#0005

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia  3 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በተለይም የአልኬሚስቱን መፅሃፍ ትረካ የመጨረሻውን ክፍል በተገቢው ጊዜ ባለማቅረባችን ያስቀየምናችሁ ሁሉ ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን እነሆ የመጨረሻው ክፍል ከተተረከ ከ10 ዓመት በኋላ በዚህ ቻናል ማስተላለፍ ከጀመርን ደግሞ ከ3 ዓመት በኋላ እነሆ የመጨረሻው ክፍል በድጋሚ በጣም ይቅርታ፡፡
    Ethiopian Audiobook The Alchemist አልኬሚስቱ በአማርኛ ትረካ የመጨረሻው ክፍል #11 Audio book
    th-cam.com/video/0Hrhq-z9rQ4/w-d-xo.html

  • @nigushilufabay798
    @nigushilufabay798 5 ปีที่แล้ว +7

    በጣም እናመሰግናለን፡ ቀጥሉበት ይኽ የፌስቡክ እና የሌሎች ሱሰኛ ወጣት ማህበረሰብ ስለመጻሕፍት ማንበብ እና መስማት ልዩ ፍላጎት እንዲያሳድር በር ከፋች ትውልድን የሚያንጽ ጉዳይ ነው እና ቀጥሉ።

  • @aminabdishu267
    @aminabdishu267 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ተመቺቶኛል ቅጥሉበት

  • @amen4amen145
    @amen4amen145 4 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ አመስግናለሁ ምርጥ ነው

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia  6 ปีที่แล้ว +1

    th-cam.com/video/hq1xU02F8hE/w-d-xo.html

  • @rootafro2972
    @rootafro2972 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @haregfiseha3508
    @haregfiseha3508 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ግን እስከመጨረሻው መሆን አለበት ጀምሮ አለመጨረስ ፈፅሞ አይሆንልኝም

  • @Tangut-iw1ny
    @Tangut-iw1ny ปีที่แล้ว

    ክፍል ሰባት የታለ ቴድሻ ???

  • @shoppingnetwork1575
    @shoppingnetwork1575 6 ปีที่แล้ว +1

    musikaw baynor turu neber