🛑 20 ጅቦች አንዱን አንበሳ ከበው ሊበሉት ነው | በአማርኛ | ዋርካ ፍጥረት |
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- ዋርካ ፍጥረት
20 ጅቦች አንዱን አንበሳ ከበው ሊበሉት ነው
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational, or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Melkam Movies does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
----------------------------------------------------------
This warka information is a real TH-cam channel
Warka Information is part of Warka TV and the programs offered on this TH-cam channel
Fitret:- Immersive stories of the animal world
Tech:- New and amazing discoveries of science and technology
Yichalal:- motivational speeches and autobiographies of successful people
ይህ የዋርካ መረጃ ትክክለኛ የዩቲዩብ ሰርጥ ነው
ዋርካ መረጃ የዋርካ ቲቪ አካል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ሰርጥ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች
ዋርካ ፍጥረት :- የእንሰሳት ዓለም መሳጭ ታ
ዋርካ ቴክ :- አዳዲስ እና አስደናቂ የሳይንስ እና ቴክኒዮሎጂ ግኝቶች
ይቻላል ፡- አነቃቂ ንግግሮች እና የስኬታማ ሰዎችች ግለታሪክ
----------------------------
በዋትስ አፕ እና በቀጥታ ስልክ
+251 913 60 70 74 | +251 911 00 84 81
በቴሌግራም :- @warka_advertising
በተጨማሪም በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ቤተሰብ ሆነው አዳዲስ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ
Warka TV: - bit.ly/3BFEJom
Warka Mereja: - bit.ly/3qDxKG6
Facebook: - bit.ly/3RXM2gq
Instagram: - bit.ly/3U1TXeu
Twitter: - / warkamereja
Telegram Group: - bit.ly/3xnQDAD
Telegram Chanel: - bit.ly/3de0fqU
Telegram contact: - @warka_advertising
Tik tok:- bit.ly/3QHumET
LinkedIn: - bit.ly/3S3lU3P
Blogger: - bit.ly/3U83iBs
🛑 20 ጅቦች አንዱን አንበሳ ከበው ሊበሉት ነው | በአማርኛ | ዋርካ ፍጥረት |
አስገራሚ የዱር አራዊቶች ፍልሚያ | በአማርኛ | ዋርካ ፍጥረት | #warka_Mereja
#Warka_Tv
#Warka_Mereja
#Warka_Fitret
@Warka_Entertainment @Warka_Tv.
አንበሶቹ መጨረሻ ላይ የሚያሳዩት ፍቅር የሚገርም ነው አቀራረቡ ደግሞ የሚመስጥ ነው በርቱ ደንበኛ ሆኛለሁ
ከትንሹ ልጄ ጋር ነው እያየሁ የነብርዉ ወደ ሶስቴ አስደግሞኛል ወዶታል በጣም እናመሰግናለን እድሜ የማገድበው አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱልን አደራ እንዳትበላሹ … ተራኪው ደግሞ ቃል ለኝም
.
እንዴት ደስስ የሚል ትረካ ነው ድምጽህ አቀራረብህ ሁሌም እጠብቅሃለው ፍቅር የሚያሲዝ ፕሮግራም ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
የሰው ልጅ እርሰ በርሰ መሰማማት አቅቷታል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን
በጣም ደስ ይላል በዚው ቀጥሉበት የእንስሳት ይመቸኛል
I am so glad I seen this documentary from you specially for my own people good job Love it keep doing it a good job bro
በጣም ይገርማል እኛ የዚህ ዘመን ሰዎች የተረገምን ን አባቶቻችን ምንኛ ታድሏል ይሄንን ክፉ ግዜ ያለማየታቸው😊😊😊😊😊
በጣም ደስ ይላል ትምህርት አለው እናመሰግናለን
አሰይ አበሳየ ጀግናየየየየ
አደ አበሳ 40ጅብየገደለ አበሳ አለየለ ይሀገና ፍልምያ ስላለመደእጅአይበለውም አድአበሳ 100ጅብ አይበለውም የለመድ አበሳከሆነ ✊✊✊
ደስ የሚል አተራረክ ከሚያምር ድምፅ ጋር እናመሰግናለን ቀጥልበት❤❤❤
❤❤❤❤
Hi
ከአንድ ብርቱ ሁለት መድሀኒቱ ሰዎችም ከነዚህ አንበሦች መማር ይጠበቅብናል።
ባጣም ትምርት አሌ 🥰🥰🥰
አማራም ከተባበረና የዉስጥ ተላላኪ በአንዳዎችን መጀመሪያ ከደመሰሰ እንደዚህ ብሎ በአገሩና በማሳዉ ላይ እነሰዲህ ተፈራሶ የሚደሰትበትና የሚኖርበት ቀን ሩቅ አይደለም ድል ለማንኛዉም የአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤
ድል ለፋኖ❤❤
በጣም ደስ የሚል ተረክ ነው :: : ካንድ ብርቱ ሁለት መድሀኒቱ እውነት ነው !!!!!
,
ምርጥ ትረካ ነው
እኔ እራሱ ቀናሁኝ. እግዚአብሔር ሲፈጥር. ከስሳት አስበልጦ ነበር የፈጠረን ግን ልቦና የለንም የምንዋደድበት
ዴስ የመለኝ እሰኬ መጨሬሻ ትጋቱን አለማቋሬጥ በመጨሬሻዉ ድሉን አጎናፆፏል እንዴ ሰዉ ህይዉት ነው ይገርማል❤❤❤
በመጨረሻዉ ዘመን ያሉ ጥቂት እዉነተኞች የሚድኑት እንደአምበሳዉ ጠንክረዉ በመፋለም ነዉ
ተባረክ 0❤:47
የሰዉልጆብዙእያወቀ እሰበሱይተላለቃልእስሳእኳንእዴህይገዳደፋልየዉጭጥላትሲመጣበት እስኪከነዚህተማሩ
ምሳሌነቱ ድንቅ እና ረቂቅ ነው ።
ብቻህን ሲያገኙህ ሊበሉህ የሚያሰፈስፉትን በተባበረ ጉልበት ከመብላት እራስህን አድን የሚል ጥሩ መልዕክት ያስተላልፋልና ።
እግዚአብሔር ቀን አለው 😍🙏
ፈጣሪ ይጠብቃት
በጣም በጣም ተመችቶኛል ይቀጥል ከአርሲ
I rely like it ... it's so probational. 😍😍😍
የሰው ልጅ ግን እርስ በርሱ ይተራረዳል በስላሴ ይሁንባችሁ እስቲ መተባበርን ከአንበሶች እንማር ??????????!!!!
አንበሳ አንበሳ ነዉ
@@tadeleasmie9288 GHG g GHG
@@fantahunchanie7026 ?
😂😂😂😂😂
Ihtreyoop.
በጣም ይገርማል ከአይምሮ በላይ ነዉ ።
❤❤❤❤ምርጥ አቀራረብ
I am late to here this beautiful history
አማራ ነቃ እደዜህ ነው። የተከበበከው በዜህ ህዋት በዜህ እ ሁዴድ በዜህ የባዳ ባዴን ነው ተደራጅ ፋኖ ነቃ አማራ ከነቃህ እና ከተባበርክ አበሳ ትሁናልህ።ከለተባበርክ እና አደ ከሁክ ተኖራልህ አገርህነም ኤትዮጰያን ነፃ ታርጋልህ።።ነቃ።
You are right I just seen this example of amaharas wow
እውነት ነው ደስየሚል ታሪክ ነው
አንበሳ የእውነት አንበሳ ነው ❤ ልባም።
ድንቅ ልብ አንጠልጣይ ትረካ
ደስ የሚል ታሪክ ነው
ዋዉ ደሰሰስስስስ ይላል!!!!
Nice to see and hear
Thanks 🙏
እጅግ አስደሳች
አበሳና አማራ አድነው። ሲባል አንድ አይነት ባህሪ ሰላላቸው።ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤
ደሥ ይላል
Gud. Wellkkkk
ይቅጥል ደስ ስል
አንበሣዉ ሥላረጀነዉ እጂ ያሣድዳቸዉ ነበር ጓደኛዉ😘😘😘😘ምጣቱጥሩነዉ
የሚገርም ታሪክነዉ
Amazing ❤❤❤❤❤
የተፈጥሮ ስጦታዎቻቸውን እባካችሁ አቅርቡልን።
እንማር
wowwwwww its amazing
allahamidulilahaa.ya.rabi👍👍👍
ይህማለት የጅቡመንጋ የዎነጉመንግስት ነው አበሳወሰ ደግሞ ጄግናው የአማራ ፋኖ ነው
😂😂😂😂uuuuuuu shitamoch
ይሀሲጀመር አለመደም ፍልምያ ምራቁይጠባጠባልኮ ይሀ የለመደውኮ 4አበሳጋር ፍልምያ ቢገጥም ምራቁአይጠባጠብም ገና ስለሆነእጅ ጎፈሪው እራሱ ገናልጅነው አልጠቆረም ጎፈሪው የለመደቢሆን አዱን አከርካሪውን ይሰብረውነበረ የለመደቢሆን ✊✊✊✊✊🥰🥰🥰
እጅግ ግሩም ሁነት ነበር። ለኛ ሰዎች ደግሞ መልክቱ ብዙ ነው።
wow betam des yilal
Cf
ግሩም ነው። አንበሳ የአውሬ ንጉሥ
መጨረሸቸው በጠም ፍቅር የስዘል ኡነት
ጅብ ባስር አንበሳአያሥር❤😮
መጨረሻ ላይ አንበሶቹ ደስ አሉኝ
ሠላም ለኢቶ ኤርተራ
አቀራረቡም መሳጭ ነው ትምህርት አዘልም ነዉ በርቱበት
አበሳው አማራ ነው ጂቦቹ ደግሞ ሸኔ እና ጁታ ናቸው
Strength is relative
ደስእሚል አቀራረብ ነው ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለው የኔና ያንተ ስራ ሚያመሳስላቸው ነገር አለ I hope we can give feedback to each other
ፋኖ ያሸንፋል ። ስለ ፋኖ ስላወራችሁ እናመሰግናለን ።
ጃፈር አሊ የዛሬ21አመት ገደማ ተርኮታል መነሻውን መግለጺ ነበረብህ ወንድሜ!
ድሉ የፋኖነዉ
አደ ፋኖ ጅግኖቺ ናቸዉ አበሳ
Iion is good
ፍኖ እና ኤርትራ ❤❤
በሠመአብ እንሠሳ በልጦናል
አንበሳው ሲያሳዝን
❤❤❤❤❤❤
Trush trush
መሻአላህከምንምበላይደስአለኝመጣለት
ይገርማል ማን እንደ ሰው ልጅ በቁሙ የሞተ ፍጥረት አለ? እንስሳቶች የእራሳቸውን ዝርያ ስያከብሩ እና ስተባበሩ የሰው ልጅ ግን የራሱን ዝርያ ስያርድና ሲያሳድድ ይታያል።ሰው ከእንሰሳ አነሰ
በሰው፡መተባበር፡ከመማር፡ከአንብሳ፡ተማር፡እንጅ፡መችይረዳሀር፡አሁን፡ስለአንበሳ፡ተውና፡ስለእገርህ፡ህዝብ፡ምን፡እዪሆነ፡እንዳለ፡ብትረዳ፡ይሻለሀል፡አንበሳ፡ድረውም፡አንበሳ፡ነው
Its great fula ❤
👍♥️♥️
👍👍👍👍
ልክ እንደትግሬ ነዋ ጅብ መአት ወራቸዉ ብቻቸዉን አንበሀሣዉ ህዝብ እንደቆረጣጠሙት
እንሠሣማ ፍቅር ነውኮ
Gr 1:56
አበሳውን ዘመነ ካሴን የከበበው መንጋም ይህንን ይመስላል 😊
ትርካው ጥሩ ነበር ግን ሙዚቃው በጣም ይረብሻል
Kalat yelegnm bet am new yewdedkut😓😓😓
የወያኔ መንጋ ጅቦቹ
ፕሮግራማችሁም ቻናላችሁም አቀራረቡም እያደገ ነው ሰብስክራይብ ሲበዛ እንዳትቀየሩ ሁሌም ወደ ላይ ብቻ እሺ እኛንም እንዳትረሱን
That is why lion is a king of animals whether it is domestic or wild
Pinyudo gtg
egzabher yebark mekniyatu eyus eda anbsanaw yemimsalw absa beklal aydafren
😋
የሚበላ መስሎኝ
ታሪኩ የቅናት መንፈስ ያስተሳሰራቸው ሚልዮን ኢትዮጰሰያውያን እና ለነፃነት የሚፋለም አንድ ትግራዋይ አስታወሰኝ።
እናም ዓለም የጅቦች ሳትሆን የአንበሶች ናት።
በጠም የምያረካ ገጠመኝ ነው
ዋርካ ይለያል
አንበሣው ጓደኛው መቶ መትረፉ ተደስቻለሑ።
Wow video
እንሳቱ ከሰው ተሻሉ ይገረማል
ሚስኪንአይኑከርተትአለአሳዘነኝብቻውን
Betam dese ymel tirka wedigewalhu