እያንዳንዱ አይሁዳዊ ሊያውቃቸው የሚገቡ ሶስት የቁርአን ጥቅሶች || Three Quran Verses Every Jew Needs to Know || David Wood

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  หลายเดือนก่อน +8

    🎯 አብራችሁኝ በገንዘባችሁ ለማገልገል ፈቃደኛ የሆናችሁ ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇
    t.me/BibleAndMe

  • @ህይወት4502
    @ህይወት4502 หลายเดือนก่อน +3

    ብዙ ትምህርት እያገኘን ነው ።በርታ

  • @FaithandReason79
    @FaithandReason79 หลายเดือนก่อน +1

    Beta tiru sira new

  • @Kena_belong_to_jesus
    @Kena_belong_to_jesus หลายเดือนก่อน

    Bestemeceresha..!! Tsegaw ybzalh yetebarek Wendmnet:: abrewk yemiyagelegelutm geta ybarkachew:: zemenh brkrk ybel!!🙌❤❤❤

  • @getishgirma3847
    @getishgirma3847 หลายเดือนก่อน

    ወንማች በርታ ጸጋ ይብዛልህ

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @hannamerach8862
    @hannamerach8862 หลายเดือนก่อน

    Blessings 🙌
    You really doing well 👏

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪዬይመሥገንልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sssbabaa
    @Sssbabaa หลายเดือนก่อน +1

    የሆነ ፅሁፍ አይቼ ነበረ እሱም ምንድነው የአለም የታሪክ ተመራማሪዎች ሁሉ ሚስማሙበት ነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ የአለም ታላቁ ሰዉ መሆናቸው ነዉ:: ይህም ማለት ምድር ከተፈጠረች ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ባለዉ እንደ ነብዩ ሰዐወ በሰዉ ልጆችና በአለም ታሪክ ተፅኖ የፈጠረ ማንም የለም እንደዚሁም ብዙ ጊዜ የአለም ታሪክን ማርሽ ቀየሪ ሚሆነዉ የነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ ፋና ነዉ . ዒሳን ዐሰ ሶስተኛ ላይ ነዉ ያረጉት ያዉ ይሄን ያረጉት የክርስትና ሀይማኖት ላይ የኢየሱስ አስተዋፅኦ ብዙም እንደሌለ ነዉ አስተምህሮ ወይም መ.ቅዱስ እሱ አደለም የፃፈዉ እንዲሁም የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች አሉ ሚባልበት ቦታ ሀይማኖቱን ትተዉት ነዉ ሚኖሩት ስለዚ ምኑ ተፅኖ አረገ ነዉ:: የሙሀመድ ግን እሱ ራሱ ያፃፈዉ እንዳለ ነዉ ያለዉ አሁንም :: ተከታዮቹም የሀይማኖቱን ስርአት ይተገብራሉ እንደሚሉ ነዉ
    በርግጥም ልክ ናቸዉ ይሄም ከተአምሩ ነዉ እና እኔ እላችሗለዉ ሰዎች በአላህ ታአምር አትካዱ አስተንትኑ አንድ ሰዉ ብቻውን ድንገት ተነስቶ የሮምና ሌሎች ታላላቅ ኢምፓየሮች በነበሩበት ተነስቶ ጥቂት ተከታዮቹን ይዞ ያን ሁሉ የጦር መሳሪያ ያን ሁሉ ሰራዊት ያላቸዉን አንኮታኩቶ ከዛ በኋላ ያን ሁሉ ስኬት አደለም በ23 አመታት ዉስጥ ሺ አመት ተሰቶት እድሜ ልኩን ቢለፋ እንኳን ነብዩ ሰዐወ ያሳኩትን መለኮታዊ እገዛ ሳይኖረዉ ማንም ምንም ሊያሳካ አይችልም :: ንቁ ጠይቁ ኢስላምን እወቁ አላህ በቁርዐኑ "መልክተኛን ሳንልክ የምንቀጣ አይደለንም " ብሏል አላህ የላከዉን መልክተኛ ተቀበሉ
    ነብዩ ሰዐወ ፍትሀዊ ነበሩ አንድም ቀን ዋሽተዉ አያዉቁም ለድሆች አዛኝ አይንአፋር ተወዳጅ ነበሩ . ነብዩ ሰዐወ አላህ ካዘዛቸዉ ዉጪ አንዲትም ነገር ከራሳቸው ተናግረዉም ሆነ አድርገዉ አያውቁም . እንደዚሁም አላህ በቁርአኑ በከሀዲያን ላይ በኢስላም ጠላቶች ዲነል ኢስላም ሰዎች ዘንድ እንዳይደርስ መሰናክል በሚሆኑት ላይ ብርቱና ጨካኝ እንድንሆን አዟል ይሄን አድርገዋል

    • @eigtyk82ghir
      @eigtyk82ghir หลายเดือนก่อน +1

      አረተው በዚህ ዘመን መዋሸት አይቻልም የናተ አላ እድትዋሹ ተናግሮአል ነብያቹም እደዛ አተ ሞሐመድ ከመከተል በኢየሱስ ሆኖ ሞት ይሻላል ወድሜ ትንሽ ጊዜ ነው የቀረው ጌታ ልቀጣችሁ በደጅ ነው ተመለሱ የኢየሱስን ደም አትርገጡ የአተ ነብይነው የምትለው ሰው ስትሞት ወዴት ነው የምትኤደው ተብሎ ሲጠየቅ አላውቅም ነው ያለው እዴት ተከተሉት ትላለክ እናተ ድንጋይ እየሳማችሁ ደሞ የናተ አላ ምንም አያውቅም ለዛነው መኬ ያለው ድንጋይ በናተገነት ቆሞ የሳመውንና ያልሳመውን ሰው የሚናገረው ከናተ አላ ድጋዩ ይሻላል ማለት ነው ለምን አላ ስለማያውቅ ድጋዩ ይናገራል ወድሜ አተና መሰሎችክ ከዚህ ተረተረት ውጡ መደኢየሱስ ዞር በሉ❤

    • @Sssbabaa
      @Sssbabaa หลายเดือนก่อน

      የነ ነብይ ሰዐወ ከዉሸት የጠሩ ናቸዉ መካ ዉስጥ ነብይ ሳይሆኑ በፊት እንኳን ሰዎች ሙሀመድ አሚን ወይም እዉነተኛዉ ሙሀመድ እያሉ ነበረ ሚጠሯቸዉ. ነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ ለቀልድ ብለን እንኳን እንዳንዋሽ ያዘዙን ነብይ ናቸዉ. አሁን እንተ እንድትዋሽ አዘዋል ትላለህ ምንድነው ማስረጃህ በጠቅላላ ያልካቸዉ ኢስላምን ማይወክሉ ናቸዉ

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete หลายเดือนก่อน +2

    ቁርዐኑን ወይንም ሐዲሡንሥናነብ፣ እየሡስና የመሐመድ ዐሥተምሮት መቶ በመቶ ይለያያል፣ ግን ሑለቱም ከፈጣሪ የበላኩ ነብዩች እንደሆኑ ይታመናል። የማናቸው ዕውነተኛው ብለን ሥንመለከት፣ መሐመድ የውሸት ነብይ፣ በጥላቻ የተሞላ፣ ዐላሕንና ( ጣዖት ፣ካሐባ ) ያልሠገደ በዕርሡም ነብይነት የማያምኑትን አሥገድሉዋል። እየሡስ ደግሞ ብዙዎችን በሽበኞችን ፈውሡዋል።
    መሐመድ ዐንድ ዐይኑን የጠፋውን ሠው አሥገድሉዋል። እየሡስ ዕውሮችን ፈውሡዋል። መሐመድ ዐይሻን በሥድስት ዐመት ሕፃን እያለች ለሚሥትነት ታጨለት። እየሡስ ሥለሕፃናት ደሕንነት ይሆን ዘንድ ማሥጠንቀቂያ ሠጥቱዋል። መሐመድ ለጣዖት የተሠዋን ሥጋ ሠወች ይበሉ ዘንድ አሥገድዱዋል። በዐጠቃላይ ብዙ ሐጥያት ያለበት ሠው ነው።

    • @user-qn7mm4ls7r
      @user-qn7mm4ls7r หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ግን ሙስሊም ወገን ማለት አውቆ የተኛን ቢቀስቅሱት አይስማም ነው ተረቱ

    • @RejibaMubarek-p2y
      @RejibaMubarek-p2y หลายเดือนก่อน

      አው አንሰማም

    • @MeseretMathiwos
      @MeseretMathiwos หลายเดือนก่อน +1

      Eseleman ye wushat hayemanot nawu 100​@@RejibaMubarek-p2y

    • @meaza5096
      @meaza5096 หลายเดือนก่อน +2

      ስጀምር መሐመድ ነቢይ አይደለም ዓለሙም ሁሉ የሚያሰተው ሰይጣን ነው እንጂ ስቀጥል ኢየሱስ ከመሐመድ ጋር አይወደድረም

    • @RejibaMubarek-p2y
      @RejibaMubarek-p2y หลายเดือนก่อน

      ​@@MeseretMathiwos.meslosh new yene eht

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p หลายเดือนก่อน +4

    ሞሀመድንየሚከተል😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @RejibaMubarek-p2y
      @RejibaMubarek-p2y หลายเดือนก่อน +1

      @@user-ih1bd6lc3p bedesta ewedewalew eketelewalew

  • @RejibaMubarek-p2y
    @RejibaMubarek-p2y หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ሰው በመጀመርያ ለራስህ በደንብ ቢገባክ ጥሩ ነበር አላህ ሂዳያ ይስጥክ ብቻ ።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  หลายเดือนก่อน +1

      ምንድነው ያልገባኝ? ወይም ያልገባው? እስኪ አስረጂን🤔

    • @RejibaMubarek-p2y
      @RejibaMubarek-p2y หลายเดือนก่อน

      አንድ ቀን ይገባካል ጠብቅ ያኔ ፀፀትና ወይኔ አይሰራም ይመጣል ያ ቀን

    • @fikaduasfaa2036
      @fikaduasfaa2036 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @user-pp8mg7oi8h
      @user-pp8mg7oi8h หลายเดือนก่อน

      ​@@RejibaMubarek-p2yአንቺ ራስሽ ይገባሻል የዛኔ am 100% confident😊 bc i seen jesus

    • @RejibaMubarek-p2y
      @RejibaMubarek-p2y หลายเดือนก่อน

      @@user-pp8mg7oi8h ኢንሻ አላህ ጠብቃለው እስኪ ገባኝ

  • @BirukMezgeb
    @BirukMezgeb หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤