የሳይንሱ ማሕበረሠብ ድንጋጤ/ የሀጀረል አስዋድ ምስጢር The stone that scientists couldn't get an answer for

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 111

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 3 วันที่ผ่านมา +11

    የሠማያት እና የምድር ባለቤት ፈጣሪያችን አሏህ ነው ድንቅ ሰራዉን የሚያዉቀዉ ያሂላሂ ታምረ ነው ከሞት በኋላ ሂወት አለ ለተደርገልንም ሊልሆነዉም ነገር አልሀምዱሊሏህ ።

  • @ከፈንኪስየለዉም
    @ከፈንኪስየለዉም 3 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻ አላህ ተባረከረህማን በመጀመሪያ ተርጓሚ አሊ መህዲ አተረጓጎምህን ሳላደንቅ መላፍ አልፈልግም አላህ ኸይር ጀዛክን ይክፈልህ በመቀጠል ብዙ ካፊሮች እንደምናመልከዉ ነዉ የሚያስቡት እኛ ሙስሊሞች ነን በፍፁም አንዲ አላህ በቀር የማንሰግዲ ለማይወልደዉ ለማይወለደዉ አምሳያ ብጤ የለለዉ ከጉዲለቶች ሁሉ የፀዳ የሰማይና የምርዲር የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ የሆነዉን አላህ ሱብሀነ ወተአላን ነዉ የምናመልከዉ የምንገዛዉ አልሃምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም

  • @JamalJamal-q2t
    @JamalJamal-q2t 2 วันที่ผ่านมา +2

    subanaAllah 🥰🥰😊

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 2 วันที่ผ่านมา +2

    መህዲ እስኪ ነይትና ዱአ አርግልኝ በአላህ😢

  • @مرضيالنمشان
    @مرضيالنمشان 3 วันที่ผ่านมา +28

    ሙስሊም ሆናቹ እንጂ አትሙቱ

  • @Molke-mj9tn
    @Molke-mj9tn 2 วันที่ผ่านมา +2

    سبحان الخالق

  • @Malishkulu
    @Malishkulu 2 วันที่ผ่านมา +2

    አልሃምዲሊላ ረቢል አለሚንንንንንንንንንን ሙስሌም ላረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው

  • @Wellbeing-g2c
    @Wellbeing-g2c 2 วันที่ผ่านมา +1

    Allah ychemrlh

  • @nefisamuhaba7676
    @nefisamuhaba7676 3 วันที่ผ่านมา +2

    Jezkallhe kayer

  • @MisraQader
    @MisraQader 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሱብሐን አላህ ሁሉ በእጅ የሆነው አላህ ይመስገን

  • @HamzaHabesha-uj2ps
    @HamzaHabesha-uj2ps 3 วันที่ผ่านมา +3

    S a w.. አልሃምዱሊላህ

  • @ebaaliy2046
    @ebaaliy2046 วันที่ผ่านมา +1

    Subaahanallaah

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 3 วันที่ผ่านมา +8

    ሙስሊም መሆን መታደል ነው

  • @AbduNuru-mm9ol
    @AbduNuru-mm9ol 3 วันที่ผ่านมา +2

    አልሓምድሊላህ ዐላ ኒዕመተል ኢስላም❤❤❤❤

  • @seidaman279
    @seidaman279 2 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን የተሳሰተ ግንዛቤ ላላቸው ጥሩ ትምህርት ነው ወገኖቻችን ሙስሊም ሳትሆኑ እንዳትሞቱ

  • @IdrisAhmed-q2s
    @IdrisAhmed-q2s 3 วันที่ผ่านมา +1

    አል ሀምዱሊላህ የአላህን ታምራት ማድነቅ ብቻ ነዉ አላህ ነገሮችን ማሳወቅ ካልፈለገ ማንም ቢለፋ ሚስጥሩን አያገኘም ከሱ በስተቀር

  • @AbrohumaYassin
    @AbrohumaYassin 3 วันที่ผ่านมา

    Jezakumullah heyren ya ahuna

  • @_.fleur._4951
    @_.fleur._4951 2 วันที่ผ่านมา +6

    7 ሺ እይታ ግን 7 መቶ like 😢 ለምን ግን እኛ ሙስሊሞች ሙስሊም ሚዲያ የምናዳክመው ለምን like shar ስብስክራይብ አናደርግም? ልቦና ይስጠን 🙏

    • @ZennaalemayehuEshete
      @ZennaalemayehuEshete วันที่ผ่านมา

      ጥቁሩ ዲንጋይ ዐላሕ የምትሉት ጣዖት ሥለሆነ።

    • @SemiraJemal-u4s
      @SemiraJemal-u4s วันที่ผ่านมา

      ​@@ZennaalemayehuEshete yemaneh kedada

  • @GutiyeGu2-em1id
    @GutiyeGu2-em1id 2 วันที่ผ่านมา +1

    ☝️ Allahu akbar ( alah is the greatest!!)

  • @WahidaNebil
    @WahidaNebil 3 วันที่ผ่านมา +4

    በጭራሽ ድንጋይ ከማምለክ በአላህ የተጠበቅኩኝ ነኝ።

    • @Zeharamohammeda
      @Zeharamohammeda 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እድግይ መን አመለከ 😳😳😳😳😂😂

  • @UmuMohammed-j7k
    @UmuMohammed-j7k 2 วันที่ผ่านมา +2

    አልሀምዱሊላህ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 3 วันที่ผ่านมา

    ናመሠግናል 🌷😍

  • @Saeed-z7w
    @Saeed-z7w วันที่ผ่านมา

    الله اكبر ☝️

  • @aliyhassensuleiman1590
    @aliyhassensuleiman1590 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሱብሀንአላህ

  • @kemilamohammed7970
    @kemilamohammed7970 2 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱዱላ፡ላላህሁሉበጅለሆነጌታማሻላህ፡በርታወንድሚ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሡበሀንአላህወቢሀምዲሂሡበሀንአላህአልአዚም
    አላሁአክበር
    አልሀምዱሊላህ አለኒእማተልኢስላም ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሱብሀን አሏህ

  • @abdusalam3308
    @abdusalam3308 วันที่ผ่านมา +1

    Kajanat naw yamataw

  • @DawedMohammed-ub2hu
    @DawedMohammed-ub2hu 3 วันที่ผ่านมา

    ይቀጥል 🙏

  • @BedriyaBedriya-s3n
    @BedriyaBedriya-s3n 3 วันที่ผ่านมา +1

    أللهم صلي وسلم وذيد وبارك أفضل سلام وتسلم على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين
    ያአላህ ሀጀረል አስወድን ተወፍቀዉ ልክ እናታቸዉ እንደወለደቻቸዉ ናቸዉ ተብለዉ ምንዳን ካገኙት ባሮችህ አድርገን አሚን አሚን አሚን

  • @fatumamohammed3321
    @fatumamohammed3321 3 วันที่ผ่านมา +1

    اللهم صلِّ وسلم وبارك على نبينا

  • @tgay5642
    @tgay5642 3 วันที่ผ่านมา +2

    ያለሙስሊም አለም ባዶነች

  • @shakiratbambede6567
    @shakiratbambede6567 2 วันที่ผ่านมา

    subhan allah

  • @jemalalkadir6984
    @jemalalkadir6984 วันที่ผ่านมา

    صلا لله عليه وسلم

  • @umasam6820
    @umasam6820 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EtupiaBegum
    @EtupiaBegum วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsadik8741
    @tsadik8741 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    subihanalah

  • @Seadaseid-t8h
    @Seadaseid-t8h 3 วันที่ผ่านมา

    Subehan allha

  • @KalisoCabdi
    @KalisoCabdi 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 3 วันที่ผ่านมา

    ሠለላሁአለይሂወሰለም 💐💐💐💐💐💐💐💐🌾🌾🌾🌾🌾🥀🥀🥀🥀🥀

  • @JemalHussen-w3i
    @JemalHussen-w3i 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሙስሊም ተአምርነዉ

  • @RehimaHassen-p8t
    @RehimaHassen-p8t 3 วันที่ผ่านมา

    የፈጠ ረውንፈጣሪውእንጅማንያውቃልበአላህ

  • @nesrugaleto104
    @nesrugaleto104 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድብቅን ከአሏህ ውጪ ማንም አያውቅም

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 2 วันที่ผ่านมา

    Allah only he knowes about it
    Subhanaallahe ya rabb.

  • @Mebreerahmet
    @Mebreerahmet 3 วันที่ผ่านมา

    A.lillah muselim ladrgen geta
    Allah le baryawochw azagne new be mechershaw kene kemyaznlachew baryawochuw yadrgen yareb!!!

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 3 วันที่ผ่านมา

    Masallah wedemachen

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 2 วันที่ผ่านมา

    S a w❤

  • @kedrnesrujemal
    @kedrnesrujemal 3 วันที่ผ่านมา

    subhanellah

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 2 วันที่ผ่านมา

    Ahlne

  • @saidabdi1029
    @saidabdi1029 3 วันที่ผ่านมา +1

    Sallualanabi❤ s,a w,

  • @AbebeBelay-t7l
    @AbebeBelay-t7l 3 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ሳይንቲስቶች መላምት ማውራት ለምን አስስፈለገ? ቁርኣን ወይንም ኪታብ ላይ ስለ ጥቁሩ ድንጋይ የተፃፈ የለም እንዴ?

    • @EbtisamUJ
      @EbtisamUJ วันที่ผ่านมา

      እኛ ልምን እንደውረደ እናቃለን ተፅፎልናል እናንተ ግን ያንን ማመን ስለማትፈልጉ በምታምኑት ሳይንስ እናስረዳችሁ ብለን ነው እና እኛ ድንጋይ እንደማናመልክ እንድታቁት ነው ።

  • @nasirnasiro-r4j
    @nasirnasiro-r4j 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Alhahidililh

  • @አደምኡመር-ጸ4ፐ
    @አደምኡመር-ጸ4ፐ 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @sanimohammed8642
    @sanimohammed8642 3 วันที่ผ่านมา

    Akira mestr naw......

  • @jemalnani-t5y
    @jemalnani-t5y 2 วันที่ผ่านมา

    S.a.w

  • @AhmedHasen-ph4bn
    @AhmedHasen-ph4bn 3 วันที่ผ่านมา

    የ ነብያችን ታሪክ ቁረአን ላይ ለምን በደንብ አልተገለፀም ???

    • @EbtisamUJ
      @EbtisamUJ วันที่ผ่านมา

      ስለሳቸው ምን የማይታውቅ ነገር ገጠመህ ከዚህ በላይ እንዴት ይገለፅ ቁርአን እኮ አለም እንዲመራበት የተወረደ መፅሀፍ እንጂ የታርክ መፅሀፍ አይደለም።

    • @AhmedHasen-ph4bn
      @AhmedHasen-ph4bn วันที่ผ่านมา

      @EbtisamUJ አልገለፀም እንደሌሎች ነብያት በደንብ አልተተረከም ቁረአን ላይ ካላወክ/ሽ አላውቅም በል ወንድሜ/አህት ፤መግለፅ ገልፀዋል ግን እንደ ሌሎች ነብያት ሙሉ ለሙሉ አልተብራራም እሺ

    • @EbtisamUJ
      @EbtisamUJ วันที่ผ่านมา

      @@AhmedHasen-ph4bn የሌሎቹ እኮ በደንብ የተገለፀው በጣም የሩቅ ታሪክ (ዘመኑን ማለቴ ነው) እናም እኛ ስለሳቸው የሚነግረን ስለለ እና በሌሎች እምነት መፅሀፎች ታሪካቸው ተበርዞ ስለነበር እውነተኛው ታሪካቸውን እንድናውቅ ለማድረግ ነው የተጠቀሰው በደንብ እና አሁን ስለ እረሱል የማናውቀው ምን ነገር አለ?

    • @EbtisamUJ
      @EbtisamUJ วันที่ผ่านมา

      @@AhmedHasen-ph4bn እና 25ነብያቶች ማወቅ ግዴታ ስለሆነ ነው ለ25ተኛው ነብይ የ24ነብያቶች ታሪክ መፅሀፍ አውርዶ ለሱ እና ለኡመቶቹ አሳወቃቸው እና ኢሄ ምኑ ላይ ነው ችግሩ ወንድሜ?

    • @AhmedHasen-ph4bn
      @AhmedHasen-ph4bn วันที่ผ่านมา

      @@EbtisamUJ እየውልህ/ሽ Alhamdulillah እናውቃለን ግን እሄንን ለ ካፊሮች እንዲገባቸው ማስረዳት አንችልም ጥሩ የሆነ ማብራሪያ ይፈልጋሉ ከነሱ ጋር የሚወያይ ነው ምን ያክል አስቸጋሪ ሰዎች እንደሆኑ ሚያውቀው

  • @FatumaYimam-g2p
    @FatumaYimam-g2p 3 วันที่ผ่านมา

    የ አብዱል ሃሚድ ን ተርጉምልን 🙏

  • @AnwarMuhammed-u9z
    @AnwarMuhammed-u9z 3 วันที่ผ่านมา

    ቀጣይ

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ วันที่ผ่านมา

    ነቢዩላህ፣ኢሳ፣አ፣አሰ፣የመርየም ልጅ ነው ።ፈጣሪ አይደለም።እኛ እሰላሞች፣የምናከብረውየአላህ መልእክተኛ ነው፣ነቢዩላህ መሐመድ ፣ሰለ፣አለ፣ወሰ፣ከሳቸው በሐሏ እንደሚላኩ፣ነበሐዩላህ ኢሳ፣አለ፣አሰ፣በኢንጂል፣በወንጌል ተናግረዋል፣ተከተሉትም ብለዋል።ጌታችን፣የማይወልድ፣የማይወለደው፣የአለሙ፣ብቸኛፈጣሪያችን፣አንድ፣አላህ፣ብቻ፣ነው።ሒዳያ በአላህ፣እጅ፣ነው፣እሰልምናን፣ለሰጠን፣ጌታ፣አልሐምዱሊላሂረቢልአለሚን።።ለማወቅ፣አንብብ፣ተብሏል።በጭፍን፣አናውራ፣ኢቅራእ።።።ሹክረን፣መሕዲ፣በርታ።።

  • @muhamedsegid
    @muhamedsegid 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aaaaaaaa

  • @Channel-z1o
    @Channel-z1o 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ የናተ ናገር ለአዳም ምንም አይነት ከገነት የወደቀ ዲንጋይ የለም

  • @tilahunaddis3154
    @tilahunaddis3154 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መዳን በኢየሱስ ነው

  • @MulukenEthiopian
    @MulukenEthiopian 2 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪያቹን ኢየሱስ ክርስቶስን ሳታምኑ አትሙቱ ፣ ከተረት ውጡ

    • @RejebAmdala
      @RejebAmdala วันที่ผ่านมา

      አለማወቅ ደፋር ያደርጋል ለሞሆኑ ክርስቶስ ካረገ ከ200 አመት ቡሀላ የተዘጋጀ ታሪክ እንደሆነ ታውቃለህ ባይብል

    • @EbtisamUJ
      @EbtisamUJ วันที่ผ่านมา

      አትለኝም ኢስላም ተረት ነው እንግዲውስ እስኪ በዘመንህ ከምታቀው ሁሉ ወይም አንተም ከቻልክ በቢልዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ማሳመን የሚችል ፣ሳይንስ አሁን ባለበት እና በደረሰበት ደረጃ 75%እውነት ነው ተብሎ የተረጋገጠ( ቀሪውን ደግሞ በማረጋገጥ ላይ ናቸው)፣እናም 1446አመታት ሁሉ ምንም ሳይጨመርበት ሳይቀነስበት የቆየ፣ ከዘመኑ ቀድሞ ነገሮችን የሚያሳውቅ ተረት ፅፈህ አሳየን እስኪ። ሙሉ መፅሀፍ ይቅርና ከቁርአን ጋር የሚመሳሰል አንድ ገፅ ፅፈህ አምጣ

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 3 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂 የእስላም ተረት 😂😂😂

    • @HamidsaidHamidsaid
      @HamidsaidHamidsaid 3 วันที่ผ่านมา

      Min malat faligenow

    • @zaaidiijihaad1807
      @zaaidiijihaad1807 3 วันที่ผ่านมา

      teshi balege

    • @nesrugaleto104
      @nesrugaleto104 3 วันที่ผ่านมา

      እራስን እንደዚህ እያልክ ሸውድ 😂😂

    • @EkramKassaw
      @EkramKassaw 3 วันที่ผ่านมา +7

      እኛ አለሀምዱሊላህ አለኒዕመተል ኢስላም ተረት አይዴለም

    • @ሃሲነት-የደሴዋ
      @ሃሲነት-የደሴዋ 3 วันที่ผ่านมา +2

      ሁሉም እንደናተ ይመስላችሁአል አ

  • @ebaaliy2046
    @ebaaliy2046 วันที่ผ่านมา +2

    Subaahanallaah