝመው ጀግና

  • @khaddamakhaddama6904
    @khaddamakhaddama6904 4 ปีที่แล้ว +51

    ግን አማሬ ሚድያ ይህ ብቻ ሰብስክራየብ ለምን ሆነ አማራ የለም

    • @cell2836
      @cell2836 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነው

    • @habibachanie3980
      @habibachanie3980 4 ปีที่แล้ว +1

      Amara Ras Berasu Mqega Selehon ....

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 4 ปีที่แล้ว +1

      የራሳችንን ስለማናከብር ይመስለኛል

    • @uaejojoaalain9882
      @uaejojoaalain9882 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ገርሞኛል ቻናላችን እንደማሳደግ የማንም ማይርባ ዩቱብ ጦረተኛ ስብስክራይብ ያደርጋሉ

  • @ዘላለምጥላዬ
    @ዘላለምጥላዬ 4 ปีที่แล้ว

    ጀግናው የጀግና ዘር እንኳን ለዚህ አበቃህ። ከፈጣሪ ጋር እናንተን የመሳሰሉ ቆራጥ ጀግኖች እያሏት ኢትዮጵያን ማንም አይደፍራትም።
    ዘላለማዊ ክብርና ምስጋና ለመላው ሰራዊታችን።

  • @woynshettilahun4189
    @woynshettilahun4189 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን ጀግናችን እናመሰግናለን 🙏

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh 4 ปีที่แล้ว +2

    ኣተ ንፁህ ና መልካም ትህትናን እደ ልብስ የለበስክ ጀግና ንፁህ ኢትዮጵያዊ ስለ ሆንክ እግዚአብሔር ለእነሱ ሴራ ኣሳልፎ ኣልሰጠህም ለ3 ቀንም ያለ እህል ውሀ ተዋግተህ ያሽነፍካቸው ጀግና ነህ

  • @eke1914
    @eke1914 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for your excellent work

  • @helinabogale4762
    @helinabogale4762 4 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና ቀሬው ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @aberaj3797
    @aberaj3797 3 ปีที่แล้ว +1

    በደምና በአጥንት የተገነባችን ሀገር ከአጋንንት በባሱ ደላሎችና ሆዳሞች ከክፋት ጥግ ላዳናት ፈጣሪና መከላከያ እንዲሁም የተለያዩ የፀጥታ አካላት ክብርና ሞግስ ይስጥልን!!

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 4 ปีที่แล้ว +5

    የኢትዮጵያ አምላክ እነሱን ከመሬት ገፅ ያጥፋቸው ሰይጣን

  • @mekdesbekele9853
    @mekdesbekele9853 4 ปีที่แล้ว +2

    እሜን: አሜን 🙏🏾 የእግዚአብሔር እርዳታ በእርግጥም አለበት:: ብርታትን ከጥንካሬ ጋር አጎናፅፎ ከጨለማ ወደ ብርሃን እንደዚህ ይዞ የሚያሻግር እርሱ ይሁን! ሲል ብቻነውና:: ያለሱ ምንም አይሆንም!! አሜን ለይኩን! ለይኩን!
    ብሩከ ለይኩን!!!

  • @yimamhassen8439
    @yimamhassen8439 3 ปีที่แล้ว

    ጀኔራል ሙሉ አለም አድማሱ እንኮራብሀለን ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድማችን

  • @meyisawyohannes4841
    @meyisawyohannes4841 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ:ጀግና:ኢትዮዽያዊ:ጀኔራል:ከልዩ:ኢትዮዽያዊ:ትህትና:ጋር::ግን:በእርግጥ:ስንቶቹ:ከፍተኛ:የአርሚው:አመራሮች:ናቸው:ልክ:እንደሱ:ኢትዮዽያዊ:አመለካከት:ያላቸው::

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 4 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያውያንን ገድለው ኢትዮጵያን ሊመሩ ?
    በጣም ደፋሮች ናቸው

    • @አቡአብዲላህወሎዊይ
      @አቡአብዲላህወሎዊይ 4 ปีที่แล้ว

      እንኳን አቃጠላችሁ ጁንታ

    • @abebatefera1234
      @abebatefera1234 4 ปีที่แล้ว

      ድሮም ኢትዮጵያዊ ገለው ነው ስልጣን የያዙት
      የራሳቸውን ትግራይ ሰዎች ሳይቀሩ ነው ሲያጠፍ የኖሩት

    • @hayatmuhammed2267
      @hayatmuhammed2267 4 ปีที่แล้ว

      ጆታ ስግብግብ እደናተ ያለ ሌባ ሀገርን አይመራም እየመረራቹህ ዋጡት።

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 3 ปีที่แล้ว

    B/ General mulaleme Ademasu we love you our hero thanks for all military difference forces

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 4 ปีที่แล้ว +2

    I'M SAYING AGAIN AND AGAIN THANKS DR ABIY AHMED AND YOUR CHIF STAFF OFFICER THANKS ETHIOPIAN ARMY FORS AND AIR FORCE.

  • @fhgjj9474
    @fhgjj9474 4 ปีที่แล้ว +15

    አቤት እርጋታ አቤት ትህትናህ

  • @abebatefera1234
    @abebatefera1234 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የተረፍትን ጤና ዕድሜ ይስጥልን የሞቱትን ነፍስ ይማር የቆሰሉትን እግዚአብሔር ጨርሶ ፈውሱን ይስጣቸው 🙏💚💛❤

  • @zedimayo7389
    @zedimayo7389 4 ปีที่แล้ว +5

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ጀግናው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Mesay

  • @husainabshi9659
    @husainabshi9659 4 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 4 ปีที่แล้ว +1

    በዓውሮፓውያንም ሆነ በኣረቦች ተጠልተው ተወግተው ወይም ተዋክበው ያሉ የነበሩ የኣፍሪካ መሪዎችም ሆኑ ሀገራት፣ ዓመራር ሰጪዎቻቸው ማለትም መሪዎቻቸው ና ባለፀጋዎቹ ወደኣውሮፓም ሆነ ኣረብ ሐገራት ሃብት ዓናሸሽም ባንኮቻችሑን ከሕዝባችን ዕየሰረቅን ዓናደልብም ያሉ ናቸው።
    ክብር ከሕይወት በላይ ነች ለዚህም ነው ፍልሚያው የቀጠለው በምድር ላይ።
    ተከባብረን የተሻለ ህይወት ለመኖር ብንችል ይመረጣል። ትንሿ ኣይጥ (ድንቢጧን) ትንሿን ወፍ ዓይታ ዕንዴት ትንሽ ነች ብላ ዕንደተገረመችው ባይሆን ግምታችን ያስከብረናል። ትግርኛ ተናጋሪው የኣፍሪካ ሕዝብ ክብሩን ያዋረደ፣ ኣፍሪካዊነቱ ያስጠላው ዕራሳቸውን ጠልተው የኣዕምሮ ሁከት ያደረባቸው በመሆናቸው በገሃድ የተፈፀሙትን ወንጀሎች በሙሉ የኛ ናቸው በሚሏቸው ያልተሰራ፣ ሆን ተብሎ በዓብይ መንግስት ዕና ጦር የተሰራ ተንኮል ነው ብለው ሦሥተኛ ወንጀል ዕየሰሩ ይገኛሉ። ሥለዚህ የሰፈራ ዓዲስ ዕቅድ ቢነደፍ መልካም ይሆናል። ከተለያዩ ጎሳዎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወደዓክሱም፣(የዛሬዋ ትግርይ)ሐረርጌ፣ ጎንደር፣ ወሎ፣ ጎጃምና ወለጋ ዕንዲሰፍሩ ቢደረግ ለዓሠራርም ሆነ ዒትዮጵያን ለማዳን ያስችላል። ያ ማለት ሑሉም ዕንደደቡብ ሕዝብ ለኣፍሪካ ኣንድነት ዕንደዓንድ ሕዝብ ይተያያል ዓብሮ መኖርን ይማራል ጠንክሮም ይሰራል ማለት ነው።
    ነጩ በመንጣቱ ተሰባሥቦ ሃይል ዕንደፈጠረና ለማጥቃት ዕንደበቃ ሁሉ፣ ዕኛም በመጥቆራችን ኣንድ ናችሑ ስላሉን፣ የኛ ኣንድ መሆን ዕነሱ ገብትዋቸው ዕኛ ሳይገባን ከቀረ ዓስቂኝና ምን ያክል ደደቦች ዕንደሆንን ምስክር ነው። ሥለዚህ መሸራሞጡን ትተን ማንነታችንን ኣክብረን ወደን ልዩነቶቻችንን ኣጥብበን ተቻችለን ዕራሳችንን ለመከለከል ብንበቃ ይመረጣል። ባንዳዎቹን ዓንድ ኣፍሪካዊ ዕስኪቀር ድረስ ዕንፋለማቸዋለን። ዕናንተን ለማስረዳት ለማሳመን ብዙ ግዜ መፍጀቱ ያሣዝናል። ዓሁን ያላበራችሑ ከዓሑን በሗላ ይሔንን ኣሁን ያገኛችሑትን ዕድል ዓይነት ኣግኝታችሑ ለመጠቀም ሕልም ብቻ ነው፣ በርቱ። ሱዳንም ሆነች ሌሎች የዓፍሪካ ሐገራት መሪዎች የዓውሮፓውይንና የዓረብ ሖዳም ወኪሎች ዕንጂ ለዓፍሪካውያን የሚሰሩ ዓደሉም፣ ለዚህም ነው ዓቅም ቢኖር በየሃገራቱ ዕየተገባ ሁነኛ መንግስት በግድ ዕንዲቋቋም መደረግ የነበረበት። ድል ለጥቁር ሕዝብ።

  • @mekdes8684
    @mekdes8684 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግና

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 4 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት ጀግናው።

  • @dkm1666
    @dkm1666 4 ปีที่แล้ว +2

    BR/ GENERAL IT IS GOOD WHAT YOU SAY NEVER BE ANY POLITICAL PARTY MEMBER ONLY ETHIOPIAN MILITARY FORCE TO PROTECT ETHIOPIA FROM ANY DANGER

  • @blatienawrayakobo3269
    @blatienawrayakobo3269 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍ ያለፋቹትን እነዛን ቀናቶች ሳስብ ልቤ ተጨነቀች . . ጀግኖቻችን ክፉ አይንካቹ . . ፈጣሪ ብድሩን ይክፈላቹ . . ክበሩልን

  • @galselomon
    @galselomon 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ኢትዮጵያ ብዙ ደግኖች አሏት ክብሩ ይስፋ

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናዬ ብየህ አለሁ!

  • @daremyeleshgeda533
    @daremyeleshgeda533 3 ปีที่แล้ว

    Always good protect you🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tegistegis5177
    @tegistegis5177 4 ปีที่แล้ว

    ጅግናችን ነክ የኛ አበሳ በርቱ

  • @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
    @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ክብር ለብ/ጀ ሙላዓለም አድማሱ

  • @secrethabesha9943
    @secrethabesha9943 3 ปีที่แล้ว

    i love u my father from tigray

  • @biniamabrha191
    @biniamabrha191 3 ปีที่แล้ว

    i am from tigray...well tplf ugly leadership left us a shame.I SEE this general has decency ,love u sir. hopefully you will protect civilians in the regions..

  • @haymohamad7173
    @haymohamad7173 4 ปีที่แล้ว

    ደልሒ ለመከላከል አላህ ይጠብቃችሁ አይዛችሁ

  • @tigesttigest894
    @tigesttigest894 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነው እኮ ሙሌ ያባቱ ልጅ

  • @sosenazewdie5326
    @sosenazewdie5326 3 ปีที่แล้ว +1

    እባክዎ ጅኔራል ትግሬ ጠራርገው ከአማራ ክልል ያስወጥሉን፣ አንፈልጋቸውም አናምናቸውም!!! እዛው ክልላቸው ቁጭ ይበሉ፣ አማራ በሱሪው የተወረረው መሬቱ አስመልሷል፣ ካሁን በኋላ ከትግሬ ያለንን ሂሳብ ለወደፊቱ ቀስ እያልን እናወራርዳለን፣ ላደረጋችሁልንና ለከፈላችሁልን መስዋዕት ከልብ እናመሰግናለን

  • @seralmalem3106
    @seralmalem3106 4 ปีที่แล้ว

    ፍጣር ይጠብቅ ህ የኛ ጅገና

  • @fathamttube8258
    @fathamttube8258 4 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል

  • @dfsgrdggft4704
    @dfsgrdggft4704 4 ปีที่แล้ว +3

    ኬኛ አቤት ጉድ ሁሉ ኬኛ አረሞ ፊፊኔ ኬኛ ይላል ትግራይ ጦሩ ኬኛ እነደው ሌላው ህዝብ እንዴ ይሁን አይ ፈጣሪ

  • @AliAli-gx8nh
    @AliAli-gx8nh 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 3 ปีที่แล้ว

    አሚኮ አይ አሚጎ ኧረ ወርቅ አማርኛ አለን ተጠቀሙበት።

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 4 ปีที่แล้ว

    yemayneka jegna nektew eneze weradoch ende ayet beyegudguad asadedachut keber Le mekelakeyachen ena ayerhail🙏🙏🙏 💪💪💪👍👍👍💚💛❤️💚💛❤️

  • @crimsonJerom
    @crimsonJerom 4 ปีที่แล้ว +2

    Although very happy TPLF is removed and these honest solders survived the attack, this shows how poor the military intelligence is. I hope the military fixes this glaring issue that has lead to so much loss.

  • @የግብፅህይወትአባይ
    @የግብፅህይወትአባይ 3 ปีที่แล้ว

    ብርጋዴል ጀነራል ሙሉአለምን ሀገሬ ስገባ ማግኘት እፈልጋለሁ ግን እንዴት የምታውቁ ንገሩኝ እባካችሁን

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ጀግና ኢትዮጲያ በናንተ ትኮራለች

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 4 ปีที่แล้ว +5

    የኛ ጀግና እንኳን በሰላም ወጣህ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 4 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS ETHIOPIA AND DR ABIY AHMED!!!

  • @haymiyewerkuljigs1787
    @haymiyewerkuljigs1787 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 4 ปีที่แล้ว

    B/General mulualen jegnoch nachu 💪💪💪tarek sertachual semachu mecham ke ethiopian lib west aytefam mesehaf metatem alebet yeha tarekawe geza we ❤️❤️❤️you yega kuratoch ye ethiopia jenoch💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @weldemichaeltuquabo4569
    @weldemichaeltuquabo4569 3 ปีที่แล้ว

    I like united state of america i a m lievng 29 years think you

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh 4 ปีที่แล้ว

    ዳግም ኣፄ ቴድሮስ ኣተና ሰራዊቶችህ እስከ ሞት ድረስ ተዋደቃችሁ

  • @memeselmone8841
    @memeselmone8841 4 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ሰዉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት 😍

  • @sofiahailu7814
    @sofiahailu7814 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ኢትዮጵያው

  • @dfsgrdggft4704
    @dfsgrdggft4704 4 ปีที่แล้ว +3

    አይ እንደው መጨረሻየን አሳምረው ብሎ መጸለይ ቀላል ነገር አይደለም ጁታው ሲአልቅ አያምር ሆነ

  • @yordanosshiferaw573
    @yordanosshiferaw573 4 ปีที่แล้ว +1

    You are a real Ethiopian hero, Brigadier General Mulualem Admasu!

  • @sirakabebe8503
    @sirakabebe8503 4 ปีที่แล้ว

    Anbesawe mulualeme God bless you

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 4 ปีที่แล้ว

    Wow brgader jenral egzhber slrhadu amsgnalu Jesus Christus andu yulu geta selyu semu Jesus Christus kenat gaer nw

  • @benjaminteklu7110
    @benjaminteklu7110 3 ปีที่แล้ว

    Long live my General!

  • @abebatefera1234
    @abebatefera1234 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እነዚህን እባቦች ከስር ነቅቶ ያጥፋልን 🙏

  • @mekonnenchanie4681
    @mekonnenchanie4681 4 ปีที่แล้ว

    ዲቆን ሙሌ በርታልን

  • @fhgjj9474
    @fhgjj9474 4 ปีที่แล้ว +5

    አጀቴን በላሄው

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 4 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ማነው ጀግና ጀነራል የወለጋውን የመተከሉን ጀኖሳይድ የሚቃወም????? ይህን ወጀል የማይቃወም ጀነራል ዝጀሮነው የሚባለው።

  • @محمدسعيد-ض6س9س
    @محمدسعيد-ض6س9س 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ሰው ኢትዮጵያ 33አመት አገልግሏል በዚህ ሁላ አመት ፍንታ መጨረሻ ሊያጠፉህ ፈለጉ እድሜ ጤና ይሰጥህ ለትልቅ ማዕረግ ያብቃህ ይገርማል የአማራው ወታደር እጥርሳቸው ያስገቧቸው ለምን ይሆን ፍረሀት ጥላቻ ለምን ምክትል አዛዥ አዳምነህ ጓዶች አብረው ታፍነው ወር አሰር ቀን አንገላቷቸው ይገርማል

  • @mollanega7386
    @mollanega7386 4 ปีที่แล้ว

    U are wonderful Ethiopian!!!

  • @abcsbd1331
    @abcsbd1331 4 ปีที่แล้ว

    ይህን ጀግና ስወደዉ

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 3 ปีที่แล้ว

    Wow our heroes intelligent military forces thanks for the sacrifice your life to protect our country thanks mach respect one love great power country down the banda Egypt tplf woyane mote le fascist the criminal tplf woyane .

  • @zinashuae2231
    @zinashuae2231 3 ปีที่แล้ว

    የኛጀግና

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 3 ปีที่แล้ว

    ጅግናዉ አበባዉ ታደስ የዉንዶች ዉንድ ነህ

  • @uaejojoaalain9882
    @uaejojoaalain9882 4 ปีที่แล้ว +2

    በቀጣይ አበባው ታደሰን አቅርቡልን