ከታሜ ጋ እንሂድ ክፍል 3 - ወይ ጣሊያን ሰፈር....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 61

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 2 หลายเดือนก่อน +5

    Hi Tameru
    I am Tegest. You were working at my company as a sales agent. Remember? We were organizing trade fairs and exhibitions at Addis Ababa Exhibition Center on automotive Exhibition, General Exhibition, at Hilton Hotel on Health Exhibition, and at Harrar On General Exhibition!! You were one of the best sales agent. I am so grateful for working with you. This was like around 20 years back!! I am so proud of you by your achievements and success!!!

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሁላችንም የተወለድንባትን ሰፈር እንወዳለን በተለይ ትላልቅ እናቶች በሂወት ስናገኝ በጣም ደስ ይላል አሁን ላይ ያለው ሁኔታ ግን በጣም ያስጠላል የቀደመ ፍቅራችንን ይመልስልን

  • @HarunNigussieSamra
    @HarunNigussieSamra 2 หลายเดือนก่อน +8

    ታምዬ ወንድማችን ከምስጋና በላይ ነው የሚገባህ።
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 2 หลายเดือนก่อน +4

    ስፈሬ ናፍቆኝ ነበር ስላሳየኸኝ ታምሩዬ እናመስግናለን።

  • @aydanaser8540
    @aydanaser8540 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታሜ ንርልን አተሰፈር መወለዴ አያልቅበት ግቢ ከዛም አባኮራን ሰፈር ነበርኩ በጣም ደስ አለኝ ታሜ ኑርልን🎉❤

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጨው በረንዳ አባ ኮራን ጣሊያን ስፍር ገዳም ስፍር አራት ምንታ እንዚህ ስፍር ተውልዶ የድግ የታድል ስው ነው አረ ናፍቅኝ የተለየዩ አካባቢዎችን አይቻለሁኝ መቼም እንድንዚህ አካባቢ የተለያ የለም ስፍር የለም ሁሌም በውስጤ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betselotnazreth3526
    @betselotnazreth3526 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውውው ታሜ ድንቅ ሰው ድንቅ ነገር አሳየኸን ፤ እውነት ነው ከታሜ ጋር እንሂድ!🙏🙏❤❤

  • @abelking474
    @abelking474 2 หลายเดือนก่อน +7

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @amanuel1238
    @amanuel1238 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጣሊያን ሰፈረ I miss you እኔ ግን የሰበር ባብር ነበረኩ ግን ከዚህ የተመለከታችሁ አወቃቸሀለሁ በጣም ደሰ ብለኝ እግዚአብሔር አድሜ ይሰጣችሁ አኔ 14አመት ሆኞ ከሀገር ከወጠሁ

  • @getahunmitiku7242
    @getahunmitiku7242 2 หลายเดือนก่อน +4

    በነገራችን ላይ ከዳርሜለሽ ጎረቤት ታዋቂው ዲጄ አሮን ከበደ ጣሊያን ሰፈር ነው የተወለደው ደሬ ፍሬ ብሬ በጣም እናመሰግናለን ሰፈራችንን በተገቢው መንገድ ስላስተዋወቃቹ ክበሩልን

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ታሜ ሰፈራችንን ስላሳየኸ እናመሰግናለን በአጋጣሚ ሰው ልኮልኝ ነው ያየሁት የልጅነት ጊዜያችን ሁሉ አስታወሰኝ የትም ቢሆኑ የጣሊያን ሰፈር ፍቅር አይረሳም

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 2 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ የ አዲስ አበባ ካዛንችስ ሰፈር ልጅ ነኝ ተወልጄ ያደኩትም እዛው አካባቢ ነው። ብዙ ሰፈሮችን በደንብ የማውቀውን ያክል ጥቂት የማይባሉትን ግን በስም ብቻ እንጂ የት ጋ እንዳሉ አላውቅም። ምናልባትም አልፌባቸው ይሆናል ሳላውቃቸው። ከነዚህ ውስጥ አንዱ ጣሊያን ሰፈር ነው። በጣም ደስ የሚል ትብብር ነው። ይሄ የጣልያን ሰፈር ስራ የጣሊያን ሰፈር ልጆችን ብቻ ሳይሆን የ አዲስ አበባን ልጆችን ይመለከታል ባይ ነኝ።

    • @ishq5495
      @ishq5495 2 หลายเดือนก่อน +1

      @xFlavoriax ትክክል ነህ ወንድሜ፣ መተባበር ብዙ ጥቅም እለው. እሁን እኮ ሰው መገናኘት ተወ. ሰፈር ሲቀይር ካልተገናኘ ተረሳስቶ እንዳይቀር ያሰጋል. ፈጣሪ ይርዳን

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน

      እውነትህን ነው።እኔ አሁን አሜሪካ ግቢ የሚሉትን አላውቅም ፤ግን እንዳለፍኩበት እርግጠኛ ነኝ።ሌሎችም ይኖራሉ ። ማስተዋወቁ ጥሩ ነው።ግን ካሜራ ማኑ በደንብ አካባቢዉን አያሳይም፤ እዛው እዛው ነው የሚያነሣው።

    • @እሰከዳርይመር
      @እሰከዳርይመር 2 หลายเดือนก่อน

      ካዛንችሰ ሲባል ድንቅጥ የምለው ነገርሰ ሰፈሬ ያደኩበት

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 2 หลายเดือนก่อน

      Rom ceti yeleyal eko❤❤❤❤

  • @sarahmesfin6904
    @sarahmesfin6904 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰፈሪ መጠራዬ በጣም ነዉ የምወደዉ❤

  • @monamohammed9843
    @monamohammed9843 2 หลายเดือนก่อน +3

    ታሜ ሰፈሬን ስላሳየኸኝ በጣም አመሰግናለው ❤❤❤

  • @Beth-sm2fx
    @Beth-sm2fx 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስተኛ ነኝ ዛሪ ይህንን በማግኘቴ የኢትዮጵያዊያኖችን ፍቅር ትብብርና አንድነትን ያሣያል❤

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 2 หลายเดือนก่อน +2

    👍👍👍👌👌👌👌😯😯😯😯😯ምርጥ ትውስታ ምርጥ

  • @FethiyaYassin21
    @FethiyaYassin21 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሰፈሬ ስላየሁት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ

  • @ellub5242
    @ellub5242 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፍርዩ የኔ እመቤት በጣም ነው ምወድሽ ኢትዮጵያ ስመጣ ፈልጌ ነው ማገኝሽ

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 2 หลายเดือนก่อน

    ታሜ ምርጥ ሰው በተግባር❤

  • @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
    @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው ደስ ይላል

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምንወደዉ ሰፈራችን ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @wellfashion
    @wellfashion 2 หลายเดือนก่อน +2

    Batam new dase yalgze tameru enmsagnalen ❤❤

  • @netsanet12
    @netsanet12 2 หลายเดือนก่อน +1

    wow

  • @مكيهمكيه-ط4س
    @مكيهمكيه-ط4س 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tnx seferachnn slasayehn dere ,fre, tame ,abyu tnx

  • @እስከዳር
    @እስከዳር 2 หลายเดือนก่อน

    የምወድህ የማደንቅህ ምርጥ ሰው በርታልኝ ወንድሜ

  • @eliashailemichael4814
    @eliashailemichael4814 2 หลายเดือนก่อน

    Excellent!

  • @MichealHadera
    @MichealHadera 2 หลายเดือนก่อน +3

    Rome city❤❤❤

  • @tireshopsaddis
    @tireshopsaddis 2 หลายเดือนก่อน

    ታሜ welcome

  • @lilmarwy7752
    @lilmarwy7752 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጣሊያን ሠፈር ወይ ግራዚያኒ ቅኝ ገዢም እንደ ወገን ይናፍቃል ወይ

  • @hanasesay4974
    @hanasesay4974 2 หลายเดือนก่อน

    I miss it thanks bro

  • @EthpSira-ng5ec
    @EthpSira-ng5ec 2 หลายเดือนก่อน

    Tama ga enhed❤

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 2 หลายเดือนก่อน +1

    I miss you all❤❤❤

  • @مكيهمكيه-ط4س
    @مكيهمكيه-ط4س 2 หลายเดือนก่อน +2

    Mnew selale sefern satasgebu

  • @mikiyfox8873
    @mikiyfox8873 2 หลายเดือนก่อน

    we need part 4 , 5 , 6 ,7 , 8...... hhaha thank you tama

  • @saratesfagiorgis6898
    @saratesfagiorgis6898 2 หลายเดือนก่อน

    Yenorkubat sefer emahoey tej bet atgeb nber betachen .thanks lhulum nger❤❤😂

  • @saramssara5233
    @saramssara5233 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሮም ሲ ቲ 🥰🥰🥰🥰

  • @loza.2301
    @loza.2301 21 วันที่ผ่านมา

    እውይ ሰፈራችን ደሞ አንድ አከባቢ ነን

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 2 หลายเดือนก่อน

    Sehaye, eteye mulu, gash farysye Alem all of you miss you yene maroch❤❤❤ we have many more love story

  • @mulunehbekele9713
    @mulunehbekele9713 หลายเดือนก่อน

    Ebakehe wede Korea seferem Goran bele

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln 2 หลายเดือนก่อน

    Respect

  • @EtalemahuAwelachew
    @EtalemahuAwelachew 2 หลายเดือนก่อน

    ወ/ሮ ወርቅነሽ አክስትህ ከሆኑ የማንኛቸዉ ልጅ ነህ የወ/ሮ ወቢቱ ወይስ የእማማ አበበች ወይስ የወ/ሮ በላይነሽ ወይስ የአፀድዬ ዘመዶቼ ስለሆኑ መዓዛ ብሩም የአክስትህ ልጅ ናት

  • @shylook
    @shylook 2 หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያ ፍቅሬ ን ያየሁበት ጣልያን ሰፈር ፍንቱዬ

  • @meretwork
    @meretwork 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሀገሬ የሰው ፍቅር ጥግ የሌለው የተወለድንበት ቤትና ሰፈር ሄደን ደም እንባ አንብተን ልባችን ለተሰበረው ምን ይባላል 😭😭😭

  • @sirakhailemariam6057
    @sirakhailemariam6057 2 หลายเดือนก่อน

    ታሜ ሚኒሊክ ዳግመኛ ከሞት ቢነሱ የማይረሱትን ሰፈራችንን አስቃኘህን! ሁንበት!

  • @ayalenshhailu786
    @ayalenshhailu786 2 หลายเดือนก่อน

    Wawwww

  • @betlhemmekonnen
    @betlhemmekonnen 2 หลายเดือนก่อน

    Ene tiz yemilugh fikru halo halos joroyen yemikonettugh

  • @maruwerku
    @maruwerku 2 หลายเดือนก่อน

    misgana lehager lijochi tarikin astawashochu

  • @amanuelyacob8167
    @amanuelyacob8167 2 หลายเดือนก่อน +1

    Endet miyamer hiwot nww siyaskna

  • @daniRas-nn7cp
    @daniRas-nn7cp 2 หลายเดือนก่อน +2

    💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @Elyana-pd4uh
    @Elyana-pd4uh 2 หลายเดือนก่อน

    ሶማሌ ተራስ

  • @arkfunetube3967
    @arkfunetube3967 2 หลายเดือนก่อน

    የተሰጣው ልብስ ሰፈሬን አስታወሰኝ አውቶብስ ተራ 04 አጎናፍር አፍርሳ ሆቴል ጀርባ

  • @abrahambalhe822
    @abrahambalhe822 2 หลายเดือนก่อน +2

    አብርሃም ቀናው እና ፅጌ ቀናው መኖሪያቸ ጣልያን ሰፈር አልነበረም እንዴ?

  • @Explorer_cities
    @Explorer_cities 2 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው አዲስ አበባ በፈረንጂና በአፍሪካ ከተሞችና ሃገሮች ስም የተጥለቀለቀው? በቀኝ ግዛት የተገዙ ሃገሮች እንኳን እንደዚህ ማንነታቸውን ቋንቋውን አልቀየሩም:: ፈረንሳይ ለጋሲዮን ጣሊያን ሰፈር ጀርመን አደባባይ ለንደን ካፌ ቡልጋሪያ ማዞሪያ ቻይና ሰፈር አሜሪካን ግቢ ሶማሌ ተራ ምኑ ቅጡ😏 ደሞኮ አብዛኛዎቹ ኢትዮጵያን አያውቁም

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 2 หลายเดือนก่อน

    MENE WAGA ALEWE TERETE BEYAWERU HAGERE EYEFERESE LE LIJE LIJE MENE ATEREFACHEHU BE BADO MEDA FIKER FIKERE BELUTE ENATE BELETACHEHU LE LIJE LIJE MEKERANE METEFATENE ZAREME ENATE MOTO MASAYETE SENORE BADO MEDA TERETE WEYE NEDO

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ፕሮግራም