🟢🟡🔴[መረጃ መረጃ]በስተመጨረሻም እውነቱ ተመልከቱ!የተነገረለት ንጉስ ከበር ደርሷል!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- 👉 ላሊበላ ቲዩብ | Lalibela Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ላሊበላ ቲዩብ | Lalibela Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
👉 ውድ ኢትዮጵያውያን ሀገራችን ካለችበት ወቅታዊ ችግር በቅርብ እንድትላቀቅ ሁላችንም ሀላፊነት ስላለብን የምናስተላልፋቸው መልዕክቶችና መረጃዎች ሀላፊነት የሚሰማን እንደሆንን የሚመሰክሩ ሊሆኑ ይገባል ፈጣሪ ደግ ዘመን ያምጣልን !!!
👉 LALIBELA Is Ethiopian multi-platform entertainment and media company ,Powered by its own proprietary technology. Lalibela is the go-to source for tech, digital culture and entertainment content for its dedicated and influential audience around the nation as well for the globe.
ተመስገነ እግዚአብሔር ሰላሙነ ን ያምጣልን
አባታችን ቃለ ሕይወት የሰማልን ።
ኦህህህ ባሰገው
በህልሜ እንድ በጣም ታዋቂ ሰው በእሳት ሲቃጠል አይቻለው
ማነው?
ወደድህም ጠላህም የኢትዮጵያ ህዝብ ያረቦች እና የእስራኤል 6ቀን ጦርነት እንደነበረው ሁነን የምንገጥም መሆናችንን እወቁ😭😭😭🙏🙏🙏
Fanon be terat adenzezulen abat, thanks
እግዚአብሔርሰላምንያውርድልንለሀገራችንአቤቱይቅርበለንማረን😢😢😢
የምትገሩሙ የሽንገላ ከንፈር ስብስብ 😁😁
መንግስት ተብዬው ሴጣን በአማራ ህዝብ ተሸንፏል። ታላቁ እስክንድር አሸንፏል። የኢትዮጵያ ህዝብም መንግስትን ባለመደገፍ ለውድቀቱ ተባባሪ ሆነዋል።
እየሲመረቅኑ የሚናገሩቱንአያውቁም ዝብላችሁ የትኞውንጉስነው እሚመጣውሽግግርስድስት አመት ሙሉ ማፈርገባችሃ ይህን ስካራም ስውየንም የሚዉቀው የለም እናንተም እምትአቀርቡት ውሃ የቋጠረ አይደለም ተመልካችለማግኘት ብላችሁ የማይረባየማይታመን ነገር ከማቅረብ ተቆጠብ እኞንም አታድክሙን ትቢት እሚባል በአሁኑዘመን አልስራም የትኞውስራቸውነው ትቢት እሚል በተለይእንህን ሰዉየባታቀርብአቸው ጥሩነው ዝብለውነውእሚለፈልፉ
እረ ባክህ ዝም በል አትቀባጥርንመፃፍ እንኳን የማትችል ሰውዬ