ምርጥ የበረዶ አሰራር ለሶፋ ለረከቦት ለብዙ ነገር ይሚሆን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 43

  • @mesitiub2840
    @mesitiub2840 2 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል የኔ ባለሞያ

  • @lubabafaisal6270
    @lubabafaisal6270 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ በጣም ያምራል በርች እህት ስታያይዢ ብታሳይን አሪፍ ነው

  • @KemilaMohammed-c6z
    @KemilaMohammed-c6z 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህኢንሻአላህእሰራዋለሁ

  • @سعادفخري-ش4ه
    @سعادفخري-ش4ه ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ አችን አይቸ ሠራሁት❤❤❤❤

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እህቴ በርቺልኝ👍👍👍❤🙏

  • @qatarqt2676
    @qatarqt2676 10 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah Masha allh❤❤❤❤

  • @majazsajaa3378
    @majazsajaa3378 2 ปีที่แล้ว +1

    ካሜራሽ ከጎን አድርጊው በደብ እየሠራሽ ይታያቸዋል ከፊትለፉት ምሠሪውን ምንም አይታይም ጀዛክ አላህ ህይረን

  • @QwAs-th8uu
    @QwAs-th8uu 6 หลายเดือนก่อน

    ባታሳይን ይሻላል

  • @ElfneshEmiru
    @ElfneshEmiru 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራም ግን ግር ያለኝ ማእዘኑን አንድ ቦታ ነው እንዲ የምንሰራው አምስት ድርብ ኪሮሽ አንድ ቦታ ከዚያ ሁለት ሰንሰል ከዚያ መልስ እዛው አምስት ድርብ ኪሮሽ ነው ወይስ አይታይም ግራ ገባኝ ካይሽው መልሽልኝ

    • @ወይነሸትሙሉ
      @ወይነሸትሙሉ 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ትፈጥናለች

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 3 ปีที่แล้ว

      @@ወይነሸትሙሉ ጀምሬው ነበር ተውኩት አልገባ አለኝ በጣም ነበር ያማረኝ

  • @meditube896
    @meditube896 3 ปีที่แล้ว

    ስትሰሪ እንድለይ አድርጊው

  • @DestaMekonnen-r6y
    @DestaMekonnen-r6y 8 หลายเดือนก่อน

    Aktebeshe sayin menem aygebam demo reka ala

  • @ethopiaethiopia2030
    @ethopiaethiopia2030 6 หลายเดือนก่อน

    Kamrershin asetkake

  • @ዙለይካ-ዀ1ዠ
    @ዙለይካ-ዀ1ዠ ปีที่แล้ว

    ፎቶ ላኪ

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እህቴ ያምራል

  • @eilham2682
    @eilham2682 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ይስለም የድክ የኔ ቆጆ ያምራል

  • @yuanryan1933
    @yuanryan1933 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውው👌👌👌

  • @mesitiub2840
    @mesitiub2840 2 ปีที่แล้ว

    ብዙም አይታይም ለመልመድ

  • @ethopiaethiopia2030
    @ethopiaethiopia2030 6 หลายเดือนก่อน

    አልገባኝም ባጣም tefatinalsh

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    እህ እደት እደጎጎሁ ነበረ ግን አጠላፍሺን ቀስሰ ብለሺ ብታሳይን ነበረ

  • @khuwavi9242
    @khuwavi9242 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ ማማየ ብስኩት ስራውን እኔም ካንች አይቸ እየሰራሁ ነው በጣም ነው ጀስ ያለሺ ጀዛኪላሁኸይር ሀቢበቸ ስጨርስ ፎቶ አንስቸ እልክልሻለሁ የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላወኩበት የረከቦት አሰራር ግን እቢ ብሎኛል ኢንሻአላህ እስኪ አሁን የጀመርሺውን እሞክራለሁ ካገራልኝ በተረፈ አድናቂሺ ነኝ ኮመንት አድርጌ ግን አላውቅም በርቺ ሀቢበቲ

  • @tyeresulwedajtube5687
    @tyeresulwedajtube5687 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah bexam yamiral gin jimirun sitii jemiri sint andadiyosh inde serashi ina mazenun ke serash behuwala sint qedada zeleni andadiyoshin inde mitiseri bitinegrin konjo dizayinu alimexa alegn

  • @Tነኝየአቧራዋአይናፋር
    @Tነኝየአቧራዋአይናፋር 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @habiba8698
    @habiba8698 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ውብብብ እጂ

  • @youthupaqatar5452
    @youthupaqatar5452 2 ปีที่แล้ว

    አሰራርሽ ለተስተማሪአይሆንም አዙረሽ ማሳየትአለብሽ አችኮ ላችነውየምታወሪውየምትሰሪው አደየኳ ጠጋአርገሽአታሳይም

  • @umselman1115
    @umselman1115 3 ปีที่แล้ว

    Mashallah berch

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 3 ปีที่แล้ว

    አይኔ ቦዝ አለ አልታይ አለኝ

  • @TigistAzeze-ne4vz
    @TigistAzeze-ne4vz ปีที่แล้ว

    ምንም አይታይም እኮ ለማወቅ መሰለኝ አንችን የምናየው እንደሌሎች እንዲታይ አድርገሽ ቅረፅው

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አልገባ ብሎኛል ቢያስ ስታስገቢ ስታወጪ ብትነግሪን ጥሩ ነበር ደጋግሜ አይሁት ጀምሬ ነበር ተውኩት

  • @zahramusitafa8407
    @zahramusitafa8407 3 ปีที่แล้ว

    Ahleen Ahleen 💞💞💞💞

  • @samiradawud2376
    @samiradawud2376 ปีที่แล้ว

    ምኑም አለገባኛ እኔ ለምን ተፋጠኔለሽ

  • @ፋጡማኡሙአብደሏህቢንትበሽ
    @ፋጡማኡሙአብደሏህቢንትበሽ 3 ปีที่แล้ว

    ሰሰሉን አንድ ቦታ ብቻ ነው ወይስ አልፈሽ አልታየኝም

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    አረ ቀስ ብለሺ አሳይን ማ አዘኑ አልገባኝም

  • @ወይንየአህመድ
    @ወይንየአህመድ 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ እኔ እየተበላሸ እቢ አለኝ ምክንያቱም ዲዛይን ላይ አዲ ዙር ብቻ ነው ያሳየሽን

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እሷን እያይሁ ጀምሬ አቋረጥኩት ግራ ገባኝ

  • @fatumamengesha2417
    @fatumamengesha2417 2 ปีที่แล้ว

    አች ችግርሽ በጣምትፈጥኛለሽ ሁለተኛ ስትውጥንሽን ስትሰሪ ምን ያክል እንደምንሰራ አትናገሪም ማለቴ 20 ወይም ጨምረን ቀንሰን እደምንሰራ አትናገሪም ዋናው ውጥኑ ላይ ተናገሩ ምን ያክል ቁጥር እደሚሰራ አትፍጠኝ እረጋብለሽ አሳይ በርች

    • @hdjddjddb630
      @hdjddjddb630 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄነበረ ግን አመልሰም

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 3 ปีที่แล้ว

    ጉሽ አንድ ዙር አሳይን ቀጣዩን እየሰራሁ ነበር አቆምኩት

  • @EHTUbe
    @EHTUbe 3 ปีที่แล้ว

    እባካቹ ደምሩኝ እህቶቼ ተባበሩኝ