ተዋህዶን ለማጥፋት የተነሱ ሁሉ ሊሰሙት የሚገባ ጥብቅ መልዕክት ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 69

  • @NattyBoy-k9v
    @NattyBoy-k9v ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀናች ሃይማኖት ያፅናን ይህንን ጊዜ በእምነት እንድናልፍ ይርዳን በኑፋቄም ትምህርት ተጠልፈው የቀሩትንም ማስተዋልን ይስጣቸው ልቦናቸውን ወደ ፀናች ሃይማኖት ይመልስልን🙏🙏🙏🙏

    • @AmarchShkur
      @AmarchShkur ปีที่แล้ว

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @AmarchShkur
      @AmarchShkur ปีที่แล้ว

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @AmarchShkur
      @AmarchShkur ปีที่แล้ว

      5:56

    • @AmarchShkur
      @AmarchShkur ปีที่แล้ว

      6:18

  • @KalabKalayu-nm6ee
    @KalabKalayu-nm6ee ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤⛪

  • @kassaj2023-gl5fv
    @kassaj2023-gl5fv ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃለህይወትን ያሰማል
    ሀገራችን ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እንቁ መምህሬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን🙏 እንወድካለን❤️❤️❤️

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የእኛ እንቁ መምህራችን

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እንኳን ለፆመ ፅጌ አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ሰላሟን ይላክልን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @meadinabrehaleyneghasi7950
    @meadinabrehaleyneghasi7950 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @rahelmsrahel1880
    @rahelmsrahel1880 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤amen amen amen 🙏

  • @SelamBelayhun
    @SelamBelayhun ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @SenatiRufeleyi
    @SenatiRufeleyi ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜንቃልህይውትያስማልን ለመምህረችን

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 ปีที่แล้ว +1

    መምህራቺን ቃለህይዎት ያሰማልን ዘመንህን እግዚያብሄር ይባርከው❤❤❤❤❤❤

  • @מקדסמספניט
    @מקדסמספניט ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @alazaryonas2049
    @alazaryonas2049 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimesgen Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏

  • @bb1bb429
    @bb1bb429 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርአምላክቃለህወትያሰማልን መ ምህር❤❤❤❤❤

  • @ዮዳሄአማኑኤል
    @ዮዳሄአማኑኤል ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ♥️✝️⛪♥️ተዋህዶ ትኖራለች ለዘላለም ❣️♥️🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 ปีที่แล้ว +3

    በእድሜ ይጠብቅልን መምህር

  • @kefelegneshetu9593
    @kefelegneshetu9593 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን❤️❤️❤️⛪️

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o ปีที่แล้ว

    እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ❤❤❤❤

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልንአሜንአሜንአሜን

  • @SamuelFantahun-p8i
    @SamuelFantahun-p8i ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማል..... 🙏🙏🙏

  • @zufan2081
    @zufan2081 ปีที่แล้ว +1

    Amennn amennn amennn qali hiwoti yasemalin egizabiher yakebirilin abatachin bereketachu yidiresen Ethiopia orthodox tewahido salami yadirigin 💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @astermekuanint6713
    @astermekuanint6713 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ የወጣቶች አንቂ🙏

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much our wonderful brother god bless 🇲🇱🇬🇧❤️❤️❤️🙏

  • @kidsttigabu7406
    @kidsttigabu7406 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይውትንያስማልን መምህራችን እውነትነው ኦርቶቶዶክስ አትጠፋም መስሎአቸውነው እንጅ

  • @ልኑረትድብቂ
    @ልኑረትድብቂ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን♥️♥️♥️♥️✝️🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @woyinshetachalu1186
    @woyinshetachalu1186 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረችን🙏🙏🙏 የሚያፂናና ትምህርት😢

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 ปีที่แล้ว +3

    ምን ይሆን የሚፈልጉት የጥንት ሀይማኖታችንን ለምን ማጥፋት ፈለጉ ?? እሱ ይፍረድ የሰውን ነፍስ ለሚያጠፍ 😭😭✝️✝️✝️

    • @samilanicell8907
      @samilanicell8907 ปีที่แล้ว

      Hayimanot yellam Kibr misgana yidresew Egziabher Egziabher yellam yemilewun kidet lematsdek nw

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤💒💒💒❤❤❤

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw ปีที่แล้ว

    Eneza begashaw tizitaw zerfe eyetezegagu new memeher ebakon bertu be miwedowot be MARIYAM 😭😭😭😭

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 ปีที่แล้ว

    QAl Hiywaten yasmaln Memher tsere tewahdonm yastagseln 🙏🙏🙏

  • @kelemadefris8499
    @kelemadefris8499 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤አትጠፋምእምነታችን❤❤❤❤

  • @solomonshewaseged9713
    @solomonshewaseged9713 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw ปีที่แล้ว

    EGZIABHER YIMESGEN memerachin ena akurefewot neber mariyamin lemin meselot zim silu ahun mankew dewul memerachin bertu ebako 😭😭😭

  • @ሓዱየንየውቤትክርስቶስነው

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @Zed-t3k
    @Zed-t3k ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን

  • @selamwaldearegay2187
    @selamwaldearegay2187 ปีที่แล้ว

    Qale hywet yasemaln memhrachin ❤❤❤

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @saidyousef-jx2xi
    @saidyousef-jx2xi ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meseretmeserettefera7440
    @meseretmeserettefera7440 ปีที่แล้ว

    Kalhiywot yasemalin 💞💞💞

  • @ፍሬሕይወት-ነ6ቐ
    @ፍሬሕይወት-ነ6ቐ ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ጤናና እድሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን።ግሩም የተመጠነ ትምህርተ ወንጌል።❤❤❤

  • @hsakelezabu8135
    @hsakelezabu8135 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BelayGetnet-x5t
    @BelayGetnet-x5t ปีที่แล้ว

    Zelalem nurln yena wubt neh ante❤❤❤❤❤

  • @alazaryonas2049
    @alazaryonas2049 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @shenbelel123
    @shenbelel123 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @abraham9175
    @abraham9175 ปีที่แล้ว +3

    ሞት ላይቀር የአቡነ ጴጥሮስን ሞት እንሙት

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው በደሙ የታተመች ማን አያሸንፈት

  • @MesayWorkisha-bp9rf
    @MesayWorkisha-bp9rf ปีที่แล้ว

    kalehywet yasemaln
    Fetari amlak hagerachnn betecrstianachnna abatochachnn ytebkln ameb

  • @FasikaSimegn
    @FasikaSimegn ปีที่แล้ว

    Memherh kale hyowt ysemlenh

  • @Keeyee148
    @Keeyee148 ปีที่แล้ว

    Tewahdon aychlatm ewnet new

  • @eyierusaliemnegussie7193
    @eyierusaliemnegussie7193 ปีที่แล้ว +2

    እነ እከሌ ገባ ገባ በሉና ስሙ

  • @sankaratulu6327
    @sankaratulu6327 ปีที่แล้ว

    እየሱስ ያድናል ! እንዴት? እሱን ግለጥላቸው ስለ ሀይማኖት እና ምድራዊ ምድዊ የሚል ትምህርት ነው።ፍቃድህ በሰማ እንደሆነች እንዲሁ በምድ ትሁን ! ምንድነው በሰማይ ፈቃዱ ? በምድር የሚሆነው? እሱን አስተምር ቆራርጠህ አታስተምር ።
    ቤተ እምነቷን ፖለቲከኛ አታርጋ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት እንጂ ሀገር አይደለችም ሀገራችን ኢትዮጵያ ነች።
    ምንአይነት አስተምሮት ነው ግን?

  • @የሱአፍቃሪ-ዠ4በ
    @የሱአፍቃሪ-ዠ4በ ปีที่แล้ว

    ሚስኪኖች አሁን በእናንተ ቤት እኮ ኦርቶዶክስ ትክክለኛ ሀይማኖት መስሎችኋል ተሳስታችኋል ወደትክክለኛው ሀይማኖት ተመለሱ እንጨት ስእል አድኖ አታምልኩ ወገኖቻችን አስተውሉ ኢየሱስ አምላክ አይደለም እየሱስ አልሞተም አለ የትንሳኤ ቀን ይመጣል ይመሠክርባችኋል አምልኩኝ አላለም ጋይስ ከክርስትና ወደ ትክክለኛው ሀይማኖት ስለመራኸኝ አምላክ ይመስገን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว +1

      እርሶዋ ያሉበት ትክክለኛ ከሆነ በቃ ስለሌላው ምን አደከሞዋት እርሶዋን የማይወክል ከሆነ ለምን እዚሕ ይገኛሉ ከጠፈሁ ይቅርታ

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 ปีที่แล้ว +1

      User በሚል ለፃፍሽው እኛን አይመለከትም አንቺ ወይ አንተ የመረጣችሁት ሐይማኖት ወደ ሰው እምነት አትግቡ እራሳችሁ ን ቻሉ እባካችሁ ሰው ሁኑ የማንም ከማንም ሀይማኖት አይበልጥም አያንስም ተጠንቀቁ ዝም ብሎ መለቅለቅ ምንድነው ?????

    • @KidusTadesse-rg2nl
      @KidusTadesse-rg2nl ปีที่แล้ว

      orthodox ke manim christian befit neber 1 haymanot sil meshaf kidus orthodox bitcha neber ahun ye setan sira tekefafele keza like endenante aynet balega afatchun enat gar tikeftalachu egna mitmetu kehone nu alebelezya ezam yerasatchun haymanot chilachu nuru silegna atawru balegewotch

    • @NattyBoy-k9v
      @NattyBoy-k9v ปีที่แล้ว

      ማስተዋልን ይስጠን

    • @breehanyrobi8537
      @breehanyrobi8537 ปีที่แล้ว

      የናት ያባቶቻችን የጥት የጠዋቷ ሀይማኖታችን እምዬ ተዋህዶ ናት ግን ሰው ያመነውን መከተል ይችላል ተሳስታችኋል ልምትሉ ልቦና ይስጣችሁ ዝምታም ወርቅ ነው ለሚያውቀው የማያገባንን ከመናገር