ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የፈርኒቸር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!☎ ጎርጂየስ ፈርኒቸር 0940510000 / 0940520000 (ገርጂ መብራት ሃይል)☎ ማይቲ ፈርኒቸር 0911206141 / 0911633404 (22 ካፒታል ሆቴል ፊትለፊት)በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
አሪፍ ዋጋ ነው በውጭ ሀገር ሁነን ብናዛችሁ ታዴርሳላችሁ ወይ
ፍራሹስ😂
😅የት ልተኛበት ሁሉም ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሰላም ካለ መሬቱም ይመቻል
Enamesegnalen ehte
እና መሰግናለን
እንከፍ ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ሠላም ፍቅር ጤና የህሌና እረፍት ያሥ ፈልጋል እየራበኚ ጥየት እየዘነበ ወገን እየተገደለ እየተደፈረ እየተፈናተለ እየተሠቃየ አገር እየተናጠች አልጋ ገነት አይደለም እንከፍ ገማ
ዉዶቺየ አስት 1k አስገቡኝ አላህ ኸይሪ ጀዛቹ ይክፈላችሁ 🙏🙏🙏
እሺ
እሽ ውዱ
ዋው ያምራል
ጡሩ አልጋ መታኝት ብቻ እረፈት አይሆንም
እናመሰግናለን
ውድ ነው በጣም
Very nice
ለፈርኒቸር ስራ ማን እንደ ሻሸመኔ ዋጋውስ ቢሆን
ውድ ነው በጣም😎
Gobezi Berchi👏🏾👏🏾
ምነዉ አሁን ስላልጋ የምናወራበት አደለም ማማዬ
ማሻአላህሲያምር
Kumsaten wagas next do that please
ቤቱ ይገኝ እንጅ መኝታው አይቸግርም
አውነትነውእህት
😂😂uwent
ተቸግሪ ምን የመሰለ መደብ ሰርቸ ነው ምተኛ በደህና አገሪ ልግባጂ
ትክክል😅😅😅😅
Thank you konjo
ዎው ነው
ሜትር ከ50 ከአንድ ኮሚዲያ ጋር 18 ሺ ገዝቻለሁ እኔ አልበዛም እንዴ🙆
የት እማ
አማርኞችንን አታበላሹብን አትሞላፈጪ ስነስርአት
ትክክል
ሰላም እስከነ ፍራሹ ነው
ማይቲ ገለፃዋ ጥሩ ነው
በጣም ውድ ነው
ከነ ፍራሹ ነዉ ወይስ አልጋዉ ብቻ
ምን አይነት ቋንቋ ነዉ ምታወራዉ ዋይ
በጣም አርፊነው ዋጋዉ
ዋጋው ከእራት ጋር ነው❓መብራትን እና ውህንስ ይጨምራል📌
ክክክክክ
Kk(kkkkk
ውይይይይ አሪፍ ጥያቄ ነው እንደዛ መሆን አለበት ሳይገልፁት ዘለውት ይሆናል😅😊❤
እኔ መለዉ እሰከነ ፈራሹ ነው ዋጋው
ይገርማል የሀገራችን ነገር ግን አረ መንግስት ተብየው ተው ተቆጣጠር ተው
መንግስት ምን ያርግ ከአለኝ እገዛለሁ ከሌላኝ በአቅሜ እገዛለሁ ለሁሉም መንግስት መንግስ አትበሉ የኛ ሰዉ ሄዶ ባይገዛ እነሱም ይሄን ዋጋ አይጠሩም አይናችን ይከፈት መንግስትን ከመዉቀሱ በፍት
@@mariammariam1007 እህቴ ሰው ሳይሆን መንግስት ነው ተጠያቂው እስኪ እውነት ለመናገር የገቢያን የዋጋን መናር ይቆጣጠራል? ልብስ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ ነገር ግለሰቡ አፉ እዳመጣ በጠራው የማሸጥ ቁጥጥር ባለመኖሩ የዋጋ ተመን ባለመቀመጡ አድል? ለምሳሌ ሌላ ሀገር ብታይ እያንዳንዷ ነገር ተመን አላት ስለዚህ ቁጥጥር አለ ማለት ነው ያን ደግሞ ሰው የመግዛት ያለመግዛት መብቱ አለው ነገር ግን ሀገራችን ላይ እኔ ሻጭ ወይም ነጋዴ ከሆንሁ ለመሸጥ የምንጠራው ዋጋ በእውነት ኢትዮጵያዊያንን ያማክላል ወይ? ለዚህ ደግሞ ቁጥጥር የማድረግ ግዴታ ያለበት መንግስት ነው እህቴ
@@bitiyoutube4671 እኔ ለማለት የፈለኩት ለሁሉም ነገር መንግስት መንግስት አንበል ነዉ አባባሌ በጣም ለህዝባችን አስፈላግ የሆኑ ነገሮች ስንት ነገር አለ ለምሳሌ ሸቀጣሸቀጦች የቤት ክራይ ጥራጥሬ እህሎችን እንኳን ብባል እሽ ጥሩ ለዘማናይ አልጋ መንግስትን ለምን እንወቅሳለን ያለዉ የዉጭ ዜጋ ለምሳሌ ዲያስቦራዎች ባለ ስልጣናት ከፈለጉ ገዝቶ ይጠቀሙ እኔ በሃቅሜ እንደ ቤቴ ገዝቼ መጠቀም ያለብኝን አዉቃለሁ ይሄን መግዛት ግዳታዬ አይደለም ይሄ ለቅንጦዎች ብራቸዉን የት ማዉጣት ማወቅ ለተሳናቸዉ ይሁንላቸዉ ስንቱ ምስክን ደሃ በሞላበት ሀገር ለአላጋ አናለቅስም እህቴዋ
@@mariammariam1007 ❤
ምንመንግስት አለሽ😂
ምርጥ አልጋ ሜ20 በአስረ አረት ሺ ሜ ከ50 16 ሺ
Yet new yalew bezih waga eski shuk belugn
Yt new
የት ነው
@@Fikr_selam. በወራቤ መስመር ነዉ
@@Fikr_selam. አድስ አባባም ይልከሉ
85ሺ ጉድ ጉድ
ከነፍራሹነዉ ይ አልጋዉ
የቤት ወይስ የአልገ ወጋ ነዉ?ከከከከከከ
ወደ ወሎ ይልኩከሆነ
Full/Queen size በሜትር ስንት ነው ቁጥር ነው
ሳሮን ለኔና ላንቺ ምረጪልን ለጫጉላችን እንገዛለን
👍
Firashis?
ገራሚ ነው እንቅልፍ ከራሱ ነው 😜😜??
😂😂😂
ክክክ
😅😅😅😅
Omg in Ethiopia if you can be a good sells you can sell a lot of staff. Look the sells girl is not doin doin her job.
85ሺ ከሌሎች አልጋ ባምን ተለይቶ ነው
ክክክክክ ጉድ እኮ ነው🙈
እሹሩሩ እያለ ያስተኛል
አልጋ ሻጭ አማርኛውን ወደ እንግሊዘኛ አክሰንት ማውራት መቀየር መሞከሯ ነው!? ስታስቅ😅
አይ፡አልጋ፡እንቅልፊ፡ስኖርነው፡በዚሂ፡ዋጋ፡የሚገዛው፡
Esti ye mejemeriyawan slk wodh bey Saronye
Turu hin kilf ka alga aygegnim
Fireje ena woshing mashen yakechen eqa asayen
የሚያገባኘ ይጨነቅበት😂
😂😂😂😂😂😂
The First Saleslady Was So Annoying With Her Fake bole Accent/affectation
Sinto
Yene enat hager bat eyenorech amaregna teftobatal 😂
እስከ ፍራሹ እስከትራሱ ነዉ 18ሽ🙄🙄
Tuu😳😳😳
ልጅቱም ጎርጅየስ ነች
deleber ale iske geter
የመጀመሪያዋ ልጅ አማረኛዋ ክክክክክ በላንቃዋ ነው እንዴ የማወራው
ስትበጣጠስ ነው
Konjo new
ባይገዛስ ቢቀር ሆሆሆ
ግን በጣም ዉድ ነው
Lijituan alasora alshatko, anchi kechalsh tiyake bicha teyki melsun teteyakiw yimels
እድሜ ለመርካቶ እንደአቅም ሞልታል ዘረፍ ነው እናተ ምን ታረጉ መንግስት ካላስተካከለ
ከጊዜው አንፃር ዋጋው ምንም አይልም
😂😂😂❤የኔዋ ጉድ፡የውሺ🎉🎉🎉
ምነዉ በስርአት ብታወሪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ 85000 ብር አልጋ እእ
ዋጋውን፡እያሰብኩኝ፡እንቅልፊም፡አይወስደኝም
@@saraaamarech5920 😂
እኔ የማይገባኝ ስታወራ ለምን ትሞላቀቃለች😂
የኔም ጥያቄ ነዉ ሆ ጉድ እኮ ነዉ ዋይ
አትግዙ እዲቀንሹ ምነው ሸዋ
ዘረፋ ነዉ
ፍራሽ እፕቅርቢልን እባክሽ
ሁለተኛው ቤት በጣም አራፍ ነው
አንቺን ጨምሮ ነው
😂
BSEMAB 🙄
ከነ እንቅልፍ ነው😂
Konjo
ተጠያቂ ዎ. ከአሜሪካ ነዉ. የመጣችዉ. ቀበጠቾ. ቡዬ. ነዉ
መላሿም ስትናገር ብልጥጥጥጥ ቅዝንዝን ያለች ናት
አቤት ውሸት የራሳችን የሚባል ዲዛይን የለም የህዝብ ነው
አሻሻጯ አማርኛዋን ስታቀናጣው ቱ
ይች ልጅ ልብሷን አትቀይርም እንዴ
አረ ተይ እቴ ቀረፃው አንድ ቀን ነው ቪድዮ ቆራርጠውትጨ ነው
የሆንሽ ጅል
ሴልሷ በጣም ፈርታለች ጭንቅ እያላት ነው የምታወራው
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የፈርኒቸር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ ጎርጂየስ ፈርኒቸር 0940510000 / 0940520000 (ገርጂ መብራት ሃይል)
☎ ማይቲ ፈርኒቸር 0911206141 / 0911633404 (22 ካፒታል ሆቴል ፊትለፊት)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
አሪፍ ዋጋ ነው በውጭ ሀገር ሁነን ብናዛችሁ ታዴርሳላችሁ ወይ
ፍራሹስ😂
😅የት ልተኛበት ሁሉም ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሰላም ካለ መሬቱም ይመቻል
Enamesegnalen ehte
እና መሰግናለን
እንከፍ ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ሠላም ፍቅር ጤና የህሌና እረፍት ያሥ ፈልጋል እየራበኚ ጥየት እየዘነበ ወገን እየተገደለ እየተደፈረ እየተፈናተለ እየተሠቃየ አገር እየተናጠች አልጋ ገነት አይደለም እንከፍ ገማ
ዉዶቺየ አስት 1k አስገቡኝ አላህ ኸይሪ ጀዛቹ ይክፈላችሁ 🙏🙏🙏
እሺ
እሽ ውዱ
ዋው ያምራል
ጡሩ አልጋ መታኝት ብቻ እረፈት አይሆንም
እናመሰግናለን
ውድ ነው በጣም
Very nice
ለፈርኒቸር ስራ ማን እንደ ሻሸመኔ ዋጋውስ ቢሆን
ውድ ነው በጣም😎
Gobezi
Berchi👏🏾👏🏾