🟢🟡🔴[መረጃ መረጃ]ሁላችሁም ተዘጋጁ ተብላችዋል!የባህታዊ አስቸኳይ መልዕክት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • 👉 ላሊበላ ቲዩብ | Lalibela Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ላሊበላ ቲዩብ | Lalibela Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
    👉 ውድ ኢትዮጵያውያን ሀገራችን ካለችበት ወቅታዊ ችግር በቅርብ እንድትላቀቅ ሁላችንም ሀላፊነት ስላለብን የምናስተላልፋቸው መልዕክቶችና መረጃዎች ሀላፊነት የሚሰማን እንደሆንን የሚመሰክሩ ሊሆኑ ይገባል ፈጣሪ ደግ ዘመን ያምጣልን !!!
    👉 LALIBELA Is Ethiopian multi-platform entertainment and media company ,Powered by its own proprietary technology. Lalibela is the go-to source for tech, digital culture and entertainment content for its dedicated and influential audience around the nation as well for the globe.

ความคิดเห็น • 12

  • @tiruneshnigatu3223
    @tiruneshnigatu3223 16 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት. እረሳ ከ 20 እመት በፊት አሁን እየሆ ያለ ሰለ አሜሪካ ሆነ ሰለ እለም መናወጥ ሰለ ሀገራትን ኢትዮጵያ, እንዲሁም የስደት ማረፊያ እንደምትሆን ተናግሯል.?መደሀኒያለም ወደ ሀገራትን እንድንገባ እሱ ይረዳን.

  • @Saso-vr9up
    @Saso-vr9up 16 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚብሔርየጠብቀንእሺ

  • @DerejeTulu-n9q
    @DerejeTulu-n9q 16 วันที่ผ่านมา

    ይጠየቃሎ

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @Saso-vr9up
    @Saso-vr9up 16 วันที่ผ่านมา

    አባታችንአካዉንትአስቀሙጡ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 15 วันที่ผ่านมา

    የባህታዊ ገብረመስቀልና የጴንጤ መናፍቅ መንጋ ፓስተሮች አስቸኳይ መልእክት መቼ እውነት ሆኖ እንደሚታይ ነው ግራ የገባኝ 😏

  • @Saso-vr9up
    @Saso-vr9up 16 วันที่ผ่านมา

    እኔፀሎተእንድታደርጉልኘእፈልጋለሁአባታችንእኔበጣምነዉየምወዳችሁ

  • @DerejeTulu-n9q
    @DerejeTulu-n9q 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የውስጥን አያቅም ወይ

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 16 วันที่ผ่านมา

    የርስዎ አሰቸኳይ መቸነው የሚያበቃው ሑል ጊዜ መጣ መጣ መለት ለመደበዎት አታስፈራሩገነ ።

    • @senaytmokenn2890
      @senaytmokenn2890 16 วันที่ผ่านมา +1

      ሥማ አንተ አሁን ታገኘዎለህ