በስክንድር ስም የነበረው ተቀየረ ፤ ኮለኔሉና ምሬ ወዳጆ ንግግር ፤ በአዲስ አበባ የተነሳው ሀውልት በአስቸኳይ ይመለስ ባልደራስ - 29 August 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 177

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 หลายเดือนก่อน

    አንድ አማራ ህዝብ ማወቅ ይገባል ድል ለአማራፋኖ ከፋኝ በሀገሬ💚💛❤️

  • @ayeletefra8772
    @ayeletefra8772 7 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ❤

  • @gashaw278
    @gashaw278 หลายเดือนก่อน +1

    You are right Girma Kassa.

  • @turabaza795
    @turabaza795 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @ExcitedFrog-bh3dk
    @ExcitedFrog-bh3dk หลายเดือนก่อน +1

    የምትሰጠው አስተያየት ግንቢ ስለሖነ በርታልኝ

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖዎቻችን ይሄን ሰይጣል ከወንድሞቻችን እግዚአብሄር ያውጣልን ጀግኖቻችን ከፋፈለ በርቱልን አንድነት ሀይል ነው

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 หลายเดือนก่อน

    እዲነው ሜዳ ፈጣን ትክለኛ መረጃ!!!!

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 หลายเดือนก่อน +1

    victory for FANO

  • @girmametaferia3485
    @girmametaferia3485 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምክንያታዊ ሰው በመሆንህ እናመሰግናለን።

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne หลายเดือนก่อน

    ድልለፋኖለ አንድ አማራፋኖ አንድሁኑ እባካቺህ አማራነፃ ይወጣ አዱንክፋ አዱን ዝቅ አታረጎ አተሳደቡ እልክ አተጋቡ አንድሁኑ ካሉዛ በመከፋፋል ተበላለህ የምተሰገበገበለተ ሰልጣንም ይቅራል ተተና ይኑራቺህ አማራንነፃማወጣተ ገድኔ እኔካልሆንኩ አይባልም አይሰራም

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪🙏💪🙏🙏🙏💪💪💪💪👍👍👍👍👍❤❤❤❤👺

  • @Murad-h8l
    @Murad-h8l หลายเดือนก่อน

    እስክንድርን ገለል አድርገዉ አንድነትን ቢፈጥሩ እስካሁን አማራ ነፃ ይወጣ ነበር ትላንት ሂዶ እዴት መሪ ካልሆንኩኝ ይላል

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r หลายเดือนก่อน

    Girma Kassa❤

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 หลายเดือนก่อน +10

    ይኸ እስክንድር ምን አይነት ውዳቂ ሰው ነው??እንዴት በጀግኖች ደም የስልጣን ጥሙን ለማርካት አይኑን አፍጥጦ ይጋጋጣል???

  • @mohammedhassen-nh8tm
    @mohammedhassen-nh8tm หลายเดือนก่อน +1

    ትከከልመግለጫ ነው ሰለዚህ እሰክንደር ከፍኖ መውጣት አለበት

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 2 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለ ጀግናዉ አማራ ፋኖ ይሁን 💚💛❤ 💪💪💪

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 หลายเดือนก่อน +1

    የአማራ ህዝባዊ ሀይል ብሎ የሚያወናብደው እስክንድር አይደለም እንዴ የት ሆኖ ነው የሚንቀሳቀሰው ይሄ ሀይል

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 หลายเดือนก่อน

    ግርማ የሚለው ትክክል ነው👌እስክንድር ሁለቴ ቢያስብ ይሻላል ሕዝብን መናቅዋጋ ያስከፍላል ባይሆን እወነት የአማራ ሐዝብ ከሆነ በሙያው በጋዜጠኝነት ሊረዳ ይችላል አሁንም አረፈደም👁‍🗨☝ የለበለዚያ ከአማራ ጠላት አይለይም

  • @samyy3559
    @samyy3559 หลายเดือนก่อน +2

    Eskender nega must be out from amara land immediately

  • @AdinowGetinet
    @AdinowGetinet หลายเดือนก่อน

    ❤🎉

  • @gizachewsharew1184
    @gizachewsharew1184 2 หลายเดือนก่อน +6

    በትክክል

  • @Alexyared24
    @Alexyared24 2 หลายเดือนก่อน

    Hodam Amarah

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 หลายเดือนก่อน

    አብይ የኢትዮጵያን ታሪክ እያጠፋ ነው እግዚአብሔር አይንህን ያጥፍው።

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 2 หลายเดือนก่อน

    በአማራ ቤረሰብ ሰም የሚውረገረጉ ማን መረጣቸው ማንሰ ወከላቸው በተለይ እክንድር ( የከተማ ዳቆን ) እና ዘመነ ( ኮረፌው ) ዝም ብለው መውረግረግ እነሱ ትንፋሻቸው የሚያጥረው በጀግንነት ሳይሆን በተባራሪ ጥይት ነው በጣም ያሳዝናል አፈቀላጤ የሚወድ ህዝብ ወጤቱ አለመረጋጋት ነው ። ወሬውን ቀነሰ ወደ ጎንደር ወልቃይት እና ወሎ ድንበር አተኩሩ የእድሜ ልክ ባንዳ በአካባቢው ሰላለ።

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 2 หลายเดือนก่อน +2

    Background ላይ የወያኔን ባንዲራ ማሳየትህን አቁም!!!!!የኢትዮጲያ ሰንደቅ አላማ አረንጓዴ ቢጫ እና ቀይ ነው። አለቀ።

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu หลายเดือนก่อน

    እስክድር,የትነዉ,የተደበቀዉ,ለምን,ተይዞ,ምክር,አይሰጠዉም❤💛💚💪

  • @emebethemiru6543
    @emebethemiru6543 หลายเดือนก่อน +2

    ምድረ ሸለምጥማጥ እስክንድ ነጋ በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ልብ ውስጥ ነው አለቀ። የነ ዘመድኩን በቀለ እና የቅዳሜ ገበያ ቤተሰቦች ተረጋጉ በምርጫው ተሸንፋችዃል እኮ ድርቅ አትበሉ ።

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 หลายเดือนก่อน

    ደንቆሮውን የብልፅግና ካድሬ ምሬ ምን ገብቶት ነው አለ አላለ።

  • @GizawAnden
    @GizawAnden หลายเดือนก่อน

    ስለ፡እስክድር፡፡የሚባለዉ፡ትክክል፡ብለሀል፡ግርማ፡ካሳ፡ትግሉ፡ለስልጣን፡መሆን፡የለበትም፡፡

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebawmelash1131
    @abebawmelash1131 หลายเดือนก่อน

    Midre mehaym tultula

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክልነህ ግርማ ካሣደ

  • @SiAs-rl4yf
    @SiAs-rl4yf หลายเดือนก่อน

    ኮ/ኑ ካሉ ጥሩ ብለዋል

  • @husenabdala456g
    @husenabdala456g หลายเดือนก่อน +1

    እስክድርና በአደን አድናቸወ ስለዝህ ያማራ ህዝብን መቀለጃ ያረገወ ተበአደን ቀጥሎ እስክድር ነወ ማሶገድብቻነወ እስክድርና በአደንን ተምድረገጥ ማጥፋታ ብቻነወ💚💛❤

  • @KamailaKamaila
    @KamailaKamaila 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ከአማካሪነት የዘለለ ስልጣን የሚጠይቅበት ግዜ አልደረሰም ይልቅስ እንደ አቦይ ስብሃት ክብሩን አስጠብቆ ሰላማዊ ትግል ሲኖር በምርጫ ተሳትፎ ስልጣን ቢይዝ ይሻለዋል

  • @YitbarekZetewahido
    @YitbarekZetewahido 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንደ እስክንድር አማራን ያዋረደው የለም

  • @SISAYNEGUSSIE
    @SISAYNEGUSSIE 2 หลายเดือนก่อน +8

    ግርማ ትክክል ነህ እስክንድር የፋኖ ብሎም የአማራ ነቀርሳ ነው

  • @SofiyaMuhamed-u4p
    @SofiyaMuhamed-u4p หลายเดือนก่อน

    Eskdir Banda new amara jegna new

  • @Sara-d9d
    @Sara-d9d 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉❤❤🎉❤❤❤

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ።ነገር ግን እስክንድር የሚበጠብጥ ከሆነ የምን ማባበል ነው? መታረም አለበት።ማረሚያ ቤት አስገቡት።

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 หลายเดือนก่อน

    እሰክድር የከብዳቸዋል ዐማራ ማነው የረገመው

  • @NigatGetahun-p3s
    @NigatGetahun-p3s 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክለኛ አስተያዬት ነው በርቱ❤

  • @GetahunAndualem-b5p
    @GetahunAndualem-b5p 2 หลายเดือนก่อน

    Tikikl new

  • @EthiopiaEthics
    @EthiopiaEthics 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውየው ለስር እጅ
    ለስራ አይሆንም
    የሆ አረማታ የሚሞላ አናጺ ይመስላ ል
    ነጠላ የሆነ ሰው

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 หลายเดือนก่อน

    እንዴ እስክንድር በህይወት አለ እንዴ????? ክፍ

  • @Lobabaloba
    @Lobabaloba 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ አላህ ይርዳችሁ

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 2 หลายเดือนก่อน +2

    እስክንድር በጣም ደካማ ነው። የሰው እኩልነትን እማያምን ነው። እኩልነት ነፃነት አንድነት የሰው መሰረታዊ መርህ ነው።
    እስክንድር ከባለቤቱ ሆነ ከመላ ቤተሰቡ የሚስማማ አይመስለኝም። ምክንያቱም አኔ ብቻ አውቃለሁ የሚል እናእኔ ብቻ የምላችሁን ስሙ
    የሚል ዲክታተር ይመስላል።

    • @YaredSheme
      @YaredSheme 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነህ

  • @Omar-b7m
    @Omar-b7m 2 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክክል ወላሂ

  • @ElyasSemayawi-hq9zy
    @ElyasSemayawi-hq9zy หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ማለት እኮ የቄሮ ትግል ፍትሃዊ ትግል ያለ ሰው new

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን:ትክክል:ነህ::በተጨማሪ:እጅግ:እናመሰግናለን::ስለእስክድር:ያለውን:ችግሩን:ግልፅ:በሆነ:ሁኔታ:ስላስቀመጥክልን:እሺ:ተባረክልን

  • @SirajMehamed
    @SirajMehamed หลายเดือนก่อน

    እስኬው ወደፊት

  • @GjfyrHjhhh
    @GjfyrHjhhh 2 หลายเดือนก่อน +4

    እስክድር መሪ አይሆንም ያማራን ቢሂርተኚነት ይጠላል

  • @tekleabebe2391
    @tekleabebe2391 หลายเดือนก่อน

    አሁን መለያየት ውጤት ያመጣል ወይስ እንደኦነግ 60 አመት ለመዋጋት ነው?

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 หลายเดือนก่อน

    እስክድር ካልፈለጉህ ለምን ለቀህ አትወጣም ለምን ትከፍፍላለህ, ወደ አሚሪካ ወደ ቤተሰብህ ተመለስ።

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 2 หลายเดือนก่อน +3

    ድል🌈ፋኖ🌈አሐመሐራሐ🌈አሐድሕ🌈አሐመሐራሐ🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈
    ይሕድሕራሐሲሕ❤ለሐኢሕኪሕድሕሪሕ❤ነሐገሐ❤ኢሕኪሕድሕሪሕ❤አሐትሕራሐቡሕሺሕ❤ለሐአሐመሐራሐ❤ነሐጸሐነሐትሕ❤ዎሆይሕሲሕ❤ለሐሲሕጠሐንሕ❤ኢሕበሐኪሕ❤አሐሲሕተሐዉሁልሕ❤❤❤❤❤❤❤
    ተሐበሐበሐሪሕ❤ተሐመሐከሐከሐሪሕ
    ከሐሚሕሪሕ❤ዎሆደሐጁሁ
    ተሐመሐከሐከሐሪሕ❤ከሐዘሐመሐኔሄ❤ከሐሰሐ❤
    ተሐመሐከሐከሐሪሕ❤ለሐአሐመሐራሐ❤ተሐገሐይሕ❤አሐጠሐቀሐለሐይሕ❤ፋኖ
    ተሐመሐከሐከሐሪሕ❤አሐመሐራሐ❤ሒዚሕቡሕ

  • @samyy3559
    @samyy3559 หลายเดือนก่อน

    This evil eskender must be arrested immediately

  • @neza6422
    @neza6422 หลายเดือนก่อน

    የዉሎ ፋኖኖኖኖ መሬ ይበቃል በቃ
    ጓጀ ዘምሜ ጓደረ መሳፋት ሸዋ ደም ምረጡ

  • @AbelAbelgashaye
    @AbelAbelgashaye 2 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ እስክንድር ለአማራ ብሎ ነበረ ሲታሰር ሲፈታ የኖረዉ 30 አመት ሙሉ ? ይሄ ጥያቄ እኔ የመረጥኩት መሪ ነዉ መሆን እያለ አፉን ከፍቶ ሲጮክ እማዉለዉ ሀብታሙ እሚባል ደደብ ይሁን ። ትግሉን እያጓተተ ያለዉ እስክንድር ነዉ

  • @getachewGech-j6n
    @getachewGech-j6n 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ እስከድርን አስወግድልን

  • @ካሳ
    @ካሳ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዲዲዲ የወሬ ቻናል

  • @YosiYosi-k8e
    @YosiYosi-k8e 2 หลายเดือนก่อน +3

    እስክንድር ነጋ ጀግና ነዉ ድል ለህዝባዊ ድርጅቱ

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 2 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ምክር ለእስክንደር ፣

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይ እስክንድር ባልደራሲ ፓርቲ ማለት እኮ እስክንድር የመሰረተዉ ነዉ የዛሬ አራት አመት ዛሬ ደግሞ እራሱን የፋኖ መሪ አደረገ😂😂😂

  • @maggietefera8603
    @maggietefera8603 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሰክንድር poltics አያቅም ቢቀቀል መብሰል አልቻለም የኔ መሪ መሆን ትግሉን ለማራመድ የተሰጠኝ ሃላፊነት ነዉ ይላል አሰክንድር መሪ መሆን አይችልሞ ይሄንን ደግሞ መላው የኢትዪፀያ 9ህዝብ የሚያቀዉ ጉዳ'8ይ ነዉ the bottom line is 8ማንሞ ከአማራ ህዝ በላይ ሊሆን አይችልም!!!

    • @YaredSheme
      @YaredSheme 2 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ይባርክህ ትክክል ነህ

    • @hamduali170
      @hamduali170 หลายเดือนก่อน

      እስክር ነው መ ምራት ዘመነ ካሴ ኤርትራ ውስጥ ፍየል ሲጠብቅ የነበረ ነው ሁለተኛ አገው ነው

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሞት ትግሉን እያንኮላሸው ላለው ለእሥክንድር ነጋ ። ጽናት እስክንድርን ነቅተውበት ለሚታገሉት ፋኖወች።

  • @NigatGetahun-p3s
    @NigatGetahun-p3s 2 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ተናግሮ እንኳን ማሳመን አይችልም ....እሱ ዝም ቢል እንኳ ህዝቡ በራሱ የሚገባውን ያውቃልና እባክህ ከስልጣን ይልቅ ፋኖን በማነቃቃት ለትክክለኛው አላማ ቁም

  • @abrahamkebede6663
    @abrahamkebede6663 2 หลายเดือนก่อน

    Perfect 👍 ❤

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 หลายเดือนก่อน +1

    በበኩሌ ፍትህና ህሊና ቢገዛን መልካምነት ነው። ግን ካልሆነ ሕዝብና ኃይል ይግዛችሁ። ሀበሻን እንኳን ፍትህና ህሊና ፈጣሪያቸው እቅም የለውም ይህን ለማስተካከል።

  • @MuluLagisso-xh7ro
    @MuluLagisso-xh7ro 2 หลายเดือนก่อน

    Think before speake

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአረመኔውን አብይ ማሰወገድ አለብን ❤❤❤

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 2 หลายเดือนก่อน

    Eskinder Nega must go immediately from fano and amhara people existential struggle.
    Otherwise the struggle will be fruitless.!

    • @YaredSheme
      @YaredSheme 2 หลายเดือนก่อน

      exactly my brather

  • @ewnethaile313
    @ewnethaile313 2 หลายเดือนก่อน

    የጠላት ፡ጡሩምባ፡ ለፋፊ፡ አትሁኑ ። ታላቁ፡ እስክንድር ፡ ቅንና፡መልካም፡ሰው፡ነው ። ይኼ፡ አንተ፡የምታወራው፡ ራስህ፡የፈጠርከው፡ነው። እስክንድር፡ መሪ፡ነኝ፡ብሎ፡አያውቅም። ይህ፡እውነተኛ፡የፋኖ፣ የኢትዮጵያን ፡ታጋዮች፡አየነጠለ፡ለመምታት፡ የድውዩ፡የዐቢይ፡ሥርዓት፡የሚጠቀምበት፡ዘዴ፡ነው ።በታሪክ፡ በማንኛውም፡የትጥቅና፡የፖለቲካ፡ትግል፡አለመግባባት፡ ያለ፡ ነው ። አ ታ ራ ግ ቡ። ድል፡ለፋኖ ፤ ድል፡ለኢትዮጵያ ፡ሕዝብ።

    • @YaredSheme
      @YaredSheme 2 หลายเดือนก่อน

      ታላቁ ነቀርሳ እስክንድር መሸ አንተንም ጭንቅላትህን ሳይሆን ሆድህን ገዝቶታል ሆድ አደር ነህ

  • @SiAs-rl4yf
    @SiAs-rl4yf หลายเดือนก่อน

    እስክንድር አፍራሽ ነው ይህ በቀቀን

  • @GetnetGesese-tp6hv
    @GetnetGesese-tp6hv 2 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር የፖለቲካ ሞት ከሞተ ቆየ

    • @YaredSheme
      @YaredSheme 2 หลายเดือนก่อน

      እውነትህን ነው ከእድሩ ድክመት ነው እንጂ ከሞተ ቆይቷል

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 2 หลายเดือนก่อน

    Eskinder Amhara kill tgtt mwtt albt. Eskinder khl ytslfw Ginbot zero en America nw. Amhara lmtft ytzgg nw.

  • @shenkorsoser
    @shenkorsoser 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ግርማ ካሳ የጀግና አቋም ነው አቋምህ ተመችቶኛል!!! አካፋን አካፋ ብሎ በስሙ መጥራት የአንድ ሀቀኛ ሰው አቋም ነው ብቻ ሳይሆን የጀግኖች ደፋር አቋም ነው።

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us หลายเดือนก่อน

    ትክክል አቶ ግርማ ካሣ❤

  • @حسنالحبشي-ه5ط
    @حسنالحبشي-ه5ط 2 หลายเดือนก่อน

    አሻጉሊቱ.እስከደር.የአማርአ.ጠላአት.መገረፍ.አለበት.ሸይጣን

  • @habtamunigate324
    @habtamunigate324 2 หลายเดือนก่อน

    ግርማ ካሣ ትክክል ነህ፡፡

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ጀግናው ፍኖ የወንዶዋች ቁና ።ድል ለአማራ ህዝብ ሠራዊት ፍኖ የወንዶዋች ቁና ። እስክንድር ነጋ በአማራ ህዝብ ደም ሚነግድ ነው ።

  • @Aklilemaryam-ge7fg
    @Aklilemaryam-ge7fg 2 หลายเดือนก่อน

    ግም

  • @neza6422
    @neza6422 หลายเดือนก่อน

    አሰከደረ በቃዉ አንፋልገዉም
    መሬ ዘመነ በቃቃቃቃቃቃቃ
    ፋቅሩ ኮረኔል እረፋ መሬ ይምራ
    በቃቃቃ

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r หลายเดือนก่อน

    Ye nitsuhan Amara dem indet be Fano tigil sim gebto libu indiseber yiferedibetal!? Igig yamal! Ye Iskindirin ideologies gar metagelina matsudat gid yilal!!!

  • @ermiasabdisa7396
    @ermiasabdisa7396 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮዽያ የሁላችንም ናት። አንድ ብሔር ብቻ ተቧድኖ ለዛውም አንድ መሆን ያልቻሉ የትም አትደርሱም። በመገዳደል የምታመጡት ቢኖር ህዝቡን ማስፈጀት ነው። ባጭር ቅሩ።

    • @YaredSheme
      @YaredSheme 2 หลายเดือนก่อน

      ለእርግማን ነው እንዴ የመጣሀው

    • @ermiasabdisa7396
      @ermiasabdisa7396 2 หลายเดือนก่อน

      @@YaredSheme
      ሲጀመር የትም አትደርሱም። የናንተ ህልም አማራዊት ኢትዮዽያን መመስረት ነው። ኦሮሞው እና ሌላው ብሔር ብሔረሰብ ቁጭብሎ ዘንባባ አንጥፎ የሚቀበላችሁ መስሏችሁ ከሆነ ታገኟታላችሁ። የማያድግ ህፃን ቅዘን ይበዛበታል ማለት የናንተ አይነቱ ነው።

  • @mulugetadests8674
    @mulugetadests8674 หลายเดือนก่อน

    አህያ ይብዳህ ግም በአዴን

  • @kksadgj
    @kksadgj หลายเดือนก่อน

    ቀዳዳዳ

  • @MuluneshJenberu
    @MuluneshJenberu 2 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር እብድ ነዉ

  • @tesfayeabebe8178
    @tesfayeabebe8178 หลายเดือนก่อน

    Ethio fact media የአብይ ተለጣፊ ነው

  • @AsefaKassa-iv5mj
    @AsefaKassa-iv5mj 2 หลายเดือนก่อน

    አንተነፍሰበላታወራለህቅዘናምሞትህአይቀርም

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ หลายเดือนก่อน

    በሰው ደም የሚነግድ ሙትቻ የነጋ ልጆች ለአማራ አትመጥኑም

  • @melakeg.117
    @melakeg.117 2 หลายเดือนก่อน

    ወረኛ ከፋፋይ

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው!!! በፋኖዎች ሞት ስልጣን መያዝ ነው ምኞቱ። ሰው ምን ያህል ደካማና ራስ ወዳድ መሆኑን በእሱ አይቻለሁ። የሸዋ፣ የወሎና የጎንደር ፋኖዎች እስክንድርን ከጉያችሁ አውጥታችሁ አንድነታችሁን ጠብቁ።

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 2 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ከፋኖ መውጣት አለበት:: እስክንድር ከፋፋይ ነው:: አረ በእግዚአብሔር እስክንድርን ከፋኖ አውጡት:: እስክንድር ለፋኖ ችግር ይዞ ነው የመጣው:: አያስፋልግም::

  • @Amare831
    @Amare831 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ይመከር ለህዝብ ይሰብ

  • @seidmolla-c8x
    @seidmolla-c8x 2 หลายเดือนก่อน

    ደንቆሮ ነህ

  • @getachewGech-j6n
    @getachewGech-j6n 2 หลายเดือนก่อน

    እረ እስክድርን አስወግድልን

  • @YilkalTassi
    @YilkalTassi 2 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ማለት ለማበረታታት የተዘጋጀ ነው።ፋኖን አይወክልም በጥባጭ ነው።

  • @Tesfahun-b6y
    @Tesfahun-b6y 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ ወታደር መሪሊሆን የሚችለው በወታደራዊ ሳይንስ የተማራ ወይም በውትድርና በቃት ያለው ወታደር ማለትም በተለያዩ ጦርነቶች ጦርየመራ ጦሩን ለድልያበቃ መሆንአለበት እና እስክንድር በየትኛው መስፈርትነው የጦርመሪሊሆን የሚችለው በዶላር ይገርማል ነገር ግን ሁሉንም የፋኖመሪወች በዝረራነው የጣላቸው በዝህአደንቀውአለሁ ይህማለት የተወሰኑ የፋኖመሪወች ለአማራህዝብ ለመታገል ሳይሆን ለብርብለው ጫካእንደገቡነው

    • @ShoaTube.ሸዋ
      @ShoaTube.ሸዋ 2 หลายเดือนก่อน

      በሞቀ አልጋ ውስጥ ብርድ ልብስ ውስጥ ተደብቆ በረሀ ለ በረሀ ለነፍሱ ሳይሳሳ የሚዋደቅን ፋኖ መስደብ ቀላል የሚሆነው ለብአዴን ዲጂታል ክንፍ እንጂ የትኛውም አማራ አያደርገውም።

    • @YaredSheme
      @YaredSheme 2 หลายเดือนก่อน

      በዘበዛ ነህ ዝም ብለህ አትንበዛበዝ

    • @YaredSheme
      @YaredSheme 2 หลายเดือนก่อน

      ተስፋቢስ የቁሻሻ መውረጃ ቦይ ነህ

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 2 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ፋኖን አይወክልም፤ካገኛችሁት እርምጃ ውሰዱበት፤አትለማመጡት