የመምህር ግርማ ስውር ጥንቆላ ክፍል 1 TIZITAW SAMUEL=ETERNAL LIFE IC-TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • samuel199520.w...
    / tizitaw.samuel
    • የምስራች የዘላለም ሕይወት ዓለም አ...

ความคิดเห็น • 368

  • @user-wu1ln4dl6y
    @user-wu1ln4dl6y 4 ปีที่แล้ว +25

    ክብር ለጌታችን ይሁን ከዚህ አይነት ዘግናኝ ነገር ከሚደረግበት ውስጥ ወታችው ለትውልዱ መትረፍ እንዲትሆኑ አግዚአብሔር አወጣቸው ወገኖቼ ጆሮ ያለው ይስማ ኢየሱስ ከዘላለም እስከ ዘላለም ጌታ ነው

  • @alem-ll7mp
    @alem-ll7mp 8 หลายเดือนก่อน

    ፖስተር ትዝታው እኔ ብቻዪን ወደ ጌታ የመጣሁ ይመስለኝ ነበር ለካ ብዙ ይመጣሉ ጌታ ይባረክ ምድር በኢየሱስ ትጠቀላለች ተባረክ አንተ ላይ የተቀመጠው ቅባት ገና አለምን ይቀይራል በርታ የጌታ ጥበቃ አይለይህ

  • @etetugeatachew7864
    @etetugeatachew7864 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ትዝታውዬዬዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክክክክክክ፡፡፡፡፡ አቶ ግርማ የሚባሉት ሰውዬዬዬ መቼም እድሜቸው ከ7ዐዓመት ይበልጣል እረ ይሄ ሰውዬዬዬ አሟሟቱን ሳስበው አቤት ውይይይ እረ ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ይድረስለት ሌሎችንም አይናቸውን ያብራልን አቶ ግርማ እባክህ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት፣መንገድ፣እውነት የሆነው አዳኝን ተቀበልና ወደ ዘላለም ሕይወት ሂድ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል፡፡፡፡

  • @asnibru742
    @asnibru742 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ጊዜዉ ረጅም ቢሆን በሰማሁበት ሰአት ተባርኬበታለሁ ወንድሞቼ ተባረኩ

  • @astertsegai3690
    @astertsegai3690 4 หลายเดือนก่อน

    The Lord Juses bless you beloved brothers. Praise God for His light and truth

  • @user-in9vg8sp6x
    @user-in9vg8sp6x 2 ปีที่แล้ว +3

    ትዝታው ሰላም ለአንተ ና ለጳውሎስ ይብዛላችሁ በእናንተ እጅግ ደሰ ይለኛል ከርስቶስ በኦርቶክስ ሊገለጥ በጨለማላሉ ብረሀን ስለሆናችሁ

  • @destamekonnen7020
    @destamekonnen7020 3 ปีที่แล้ว +7

    ትዜ እናንተን የሴጠን እየሱስ ይባረክልን እይሱስ ለዘላለም ጌታነው።ብድራታችሁ ከላይነው አዞዋችሁ በርቱ።

    • @dawitdendir4310
      @dawitdendir4310 2 ปีที่แล้ว

      ትዜ ወንድሜ ከሰአት ከነበረኝ ውሎዬ ጀምሮ በ ኢት አቆጣጠር እስከ ምሽቱ4:15 እየተከታተልኳችሁ ነው ያለሁት አደራ እንዳይገርምህ ዛሬ ገና ነው ያወኩህ ጌታ እየሡስ ይባርክህ ስለ መምህር ግርማ,,,በጣም ከባድ ከዚ በላይ እየገለጣችሁ አዎርዱት ተባረኩ!!!

  • @marthatsedeke4301
    @marthatsedeke4301 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ትዝታው ወንድሜ!
    አንተ እግዚአብሔር የረዳሀና ያስነሣህ እድለኛ ሰው ነህ:: 1 አስተያየት አለኝ ከጠቀመ ውሰደው "ኦርቶዶክስ እንዲህ ናት" የሚለውን አባባል direct ስለሚገጫቸው ሌላውን መልዕክት ለመስማት አቅም ያጣሉ ቶሎ ትተው ይሄዳሉ መልዕክቱ እንዲሰማ "እንዲህ ይደረጋል" ስርዓቱ አምልኮቱ የሚለውን ብታስቀምጥ ተደጋጋሚ ስሙ ባይጠራ ድርጅቱን ስለሚያመልኩት አይቋቋሙትም:: በቤተሰቤ ስለሞከርኩት ነው:: ተባረክ!

  • @ashenafiboko4682
    @ashenafiboko4682 2 ปีที่แล้ว +2

    ትዝዬ በጣም ስላተ ጌታን አመሰግናለው ወደዚ ድንቅ ወደ ሆነ አለም እንኳን በደናመጣህ ። አንተ የፀሎቴ መልስ ነህ የጀመርከው መንገድ ከባድ ነው ነገር ግን የሰማዩ አምላክ ከአንተ ጋር ሰለሆነ ሁሌም አሸናፊነህ ያስጀመረክ አምላክ ያስጨርስህ ለዘላለም ተባርከክ ቅር።

    • @tigist9995
      @tigist9995 ปีที่แล้ว

      ትዝዬበጣምሰላተጌታንአመሰግናለውወደዚድንቅወደሆነአለምእንኳንበደናመጣህ

  • @user-hr8id7jc9c
    @user-hr8id7jc9c 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ምጋም ነው 🙆‍♀️ጌታ ሆይ ማራኝ በእውነት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረኩ ❤❤❤♨️♨️♨️📖📖📖🍾🍾🍾💪💪💪

  • @user-xn5gb2yh4i
    @user-xn5gb2yh4i 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ጌታ እየሱስ ይባረካችኩ እወዳችኩለሁ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ እኮ ነው ሰሙ ይባረክ
    አሜንንንንን አሜንንንንን
    አሜንንንንን አሜንንንንንን
    ትዙ ዘለአለማቹ ይባረክ
    የጠላት እሳት ያድርጋቹ

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አረ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +5

    ምን አይነት አስደንጋጭ,አደገኛ,የሚያስጠላ, ከባድ እና አስጸያፊ የሆነ ጭካኔ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው።

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ የጥንቆላ ሥራ በኢየሱስም ይፈረስ በኢትዮጵያ ምድር የሰጣን ሥራ ጌታ ይገሰጸዉ ኢየሲስ ጌታ ነዉ ወንደሞቻችን ጌታ እግዚአብሔር ይባረካችሁ ተባረኩ ከዝ ላይ ይገለጥላችሁ ተባረኩ በሪቱ እግዚከብሔር ያብረታችሁ

    • @jenberkassa4846
      @jenberkassa4846 2 ปีที่แล้ว

      ትዜ በጣም እንወድሃለን ዘመንህ ይለምልም የምትገኙበትን አድራሻ ብትነግርን ደስ ይለናል

    • @tigist9995
      @tigist9995 ปีที่แล้ว

      ኢየሱሰጌታነዉየጥንቆላሰራበኢየሱሰምይፈረሰበኢትዮጵምድርየሰጣንሰራጌታይገሰጸዉ

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 4 ปีที่แล้ว +11

    ትዚ በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩ እናንተ ውስጥ ሚስጥሩን ሰለምታቁ ከእናንተ ብዙ እንማራለን እኔም እዛው ጨለማ ውስጥ ነበርኩ ጌታ አብርቶልኝ ነው እንጂ በሌላ ትምህርት እጠብቃችኋለሁ እናንተ በትክክል የበራላችሁ ናችሁ የጨለማን ስራ እያፈረሳችሁ ብርሀን የሆነውን እየሱስን ወንጌልን መግለጥ ተባረኩ

  • @etemanchgoshu676
    @etemanchgoshu676 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ልሳኑ ደስ ሲል❤እሳቸው በልሳን መናገር ሲጀምሩ እኔም በልሳኔ ማመስገን ጀመርኩ🙏

  • @miskryimam9932
    @miskryimam9932 4 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው የጌታ ውድ ልጆች የዲያቢሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ በምድራችንና በህዝቡ ላይ የሚሰራ የጥንቆላ የደብተራ የዲያቢሎስ ስራ በጌታ በእየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን ሀይሉ የመከነ ይሁን God Bless you Abundantly

  • @user-ld1le8vo5k
    @user-ld1le8vo5k 3 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @hiwotabebe4455
    @hiwotabebe4455 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሄር ለትውልዱ ማስተዋል ይስጠው በጣም የሚገርም ነገር ነው፡፡ ምናለበት ምንም ክፈሉኝ የማይል ምስጋና ብቻ የሚፈልገውን አምላክ እያመለክን ብንኖር ለትውልዱ ጌታ እየሱስ ማስተዋልን ይስጠው፡፡

  • @birtukansahilu716
    @birtukansahilu716 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ ዘመናችሁ አገልግሎታችሁ የተባረከ ይሁን፡፡ ከዚህ በላይ የጌታ ፀጋ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርባችሁ፡፡ ስለ እናንተ ጌታን አመሰግናለሁ፡፡ ብዙዎችን ከታሰሩበት የሚፈታ ልዩ የሆነ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ፡፡ ብዙዎች ይህን እውነት እየተረዱ ነገር ግን ለሚጠፋ መብል ብለው ስተው ሕዝብን የሚያስቱ እግዚአብሔር በምህረቱ ወደ እሱ ይመልሳቸው፡፡ ተባረኩ፡፡

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን እሰይ አቦ ተባረኩ

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 4 ปีที่แล้ว +4

    ዘመናቹ ይባረክ ለበረከት ሁኑ

  • @deborakonjo8901
    @deborakonjo8901 4 ปีที่แล้ว +3

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN Egezabhare yenkelwe ehane kefu ye Deyablose sera

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያሳዝን ነው እኔ ከብር ለአብ ወልድ በጌታ በመዳኃኒታችን የተመሰገነ ይሑን በእየሡስ ሠለተባረኩኝ በደቡ ክፍለጨሐገር ወላይታ ሶዶ በመወለደ ብቻ ሳይሆ እናት አባቶቼ 150አመተምረት ወላጅ አባቴ አሥከ አያት በክርስቶስ የሚያምኑ በሡ የሐገሬው ሠው በመጨፍጨፎቸው ወሎን 150አመተመረት ለቀው ተሠደዱ ከአዲስ አባባ ከዛን ሻሸመኔ 158ጋሞጎፏ ኑሩ ጸጥ የለ ቦታ የዱር እሠሳት ጋር በመፈለም አሁንማ ትለቅ ከተማ ሆኖለች በኃይማኖታቸውም ጸንተው ኖሩ እኛም የልጅ ለጆች በመደኃኒታችን በእየሱስ ከርስቶሰ ስም ተመነ ተጠመቅነ። ጌታ ሠሙ ይባረክ አሑን የምረ አሥራኤል ሀገር በየሩሳሌም ከተማ ነው። እናም ሕዝቡጠአቅሙ ኖሮትም መጸሐፍ ቅዱስን ለማበብ እደሉ የለውም ያው መምሕር አባት የሚሉትን አኸ አያሉ አርማታ ወሥጥ ተዘፍቀሸ መቅረት ነው።

  • @user-kf6id8in9o
    @user-kf6id8in9o 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @belitube9866
    @belitube9866 ปีที่แล้ว

    በጌታ በእየሱስም የሰይጣን አሰራር የፈረሰ ይሁን አሜን

  • @saraetipio4316
    @saraetipio4316 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku beyesusm geta agalililotachun yibarek

  • @amenadisu4991
    @amenadisu4991 4 ปีที่แล้ว +3

    Wowowow Uuufff aman amen amen amen tebereku geta abezeto yebarekachu kiber le egezebehr yehune be eyesuse sem

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይገልብጠው ለዘለዓለም ከምድሪቱ ይነቀል፣በእየሱስ ስም ጌታ ይርዳን ሰፈሬ እስጢፋኖስ ነው ግን በጌታ ነኝ ።

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 4 ปีที่แล้ว +3

    uuuuuuuufffffff Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Halleluja tebareku 🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏👏👏👏👏🙌🙌🙌👍

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ክፉ መንፈስ ለዘለአለም ይገብልጠው።

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 2 ปีที่แล้ว +3

    ከብር ለጌ ይሁን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ለጠራቹ ጌታ ዝቅ እያልኩ በእውነት እና በመፈስ አ መሰግነዋለው አክብሮቴን ለእሱ ለንጉሱ እሰጣለው አናተ ላያ የማየው ፀጋ በሙላት ነው ይህንን ፀጋ ተጠቀሙበት ህዝባቹን አገልግሉበት ብዙ ህዝብ አየጠፋ ነው ስልካቹን ባገኝ ደስ ይለነኛ

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 4 ปีที่แล้ว +5

    ስላም ስላም ወንድሜ ትዜ ስለ አንተ ጌታዬን አከብረዋለሁ ጌታ አገልግሎትህን ያስፋልህ ተባረክ በአንተ ትምህርት ብዙ ስው እየተለወጠ ነው የጌታ ጸጋ ይብዛልህ እኔም ቤተስቤም እንወድሀለን ።

  • @user-in9vg8sp6x
    @user-in9vg8sp6x 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ጳውሎስ እልልልልልልልል እልልልልልልልል አሜን

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +2

    EVERY DEMONIC ALLIANCES I COMMAND IT CATCH FIRE 🔥 NOW IN JESUS MIGHTY NAME HALLELUJAH::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL AND MAN OF GOD PAWLOS.

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว +3

    እዉነት ነዉ አሜን እሰይ አረ ደስ ስትሉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tadessezike956
    @tadessezike956 9 หลายเดือนก่อน

    ለብዙዎች እንቆቅልሽ የሆነውን የአጋንንት ሚስጥር በእናንተ በኩል እንዲወጣ ያደረገ እግዚአብሔር ይመሥገን።እናንተንም እግዚአብሔር ይባርክ።የበዙዎች ወገኖቻችን ችግር በዚህ ይፈታል።በእወነት ለእወነት የቆማችሁለት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጎ እጁ ከእናንተ ላይ አይታጣ።አሜን።

  • @robegadisa1558
    @robegadisa1558 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen teberaku

  • @yeshiworkkebede7198
    @yeshiworkkebede7198 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለእናንተ ክብር ለጌታችን ለመደሃኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን፣

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካቹ ተባረኩ

  • @teshale2746
    @teshale2746 2 ปีที่แล้ว +3

    Egiziabher Yibarkachihu💞

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 3 ปีที่แล้ว +3

    Wowwwwww yetadelachuu wondimocheee tisachuu termisachu hidu begeta sim

  • @tizaluterefe6165
    @tizaluterefe6165 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ቅሬታዎች እንዳሉት ከቃሉ ያነበብነዉን በአይናችን አየን !! የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን !!

    • @WELAYA9
      @WELAYA9 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 2 ปีที่แล้ว +2

    You guys are doing the last gospel missionaries.
    We shall support you

  • @bezagetnigatu1173
    @bezagetnigatu1173 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናቹ ይባረክ ለበረከት ሁኑ!!!

  • @user-bg4dv7nc3g
    @user-bg4dv7nc3g 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ትዜ ጌታእየሱስ ይባሪካቹ ታባረኩ እዉነቱ እየወጣቹ ህዚቡን ስላምታመልጥጡ ስላነቴ ጌታን አመሳጊነሎ ስሙ ይባረክ አሜንን

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜንንንንን ስለ እናንተ እግዚአብሔር አምላክ በምድር በሰማይ ይባረክ ይክበር ሃሌ ሉያ ሁሌ ሉያ ስሙ ለዘላለም ይመስገን።

  • @negasope2209
    @negasope2209 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek,, eyesus silezih kibir,,

  • @nafkotbeyene4424
    @nafkotbeyene4424 2 ปีที่แล้ว +1

    simu yibarek tebareku

  • @iworshipyou5393
    @iworshipyou5393 2 ปีที่แล้ว

    Amen yewengel brahan be ethiopia lay yebra

  • @user-xn5gb2yh4i
    @user-xn5gb2yh4i 3 ปีที่แล้ว +12

    እንካን ከዘላለም ሞት እንካን ወደዘላለም ይወት መጣችኩ ሂይወት እዉነት ኢየሱስ ነዉ።

  • @FasikaMulugeta
    @FasikaMulugeta 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜንንንን

  • @nigistigebrehanes8442
    @nigistigebrehanes8442 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @teshale2746
    @teshale2746 2 ปีที่แล้ว +2

    Enkuan Ye-Eyesus Lij Honkugn🙏

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን ፍቅሩንና የእርስ በእርስ መዋደዳችሁን ያብዛላችሁ ስለእናንተ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @terrafechwoza5444
    @terrafechwoza5444 4 ปีที่แล้ว +1

    tizema betam lewengel kortew yetenesa jegina yewengel arebegna new isun yemitsadebut beiwunet atidkemu isu besidb yemimelis sew ayidelem lelochum alu betam bizuwochi geta yibarekachew gena bizowochi yinesalu yediyabilos sira yemiyafersut yinesalu gena!!

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 4 ปีที่แล้ว +6

    ተባረኩ... ጌታ ኢየሱስ ሆይ ምድሬን አስባት...

  • @sabadegu8000
    @sabadegu8000 2 ปีที่แล้ว

    SELNATE EGZABHER YEMESEGEN TEBAREKACHWAL

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን አሜን አሜን

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 4 ปีที่แล้ว +6

    May God bless you pastor Teze and Bro. Aba Tekle mariam

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you

  • @mesfinakene7172
    @mesfinakene7172 2 ปีที่แล้ว +6

    ከድቅዱቁ ጨለማ ወደ ሚደነቀዉ ብርሃን የጠራን ጌታ ስሙ ይክበር የአባቴ ዉዶች ተባረኩልኝ

  • @giziwmulugeta2468
    @giziwmulugeta2468 ปีที่แล้ว

    Great be the Name of our Lord Jesus, who enlightened your eyes for the salivation of Ethiopian from evil worshiping
    You are heroes in Jesus and I am very greatful about your salivation
    Jesus is wounderful saviour

  • @MartaMarta-pi5ke
    @MartaMarta-pi5ke 2 ปีที่แล้ว

    Waw. Betam ..new. .yemwdachehi.

  • @rehimaeshetu7738
    @rehimaeshetu7738 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen.amen

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 4 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ኢየሱስ በእጥፍ ይባርካችሁ

  • @gebretsadik2857
    @gebretsadik2857 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር፣ይባርካችሁ፣ እባካችሁ፣በሃይማኖት፣ መንፈስ፣ሰውን፣ወደ፣አምላካቸው፣ጋር፣በኢየሱስ፣አስታርቁ፣ ተባረኩ፣።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 4 ปีที่แล้ว +15

    ስወዳችሁ የወንጌል አርበኞች ጌታ ይባርካችሁ

  • @belayneshmekonnen2958
    @belayneshmekonnen2958 4 ปีที่แล้ว +6

    waw zaree dessi alegn. Iwunet sigelet, Kiristos sisebek kibir leiyesus yihun

  • @eyobtadele5285
    @eyobtadele5285 ปีที่แล้ว

    ጌታ ያብዛችሁ

  • @deborakonjo8901
    @deborakonjo8901 4 ปีที่แล้ว +3

    Weyyyyyyyyyyyyyyyyyyy Dese belojale lmene Tiza wetate honosale Antu yebalale beya hulame beweseta Asebe nebere gne zara mlsune Agehalwe tebareku

  • @user-in9vg8sp6x
    @user-in9vg8sp6x 2 ปีที่แล้ว +2

    እሪቫይቫሩ 2014በእናንተ ምድሪቱ ላይ በአለም ሁሉ የወንጌል እሣት ይነዳል እኔም ከእናንተጋ ጌታ ያድለኛል

  • @mesertwake9009
    @mesertwake9009 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ምህረት የበዛለት እንደእኔ ያለ ያመስግንህ እንጂ ሌላ ምን ቃለኝ ኧረ ተመለሱ ወደ እግዚአብሔር ቃል ገና ሳየው መንፈሴ ይበሳጫል እራሱ ላይ ያለው አጋንንት በጌታ በእየሱስ ስም ይመታ ትዜ እና ጳውሎስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተ የእግዚአብሔር ታማኝ አገልጋዮች ስሙ እና ተመለሱ እባካችሁ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ

  • @destamatw6026
    @destamatw6026 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ጌታ ነው ስለእናንተ ጌታ ይባራክ ወንጌልን ለአለም ሁሉ ኢየሱስን ለሁለም ነው የሞተው ማደን በማንም የለም እንድንድንባት የተሰጠው ስም ኢየሱስ ብቻ ነው ታባራኩ ለእናንተ የባረው እውነት ለሌሎች ይብራላቸው።

  • @marthamekonnen2222
    @marthamekonnen2222 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በጣም ነው የሚገርመው ተባረኩ የሌላዉም መንፈሳዊ አይናቸውን ያብራዉ

  • @oromiyaayoutubelalistuu1184
    @oromiyaayoutubelalistuu1184 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክህ በመይ አልቆ ፍቅር በመይ አልቆ ፀጋው ይባሪከቹ የዘለዓለም በባሪያ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስን ሁኑ አሜን 🙏 ❤️

  • @bethlehemchemma6306
    @bethlehemchemma6306 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Ye Eg/hr. Bareyawoch Geta Eyasuse kirestoss Yebarekachu .Tsegawun Yabizalachu Halelujha 🙌🙌🙏🙏😍😍

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 ปีที่แล้ว

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @ayutol9130
    @ayutol9130 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks God

  • @abinetmekuriya9419
    @abinetmekuriya9419 ปีที่แล้ว

    Eg.r abizhito yibarkachiu eyesus kiristos Tegana selam yibizabachiu

  • @AbdulHamid-wy2me
    @AbdulHamid-wy2me 4 ปีที่แล้ว +21

    በጌታ በየሱስ ስም የትኛውም የአጋንት አሰራር ይፍረስ

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 4 ปีที่แล้ว +9

    በጣም የምወድችሁ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ እዉነት አርነት አወጣችሁ እሰ

    • @user-du7zp6bo7d
      @user-du7zp6bo7d 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @astereganate2783
      @astereganate2783 2 ปีที่แล้ว

      እግዝግአቤሔርይቀርካችሁሠይጣንየደበቀዉንበጌታእየሱስክርስሥለገለጣችሁትአግዝአብሔይባርካችሁ

    • @user-hr8id7jc9c
      @user-hr8id7jc9c 2 ปีที่แล้ว

      አዎ ተባረክ

  • @HadiyyaMediaHouse
    @HadiyyaMediaHouse 3 ปีที่แล้ว +3

    I love this discussion and discussants! GBU

  • @user-xn5gb2yh4i
    @user-xn5gb2yh4i 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ።

  • @merryhabtamu571
    @merryhabtamu571 3 ปีที่แล้ว +2

    Woow ameen tabarakuuu

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 4 ปีที่แล้ว +1

    hulemi geta birihanuni yabiraralachu yeyesusi abasaderochiiii😍😍🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤👍👍👍

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ እኳን የአድበቲስ ኃየመናት እመነት ተከታይ ነኝ ሆኖም ግን የሳሚን ፍሮግርም በጣም የምከታተለው ጌታ ይባርካቹሁ እልልልልልልልል ቃለ ሂይወታቹሁ ይሠማልን።

  • @godisgod9782
    @godisgod9782 3 ปีที่แล้ว

    Wawwwww tebarku
    Zemenachu yibark
    Bertu geta kenantegar new xelatachu wegebu yiwega

  • @addisalemhmariym9459
    @addisalemhmariym9459 4 ปีที่แล้ว +5

    zemenachu yetebareke yehun

  • @bettybogale1363
    @bettybogale1363 4 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ይባርካቹ

  • @garemubamudemelinembamude4054
    @garemubamudemelinembamude4054 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያሳዝናል ግን ለሁሉም ጊዜ አለሁ ጌታ እንደ እናንተ አንድ ቀን ይመጣል

  • @kayetmsgenkaye739
    @kayetmsgenkaye739 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @terrafechwoza5444
    @terrafechwoza5444 4 ปีที่แล้ว +4

    Tebareku!

  • @user-gf4qy5ez1s
    @user-gf4qy5ez1s 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ህይወት ነው የበለጠው እግዝ/ር ይግለጠችሁ

  • @sberashsberash603
    @sberashsberash603 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekuuu

  • @yitbarekkmariam3325
    @yitbarekkmariam3325 2 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ