#ቴሌቪዥን_ትግራይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • ቴሌቪዥን ትግራይ
    Subscribe ይግበሩ!
    ©Copyright: Tigrai Mass Media Agency
    Any unauthorised use, copying or distribution is strictly prohibited.
    ............................................................................................................
    Facebook: / tigraitv
    Website: www.tmma.gov.et/

ความคิดเห็น • 289

  • @solomonassefa3521
    @solomonassefa3521 4 ปีที่แล้ว +16

    ወ/ሮ አጀብነሽ ተኹሉ የሚገርም ገለፃነው የገለፁት እድሜ ጤና ሰላም ይስጠዎት ሌላ ቃላት የለኝም አዘጋጅ የትግራይ ቲቪ ፎረም በርቺ ቀጢበት

  • @agiazitalula3331
    @agiazitalula3331 4 ปีที่แล้ว +12

    ይገርማል ይገርማል ድንቅ ቃለ መጠየቅና ትንታኔ ተባረኪልን የኛ ዕንቁ!!! አሁንም ድሉ የኛው ነው ከወላጆቻችን የወረስነው!💪✌️🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️⚖️❤️❤️❤️❤️

    • @A.A-ec2gu
      @A.A-ec2gu 4 ปีที่แล้ว +1

      Agiazit Alula -that’s right 👏👏👏🇻🇳🇻🇳🇻🇳

  • @gabermadhinmichael8542
    @gabermadhinmichael8542 4 ปีที่แล้ว +10

    አቤት አቤት ጅግና እናት የትግራይ እናት ማህጸን እንግዲያው እንደዚህ አይነት ፖለቲካዊ እና አስተዋይነት የተሞላበት ናት ካንቺ ከትግራይ እናት መወለዴ በጣም ኩራት ይሰማኛል

  • @titu5819
    @titu5819 4 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ቆንጆ እናት በጣም በጣም like በጣም ነው የወደድኩሽ ኑሪልን መቀሌ ስመጣ እግርሽ ላይ ወድቄ ባመሠገንኩሽ WE REALLY LOVE AND CARE FOR YOU እናመሠግናለን ♥

  • @tewodrosgd3632
    @tewodrosgd3632 4 ปีที่แล้ว +11

    ሰው እውነት ሲናገር ደስ ይላል።

  • @elsawelay9415
    @elsawelay9415 4 ปีที่แล้ว +13

    ወው ረጂም ዕድመ እና ጤናን ይስጥልን🙏 ወይዙሮ አጀብነሽ❤️

    • @A.A-ec2gu
      @A.A-ec2gu 4 ปีที่แล้ว

      Elsa Welay 🙏 amen

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j 4 ปีที่แล้ว +8

    የማምየ አጀብነሽ አድናቂዎች የት ናችሁ ያሰላምምምምምም በእውነት ጀግና ነሸ ማሚየ

  • @alemtigray5324
    @alemtigray5324 4 ปีที่แล้ว +11

    ጀግና የትግራይ እናት 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
    I’m proud of to be Tigray ትግራወይቲ❤️❤️💛💛😍

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 4 ปีที่แล้ว +9

    በቁንጅና አንደኛ... በእውቀት አንደኛ... ለሆኑት እናታችን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጦት እንወዶታለን እማማ❤❤❤❤👌👌👌

  • @luliya6032
    @luliya6032 4 ปีที่แล้ว +19

    Bravo bravo our hero ajebnesh 😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @bh9627
    @bh9627 4 ปีที่แล้ว +15

    Wow I am so proud of you god bless you and your family 🇪🇷

    • @A.A-ec2gu
      @A.A-ec2gu 4 ปีที่แล้ว

      B.H- thank you and amen 🙏

  • @rozaibrahem2428
    @rozaibrahem2428 4 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ጅግና እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @agiazitalula3331
    @agiazitalula3331 4 ปีที่แล้ว +10

    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የኛ ጀግና !!

  • @elsawelay9415
    @elsawelay9415 4 ปีที่แล้ว +12

    ጂግና የጂግና እናት ነሽ✊❤️💓💓💓

    • @A.A-ec2gu
      @A.A-ec2gu 4 ปีที่แล้ว

      Elsa Welay - absolutely 👏👏👏

  • @borasilman2926
    @borasilman2926 4 ปีที่แล้ว +7

    I have never listened to anybody’s interview from start to the end except this beautiful and smart “ Adona!” Mama Ajebnesh’s speech ... wow she has powerful things to say... she should be send to Amhara region as the ambassador of Tigray in the future. Her speech was to the point.

  • @angeltrucking4793
    @angeltrucking4793 4 ปีที่แล้ว +9

    እውነቱም ጀግና።

  • @agiazitalula3331
    @agiazitalula3331 4 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ከናንተ ተፈጠርን ጀግኖቻችን!!! ይሀ ራሱ ትልቅ ፀጋ ነውና ተመስገን!!

  • @blackman2652
    @blackman2652 4 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ጀግና የኔ ውድ ውድድድድድ ነው የማረግሽ የማከብርሽ እረጅም እድሜን እመኝልሻለሁ

    • @A.A-ec2gu
      @A.A-ec2gu 4 ปีที่แล้ว

      Black Man 🙏🙏🙏

  • @davidove388
    @davidove388 4 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ነው እናት...

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m 4 ปีที่แล้ว +11

    God Bless you my MOM!!!! TIGRAY = Ado Jegano

    • @A.A-ec2gu
      @A.A-ec2gu 4 ปีที่แล้ว

      AR GG -yes 👏👏👏👏👏

  • @liyategay874
    @liyategay874 4 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ጎበዝ ይበል ትምርት ያለው ጥሩ ንግግር አዞሽ

  • @noorhasen7933
    @noorhasen7933 4 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ጅግኒት እናት

  • @saraberhane84
    @saraberhane84 4 ปีที่แล้ว +8

    I’m proud of you Tigray mother

  • @hamelmalgebrehiwot4411
    @hamelmalgebrehiwot4411 4 ปีที่แล้ว +8

    አንደበተ ሩቱእት ጀግና፣ወረጃ ኾሪኤ ካባኺ ምፉጣረይ ❤❤❤❤❤❤

  • @yrgalmabay4415
    @yrgalmabay4415 4 ปีที่แล้ว +10

    ዋው የኔጀግና እናት ሰወድሸ የትግራይ ጀግኖችራሳችሁን ጠበቁ

  • @kunamawedisheraro8918
    @kunamawedisheraro8918 4 ปีที่แล้ว +8

    Merhab tigray adey 🇻🇳🇻🇳🇻🇳💪💪💪👈

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q 4 ปีที่แล้ว +12

    ልበ ሙሉ አጀብነሽ እንዳንቺ ይብዛ

  • @keepitupgoodjobGirma
    @keepitupgoodjobGirma 4 ปีที่แล้ว +7

    She is amazing God bless her

  • @borasilman2926
    @borasilman2926 4 ปีที่แล้ว +8

    ናይብሓቂ very observant wow!
    ዘረባኺ አብ መሬት ጠብ አይትብልን!

  • @user-jy1iq6kj7w
    @user-jy1iq6kj7w 4 ปีที่แล้ว +8

    ዋዕሮና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ

  • @user-my7tq4yn3e
    @user-my7tq4yn3e 4 ปีที่แล้ว +5

    ጅግና የጅግኖች እናት እማዬዬዬ ሺ አመት ያኑርልን ። የሰላም ተምሳሌት ትግራይ ትግራይ ትግራይ ለምልሚ

  • @user-my7tq4yn3e
    @user-my7tq4yn3e 4 ปีที่แล้ว +7

    እሰይይይ እውነት ነው የትግራይ እናት ጅግና የጅግና እናት ናት √√√√ እውነት ነው አላወቀም ጠቅላዩ የትግራይ ህዝብ

  • @user-ct5wt1hi8p
    @user-ct5wt1hi8p 4 ปีที่แล้ว +6

    የኛ ጅግናዋእሮ አዴናናናናና እድሜና ጥእናይሃብኪኪኪ ዋእሮሮሮሮሮናናናናና

  • @mulugebre6918
    @mulugebre6918 4 ปีที่แล้ว +8

    😍😀👍👍Great woman thank you For All

  • @blackman2652
    @blackman2652 4 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ እና አስተዋይ ሰው ነሽ የኔ ጀግና

  • @ritaf804
    @ritaf804 2 ปีที่แล้ว +3

    May God gives you mercy, this mother should pray for peace at her age than preaching hate and war.

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 4 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝዝ እናታችን ቃላት የለኝም 🇪🇹🇪🇹❤❤❤😍😍😍😍👌✔

  • @etheth5034
    @etheth5034 4 ปีที่แล้ว +6

    ጀግናና ንቁ ሴት ናቸው ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት።

  • @abeetedla6554
    @abeetedla6554 4 ปีที่แล้ว +6

    Eteye Ajebenesh, Weded ....ded...ded aregeshalehu edeme tena yestesh yegna “wa’ro” 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @zenebugebrekidan
    @zenebugebrekidan 4 ปีที่แล้ว +7

    #የትግራይ እናት ጀግና ትወልዳለች ለራስዋም ጀግና ነች በቃ ዋዕሮና ንበርልና።

  • @hulualeentertainment3428
    @hulualeentertainment3428 4 ปีที่แล้ว +5

    Very honest lady. She represents all Tigray people's ideas and personalities.

  • @mohammadaminwediraya3195
    @mohammadaminwediraya3195 4 ปีที่แล้ว +7

    እናቴ ይመችሽ እውቀት + ስብዕና+ = ወ/ሮ አጀብነሽ ዕድሜ ከጤና ጋር ኣብሮ ይስጥሽ

  • @tzehayeberihun9981
    @tzehayeberihun9981 4 ปีที่แล้ว +8

    እንደ ስምሽ ኣጀብነሽ
    ታምሪያለሽ ፡ የሚጣል ቃል የሎውም GBU

  • @bitania2
    @bitania2 4 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ የሚደነቅ በሳል እና አርቆ ተመልካች ውይይት ነበር ፤ አደንቃለሁ፤ በርቱ።

  • @mikybaby7213
    @mikybaby7213 4 ปีที่แล้ว +3

    Real mother, patriotic Ethiopian, passionate, confident and inspirational figure. I did not see any one in my life as competent, balanced, straightforward and patriotic person like you. You are super, great. I have not words to admire you. I am proud to have you as a proud Ethiopian, Tigrian mother and freedom fighter. I can assure you that you have the super mind. Long Live to You.

  • @solomonassefa3521
    @solomonassefa3521 4 ปีที่แล้ว +9

    አዘጋጅ የትግራይ ቲቪ ፎረም ኤልሳቤጥ ካሳ በዚህ ቀጢበት በርቺ ሰላም

  • @agiazitalula3331
    @agiazitalula3331 4 ปีที่แล้ว +8

    ዋዕሮና ሰሰናዩ ተመንየልኪ!!! ተባዕ ተራር ዋዕሮ

  • @lemlemasmelash2764
    @lemlemasmelash2764 4 ปีที่แล้ว +14

    I love this woman so intelligent smart women God bless protect.

    • @A.A-ec2gu
      @A.A-ec2gu 4 ปีที่แล้ว

      Lemlem Asmelash 👏👏👏👏

  • @ethiopia785
    @ethiopia785 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ግሩም

  • @davidove388
    @davidove388 4 ปีที่แล้ว +9

    wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww

  • @luliya6032
    @luliya6032 4 ปีที่แล้ว +5

    Rejim edme ketena gar ystsh jegna enatachin ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @me7230
    @me7230 4 ปีที่แล้ว +5

    She's AMAZING & INSPIRING to the rest of Tigray women!!!!!!!!!!!👏👏👍👍💟💟💟💟💟

  • @alexanderalexander3795
    @alexanderalexander3795 4 ปีที่แล้ว +4

    እናቴ በጣም እናመሰግናለን እውነቱን ነው የነገሩን እንደ ናንተ እናቶች ያስፈልጉናል በውነት ሙሉ እናት ናቹ እንወዳችዋለን

  • @user-df7jp2gs7q
    @user-df7jp2gs7q 4 ปีที่แล้ว +8

    አንደበተ ርቱዕ የሆኑ እናት አስተዋይ

    • @user-df7jp2gs7q
      @user-df7jp2gs7q 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ ገይረልካ እየ ተክለሃይማኖት ሓወይ

  • @agiazitalula3331
    @agiazitalula3331 4 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጣሽልን ጀግኒት!!!

  • @kevinjohnson1568
    @kevinjohnson1568 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰 እንዲህ ያሉ እናት ጀግና አይናቸውን ሳላይ በአካል አገናኝኝ ፈጣሪዬ እባክህ💒💒💒

  • @lmlmhou2187
    @lmlmhou2187 4 ปีที่แล้ว +6

    Yene jegena enat Koranhbeshi l love you ❤❤❤❤

  • @roseadem6059
    @roseadem6059 4 ปีที่แล้ว +4

    Those Ethiopian mothers no education but they know about politics and how to lead a country imagine they are smart just we proud of them the mothers

    • @A.A-ec2gu
      @A.A-ec2gu 4 ปีที่แล้ว

      Rose Adem - she educated enough more than the professor and the doctor who got 1-2 degree for nothing

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea 4 ปีที่แล้ว +4

    Ajebnesh is really smart, beautiful and intelligent woman! I am proud to know you.

  • @hageremiru2888
    @hageremiru2888 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀግኒት ❤❤❤

  • @gezaeasgedom3515
    @gezaeasgedom3515 4 ปีที่แล้ว +6

    ከእንግዲህ በሃላ የ አፍሪካ መቀመጨ ትግራይ ውስጥ መሆን አለበት አለበለዛ ለፀጥታ ድህንነት ሲባል ወደ ሌላ አፍሪካ አገር መሄዱ አይቀርም

  • @nebiatamaha4606
    @nebiatamaha4606 4 ปีที่แล้ว +4

    Our hero may God bless you
    Tigrawaiti Wairo Mama of Tigray👏👏👏👏❤🥰👍💪

    • @fiayametagualasmera8143
      @fiayametagualasmera8143 4 ปีที่แล้ว

      "ትግራዋይ" የሚባል የብሄር ማንነት የለም። ትግራዋይ
      በትግራይ ክልል (መልክአምድር) የሚኖሩ ልዩ ልዩ ብሄረሰቦች የሚጠሩበት የክልሉ ነዋሪዎች የጋራ መጠሪያ ነው። የተዛባ አመለካከት ስላለ ግልፅ ማድረግ ያስፈልጋል። ኢሮብ ኢሮብ እንጂ ብሄሩ ትግራዋይ አይደለም! ኩናማ ኩናማ እንጂ ብሄሩ ትግራዋይ አይደለም!.
      አጋሜ፣ ተንቤን፣ እንደርታና ዋጅራትም ማንነታቸው ተጨፍልቆ "ትግራዋይ" የሚባል የሌለ "የብሄር" ማንነት ሊጫንባቸው ኣይገባም። አህዳዊ ኣመለካከትን በትግራይ መታገል ኣለብን።

  • @user-yv2cs8ml7k
    @user-yv2cs8ml7k 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ዋዕሮሮሮ ትግራይ

  • @user-hb1id3vu4u
    @user-hb1id3vu4u 4 ปีที่แล้ว +4

    ጅግና ዋዕሮ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ኣንበሲት

    • @fiayametagualasmera8143
      @fiayametagualasmera8143 4 ปีที่แล้ว

      "ትግራዋይ" የሚባል የብሄር ማንነት የለም። ትግራዋይ
      በትግራይ ክልል (መልክአምድር) የሚኖሩ ልዩ ልዩ ብሄረሰቦች የሚጠሩበት የክልሉ ነዋሪዎች የጋራ መጠሪያ ነው። የተዛባ አመለካከት ስላለ ግልፅ ማድረግ ያስፈልጋል። ኢሮብ ኢሮብ እንጂ ብሄሩ ትግራዋይ አይደለም! ኩናማ ኩናማ እንጂ ብሄሩ ትግራዋይ አይደለም!.
      አጋሜ፣ ተንቤን፣ እንደርታና ዋጅራትም ማንነታቸው ተጨፍልቆ "ትግራዋይ" የሚባል የሌለ "የብሄር" ማንነት ሊጫንባቸው ኣይገባም። አህዳዊ ኣመለካከትን በትግራይ መታገል ኣለብን።

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea 4 ปีที่แล้ว +3

    Thanks a lot Elisabeth for bringing Ajebnesh to the interview!

  • @tesg7804
    @tesg7804 4 ปีที่แล้ว +3

    Super mind smart excellent analysis thanks mom Agebnshe God bless you !!!

  • @frefer7772
    @frefer7772 4 ปีที่แล้ว +4

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @A.A-ec2gu
    @A.A-ec2gu 4 ปีที่แล้ว +5

    💕 my sunshine my beautiful my brilliant my stylist my comedian mother ever I love you so much it’s pass overnight am so sleepy but I can’t hold this video until tomorrow 💜😘💙 wawa wowo 🤩 my queen my heart connects with you heart ♥️

  • @makdabulutse6933
    @makdabulutse6933 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና አደይ

  • @TRt-qz9un
    @TRt-qz9un 4 ปีที่แล้ว +7

    Edmena tena fetari yestesh enatachen

  • @chbcdbgd997
    @chbcdbgd997 2 ปีที่แล้ว +2

    ጅግና ኣዴና ዕድመን ጥዕናን ይሃብክን ❤️💛 💪

  • @weldegm
    @weldegm 4 ปีที่แล้ว +4

    ብትግራዊነታን ብዕላማአን ዝሓረረት ትግረወይቲ ዋዕሮ

  • @tewodrosgd3632
    @tewodrosgd3632 4 ปีที่แล้ว +2

    Impressive and Intelligent woman, Tigrians should be proud of her

  • @aserlevi8856
    @aserlevi8856 4 ปีที่แล้ว +5

    wow

  • @saratarekjne8459
    @saratarekjne8459 4 ปีที่แล้ว +7

    Ajebina .ftew tewe yebeleky.🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @meresaetahazen8383
    @meresaetahazen8383 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks my legendary mother we proud on you, you are super wise mother and represent exact Tigray mother wish you success. Adewyyyy mearey koriealki Tiawetiley.

  • @user-kq3fy2vk5q
    @user-kq3fy2vk5q 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣድመን ጥዓናን ይሃብክን ኣዴታትና ❣️❣️❣️❣️❣️

  • @muluberhe9388
    @muluberhe9388 4 ปีที่แล้ว +7

    ኢውነት ስም ይመራል

    • @user-eh5iv3jq8p
      @user-eh5iv3jq8p 4 ปีที่แล้ว

      ሐቅኺ መዐረይ ዋዕሮታት ኢና
      💛❤️💛❤️🌹💋💋🙏

  • @YishakFetllwork
    @YishakFetllwork 4 ปีที่แล้ว +6

    እውነትም አጅብነሽ።

  • @AS-kk3pr
    @AS-kk3pr 4 ปีที่แล้ว +3

    Good job 👍

  • @ymeselgebreslasie7664
    @ymeselgebreslasie7664 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋዕሮ ትግራይ እንቋዕ ካባኺ ተወለድኩ 😘😘😘😘😘😘

    • @fiayametagualasmera8143
      @fiayametagualasmera8143 4 ปีที่แล้ว

      "ትግራዋይ" የሚባል የብሄር ማንነት የለም። ትግራዋይ
      በትግራይ ክልል (መልክአምድር) የሚኖሩ ልዩ ልዩ ብሄረሰቦች የሚጠሩበት የክልሉ ነዋሪዎች የጋራ መጠሪያ ነው። የተዛባ አመለካከት ስላለ ግልፅ ማድረግ ያስፈልጋል። ኢሮብ ኢሮብ እንጂ ብሄሩ ትግራዋይ አይደለም! ኩናማ ኩናማ እንጂ ብሄሩ ትግራዋይ አይደለም!.
      አጋሜ፣ ተንቤን፣ እንደርታና ዋጅራትም ማንነታቸው ተጨፍልቆ "ትግራዋይ" የሚባል የሌለ "የብሄር" ማንነት ሊጫንባቸው ኣይገባም። አህዳዊ ኣመለካከትን በትግራይ መታገል ኣለብን።

    • @ymeselgebreslasie7664
      @ymeselgebreslasie7664 4 ปีที่แล้ว

      @@fiayametagualasmera8143 ላንቺ መልስ መስጠት ቀለሙን ማቆሸሽ ነው ነገር ግን እኔ የኢሮብ ተወላጅ የሆንኩ ከምድርባ ገጠር እትብቴን የቀበርኩ ነኝ አንቺ አይደለሽም ስኢሮብ የምትነግሪኝ ደሜን ነው የሚመሰክረው ። አና ስለ ኢሮብ የሚናገር ኢሮፕ ያለ ነው ። እኛ ኢሮብ የትግራይ ኢሮብ ነን የትግራይ ክልል ተወላጆች ። የኤርትራ ተወላጆች ኢሮብም አሉ ላሳውቅሽ ዛሬ ክልል ነን ግን አገር መሆናችን አይቀርም ። ግን አደራ ልበልሽ ይሔ ሚድያ ካላመንሽለት አትከታተይው ። ወይ ደግሞ መሳደብ እና ማለያየት ካማረሽ ፌስቡክ አለልሽ ።

    • @fiayametagualasmera8143
      @fiayametagualasmera8143 4 ปีที่แล้ว

      @@ymeselgebreslasie7664 The Irob people (ኢሮብ ʾirōb, also spelled Erob) are an ethnic group who lives area by the same name in northeastern Tigray Region, Ethiopia. They speak the Saho language. Saho is so closely related to the Cushitic Afar language, spoken as a mother tongue by the Afar people, that some linguists regard the two tongues as dialects of a single "Saho-Afar language". Irob are a bi-cultural community who have adapted the Tigrinya culture. PS. THE PEOPLE ARE SINGING IN SAHO LANGUAGE BUT DANCING SIMILAR KUDA AS THE AGAMES WHO HAVE THE SAME FOR FATHER WITH THE PEOPLE OF IROB .
      th-cam.com/video/VIUQvSwu-QQ/w-d-xo.html

    • @fiayametagualasmera8143
      @fiayametagualasmera8143 4 ปีที่แล้ว

      @@ymeselgebreslasie7664 "ትግራዋይ" የሚባል የብሄር ማንነት የለም። ትግራዋይ
      በትግራይ ክልል (መልክአምድር) የሚኖሩ ልዩ ልዩ ብሄረሰቦች የሚጠሩበት የክልሉ ነዋሪዎች የጋራ መጠሪያ ነው።

    • @ymeselgebreslasie7664
      @ymeselgebreslasie7664 4 ปีที่แล้ว

      @@fiayametagualasmera8143 እሙ ከገባሽ ለኔ አታብራሪልኝ ክልል ትግራይ ብሔር ትግርኛ ፣ ክልል ትግራይ ብሔር ኢሮብ ። ይሔ ነው ጊንጥ አታውጭበት ። በናትሽ አትጻፊልኝ ። አሁን ያለንበት ዘመን ደሞ ትግራይ ሀገር ለመሆን ጫፍ ላይ ናት ቻው ።

  • @gezaeasgedom3515
    @gezaeasgedom3515 4 ปีที่แล้ว +4

    የአመራር ብቃት የጎደለው ጠቅላይ ሚንስተር ከአጀብነሽ ለአስር ደቂቃ ቁጭ ብሎ ቢዳምጣት ቡዙ ይማሮ ነበር የምላስ ግርዛት ያደርግ ነበር

  • @tavor751
    @tavor751 3 ปีที่แล้ว +2

    Very wise woman🙏🏽

  • @agiazitalula3331
    @agiazitalula3331 4 ปีที่แล้ว +7

    🙏🙏🙏❤️🙌💎🙌❤️⚖️

  • @zzandh9487
    @zzandh9487 4 ปีที่แล้ว +1

    እናታችን እንኳንም በደላችንንአወቁልን የአማራህዝብ ጭቁኑ ተናግሮሰሚየለው መሪየለው ተውትብቻ ጥሩቀንይመጣይሆናል

  • @mimmikiros1144
    @mimmikiros1144 4 ปีที่แล้ว +4

    Wowwwwww ❤❤❤❤👌

  • @senaitasgodom5504
    @senaitasgodom5504 4 ปีที่แล้ว +4

    Behekie takakal 😍😍😍😍😍😍👍👍👍🙏🙏🙏🇪🇷 hefatukum

  • @madinamad6663
    @madinamad6663 4 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤💛💛💛

  • @rshansolomon4242
    @rshansolomon4242 4 ปีที่แล้ว +4

    Wawwwww.....marey

  • @grmaydebsay2933
    @grmaydebsay2933 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ዋዕሮና💕💖💋

  • @gmariammatewos8905
    @gmariammatewos8905 4 ปีที่แล้ว +3

    Great lady

  • @rshansolomon4242
    @rshansolomon4242 4 ปีที่แล้ว +3

    🤩🤩🤩🤩🤩🤩
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @saradiribe7301
    @saradiribe7301 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋዕሮ 💕💕💕💕❣️❣️🇨🇳🇨🇳🇨🇳💪💪💪💪💪💪💕💕❣️💕❣️💕❣️🇨🇳🇨🇳🇨🇳💓♥️😍😘

  • @davidDavid-kn2dq
    @davidDavid-kn2dq 2 ปีที่แล้ว

    Not only the Mother of Tigray but you are the mother of Peace mama May the Good LORD Give you long live a health Mother from Eritrea

  • @veggaaleo7310
    @veggaaleo7310 4 ปีที่แล้ว +4

    Edmena tena yestwot enatachen❤️❤️❤️

  • @eliltaassefa5142
    @eliltaassefa5142 2 ปีที่แล้ว +1

    Ade Tigray 💪🏽❤️💛🙏🏾

  • @liyategay874
    @liyategay874 4 ปีที่แล้ว +6

    😘😘😘😘👍🙏

  • @yemanewullalla6958
    @yemanewullalla6958 4 ปีที่แล้ว +3

    💪🏾💛❤wiro Adena idmn tinan yhbken

  • @mdrehabesha6420
    @mdrehabesha6420 4 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሳ ግን ዝሓተትክዮም ሕቶ ክምልሱ ከለው...ገጽጊ ይቅየር.....ገጽኪ ይእሰር.....ፍትሕ በሊ'ባ ጓል ዓበይቲ!

  • @rahelteame4608
    @rahelteame4608 4 ปีที่แล้ว +6

    Tgrayaway malet werki eyom

    • @fiayametagualasmera8143
      @fiayametagualasmera8143 4 ปีที่แล้ว

      "ትግራዋይ" የሚባል የብሄር ማንነት የለም። ትግራዋይ
      በትግራይ ክልል (መልክአምድር) የሚኖሩ ልዩ ልዩ ብሄረሰቦች የሚጠሩበት የክልሉ ነዋሪዎች የጋራ መጠሪያ ነው። የተዛባ አመለካከት ስላለ ግልፅ ማድረግ ያስፈልጋል። ኢሮብ ኢሮብ እንጂ ብሄሩ ትግራዋይ አይደለም! ኩናማ ኩናማ እንጂ ብሄሩ ትግራዋይ አይደለም!.
      አጋሜ፣ ተንቤን፣ እንደርታና ዋጅራትም ማንነታቸው ተጨፍልቆ "ትግራዋይ" የሚባል የሌለ "የብሄር" ማንነት ሊጫንባቸው ኣይገባም። አህዳዊ ኣመለካከትን በትግራይ መታገል ኣለብን።

    • @luliya6032
      @luliya6032 4 ปีที่แล้ว +1

      @@fiayametagualasmera8143 fenkl nesh ende trfrafi ye aby or yemane lebaw

    • @A.A-ec2gu
      @A.A-ec2gu 4 ปีที่แล้ว

      selam selam -OH you so sweet thank you 🙏

    • @A.A-ec2gu
      @A.A-ec2gu 4 ปีที่แล้ว

      sweet dream -😝😝😝 you got her 👏👏👏

    • @fiayametagualasmera8143
      @fiayametagualasmera8143 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/tqjvXNykf34/w-d-xo.html