ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደስ ትላላችሑ በዚሑ አጋጣሚ ውጭ የምኖሩ ቆጆ ቆጆ ቀሚስ አላቸው እዘዙ እኔ አስመጥቻለሑ ወላሒ በጣም ነው የሚምረው
እነዚህን ቤተሰቦች ስወዳቸው ማርያምን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ወድጄዋለሁ ብሮየ
በጣም ነዉ የምወዳችሁ ይሄን ኮሜንት ያነበባችሁት አዳችሁ ፕራንክ አድርጉ
ጨዋታው ቆንጆ ነው እንቁላሉን ግን ቀቅላችሁ የደረሰው ባንደዜ መዋጥ ማድረግ ትችላላችሁ
ያቃቸዋል በጭራሽ አይሆንም
😂😂😂አረ ተጎልቸ ቀረሁ ሥራየን ትቸ ለራሣችሁ እየበላችሁ ሀብቴ ነው ያሣቀኝ ቲማቲም የማይወድ አለ ብየ አልገምትም 😅😅
እኔ አልወድም የምር
እኔም 😂😂😂
በጣም ታምራላቹሁ እመቤቴ ትጠብቃቹሁ ቀጥሉበት
የቤተሰብ ፍቅር በጣም ደስ ስትሉኝ ❤❤❤❤ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑሩልኝ❤❤❤❤❤
በሳቅ😅😅😅
እደው ስወዳችሁ ❤ ቀጥሉበት ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤ በፍቅር ዘመናችሁ ይለቅ ❤❤❤❤❤
በጉጉት የምጠብቃችሁሰ ነገር በዚህም በቲክቶክም❤❤❤
ቀቅላችሁ ባበላችሁአት እቁላል 15 ገብቷንኮ 😂 በጣም ታምራላችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ 😍😍
የምታምሩ ጥዶች እሙ ድቡሸ የውፍረትሽ ምክኒያት ንገሪን ሩዝ ብበላም አልወፍር አልሁ በርቱ ❤❤❤
አግቢ
ባሎ ነዉ ምክንያቱ 😂😂😂😂
😁😁
እረተፈጥሮነው
በደዚህ አይነት ቭድኦ ከመጣችሁ የማደግ እድል ይኖራችኃል በርቱ ጥያቄ 1ኛ እደት ተዋወቃችሁ 2ኛ ማን የፍቅር ጥያቄ አቀረበ መልሱ ?❤ ሌላው እሙየ እየወፈርሽ ነው ስትወልጅ ጭራሽ መነሳት እዳያቅትሽ ለመቀነስ ሞክሪ 😂❤ ደሱ ትዳር ተስማምቶሀል እየወፈርክ ነው ጥሩ ነው ጼም ቢኖርህ ጥሩ ነበር ግን ምንም ማድርግ አይቻልም 😂😂😂😂 ቀልደን ነው እዳትቀየሙ ❤
Yena marrr Batim nawe emtmerwe ❤ debsha
ለምን እቁላሉ አልተቀቀለም😂😂😂😂
ሰወዳቺሁ የትነዉ ያላቺሁት ያገሬልጆቺ ሮቢቶቺ መሠላቺሁኝ❤❤❤❤❤
ውይ ዩቱብ አላችሁ እንዴ አሁን ማየቴ ነው ሰብ አድርጊያለሁ ማሮች ለቤታችሁ አዲስ ነኝ ❤❤
እነ ሸጋ ስታምሩ ዘና አደረጋችሁኝ ምችት ይበላችሁ ❤❤❤❤
ስታምሩ ወላሂ ግን አሳቃችሁኝ ደብሮኝነበር❤❤❤❤
ኑሮተወደደ ከሚሉእናተንማየትይሻላል
ውይ ትንሽቱ ስታምር በአላህ
እሙዬ ባልሽ ነዉደመኛሽ አቃጥሎ ሌደፋሽ እኮነዉ😋😋😅
ትንሽዋ,ጎበዝ,😂
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዛሬው ይለያል ይደገም ይደገም
ደስ ስትሉበርቱ❤❤❤❤❤
ውይ እኔ ትንሿ ማሺ አላህ ስታምር ❤ደግሞ ታስቃለች😂
ዋው❤❤❤❤❤❤
ሰላም ናቺሁ ሀዚቤት ወላሂ በደቄት እና በቁላል አትጫወቱ ስት የተራበአል
በጣም ታምራላችሁ ቀጥሎበት
❤❤❤❤❤❤❤ስታምሩ
ደስ ትላላችሁ ዛሬ ደሞ ድምፅ አስተካክላችኋን ደስ ይላል❤❤
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧ ሁሌም ስሩ
አረወይኔበሣቅሞትኩኝ😂😂😂😂😂
ዋው ምርጦች
ኧረ እሷልጅ አጋባኝ አበድኩላት አደገይ አሁንማ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ene timatim kariya ena lomi betam new mwodew
❤በጣምደሥትላላችሁ
ዛሬ ቤታችሁ ተቀላቀልኩ
ደስ ትላላችሁ ግን ለሌላ ጊዜ ጨዋታውን በምግም ነገር አታድርጉት በሌላ ነገር አድርጉት
ሁላችም ቆንጆ ናችሁ ትንሿ ቅመም
ደሡየጠፍታችሁሣ❤❤
ወይኔ ስታምሩ አሁንስ አገሬ ናፈቀኝ ዉድድድድድ ነዉ እማረጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ታምራላችሁ ደስም ትላላችሁ በርቱ ቱማቱም 120 ገባ ጉድ በል ጎንደርርርር
ወንዱ የእሙዬ ወንድም ነዉ ልበል መልኩ ትንሽ ወንድማቸዉ ይመስላል መልካቸዉ ትንሽ ያመሳስላቸዋል
አወ ታናሽ ወድሞነው
@@HeyryaSeidሤቷሥ
ግንትንሿ የማንኛቸው እህትናት
እህትነት
ስታምሩ ❤️❤️❤️❤️❤️
የኔውዶች ስታምሩ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉ
ደስ ስትሉ በርቱ
በጣምነውደስየምትሉትቀጥሉበት
ሠላምናችሁ፡ፍራክአርጉ፡ለሚሎችሁእዳሰሞቸው፡ከፍራክውጭ፡ቢዶኦ፡አሪፍነው
ወይኔ ደስ ስትሉ❤❤❤❤
የምወዳቹሁ ነገርስ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እሙ የኔ ወርቅ❤
ሰታምሩ በርቱ❤❤
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትንሿ ስታምር💞🥳
❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ❤ዩ
ህፃኗ ምኗ ናት ግን
እሙየየየየየ❤❤❤❤❤ የኔ ውድ አሳዘንሽኝ ይሄን ቃሩያ
Tameralachhu yne wedochi era begewergese setey yne kogo
የኔ ማሮች የደም ገንቦ ከአፈሩ ከውሃው ነው❤❤❤ች
😮
ወይኔስታምሩ💐👍
ደስ ስትሉ በርቱ❤
120 ብር ነው ጨርሽ ዘና አረጋችሁኝ😅😅😅
ቲማቲሙን ለምነዉ የምትፈሩት እኔ እወዴለሁ
ታምራላችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አየሴትሚስኪንእዋአውጭውአላለችምአዛኝእኮነንግንእኛሴቶቾ
ደስስትሉ ዉዶቸ♥️
ዋው
የዱቄቱ,ነገርሥ
ታምራላችሁ ቀጥሉበት
ዋው የገሬ ልጆች በርቱ🎉🎉🎉
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂
በርቱ ወንድሜ
😂😂ዋው በጣም ደስ የሚል ጨዋታ 👌
ደስስትሉ ❤❤
ስወዳቺሑ ያገሬ ልጆች!
ቀጥሉበት ❤❤❤😊
❤❤❤❤❤❤ስታምሩ
❤❤❤❤❤😂😂😂😂የኔ ውዶች ስታምሩ
That tiny girl is so cute
የጅ ወርቅ ስሟም እሷም ስታም😍
ዋው🎉🎉🎉🎉❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔዉድ ፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷👍👍
ደስ ስትሉ
ሥታምሩ ❤
Yena wudoche
እውይይይይ ስወዳችሁ❤❤❤
❤❤❤❤❤
😂❤❤❤❤
ወይኔ ቲማቲም ወሎውስጥ 120 ኪሎ የፈጣሪ ያለህ ከባድ ነው