ንቃ || Wake Up _ Part 2 _

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 97

  • @EteneshAlemayehu-fg9sy
    @EteneshAlemayehu-fg9sy 8 หลายเดือนก่อน +13

    አቶ አሸናፊበዕውነት ልንገረህ እንኳን ተወለድክ

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በጣም ልቤን የነካው ሃሳብ እግዚአብሔር በየሃያ አራት ሰአቱ እንደገና ለመጀመር አዲስ እድል ሰጥቶል ምንም የምናመካኘው አለፈብን የምንለው ነገር የለም

  • @ayana9852
    @ayana9852 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሼ በእውነት ቃላት ያጥሩኛል የአንተን ታላቅነት ለመግለጽ። ደስ ብሎህ ኑር። ሌላው ያሬድ አቶ አሼን በአቶ አሸናፊ ወይም በአሼ ቀይረው። አመሰግናለሁ።

  • @tamiratkedir6775
    @tamiratkedir6775 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ጋሼ አሸናፊ ፈጣሪ ረዥም ዕድሜ ከእነ ሙሉ ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን።

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሺ አሸ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ እያዳመጥኩ ብዙ ተረድቻለሁ ወደፊት አገር ገብቸ ወደ ተግባር እገባለሁ ኢንሺአሏህ አንተምጋ ለመገናኘት ወስኛለሁ ለሁሉም አልሃምዱሊላህ ።

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 8 หลายเดือนก่อน +3

    Words cant express how he teaches and that compeletely changed my life❤❤🎉long life

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጋሼ አሼ thank you so Much 🌴💕🌴we 🇪🇹love you ✍️God bless you

  • @meseretteklewold3625
    @meseretteklewold3625 8 หลายเดือนก่อน +1

    You're my special ... God bless you, Mr. Ashe...

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን መምህሬ አብዛኞቻችን ከሰወች አይተን ነዉ የሆነ ነገር ምናደርግ
    እኔ ያንተ ትምህርት በጣም ቀይሮኛል እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏

  • @bekijida05
    @bekijida05 8 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gchwm6679
    @gchwm6679 8 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰግናለሁ የክብር ዶር አሸናፊ ታዬ ህይወቴን ወደ ኋላ ዞሬ እንዳስተካክለው እያረከኝ ስላለህ ለመላው ክሩው እናመሰግናለን

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  8 หลายเดือนก่อน

      ስለ ሀሳቡ እናመሰግናለን! ግን አሸናፊ ዶክተር አይደለም! በርታ! ስለመልካም አስተያየትህ በጣም እናመሰግናለን!

    • @mimiAtena
      @mimiAtena 8 หลายเดือนก่อน +1

      እሽ አመት ኑርልን. የህይወት ሀኪም አቶ አሸናፊ ታዬ አንተን በካል አግኚቼ እግርህን መሳም. እፈልጋለሁ አንተ የተባረክ. እግዚአብሔር ለሰዎች የላከህ ሀዋርያ ነክ​@@ImpactSeminars

  • @yadoworkout1913
    @yadoworkout1913 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን አባታችን

  • @techinsiderethiopia
    @techinsiderethiopia 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ashe embodies genuine wisdom and a fervent passion for assisting individuals in achieving their ideal lives. Throughout my undergraduate years at AASTU, he provided invaluable guidance, and I attribute my growth to his practical teachings in the weekly seminars held every Saturday at the university.

  • @millioneshetu8780
    @millioneshetu8780 8 หลายเดือนก่อน +6

    Thanks!

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  8 หลายเดือนก่อน +1

      We Really Appreciate it. Thanks

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 8 หลายเดือนก่อน

    አሼየ በጣም ነዉ እምንወድህ እምናከብርህ ሙሉ እዴሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hanigetnet1625
    @hanigetnet1625 8 หลายเดือนก่อน +1

    My inspiration ,my monitor, i have no words to express my feeling ❤❤❤

  • @meseretfantu6053
    @meseretfantu6053 8 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @DhsjsSud1jsjs
    @DhsjsSud1jsjs 8 หลายเดือนก่อน +4

    አቶ አሸናፊ ከልብ አመሰግናለሁ ❤👏🙏

  • @ETL23
    @ETL23 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ትዳር በጣም ነው ሚያስፈራኝ ምክኒያቱም ገና የ4 አመት ልጅ እያለሁ እናት ና አባቴ ሲለያዩ የእናት ና የአባት ፍቅር ሳላይ ነው ከአያቶቼ ጋር ያደኩት ይህን ሳስብ ትዳር መስርቼ ብወልድ ልጆቼ እንደ እኔ መሆን የለባቸውም ተጋብቶ መፋታት ያስፈራኛል ! ይህ ምክኒያት ነው በልጅነቴ ለስደት የዳረገኝ 😢
    Impact seminar chanal my school ብዙ የተማርኩበት አመስግናለሁ ❤❤❤❤

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 7 หลายเดือนก่อน +1

      😔አትሳስች እህት አንች የተሽልኩኝ ነኝ እኔ አባቴም እናቴም አደለኡም ብለሽ እራስሽን አሳምኝ እንደ ስ ማችን ጽባያችንም አንድ አደለም አንች አንች ነሽ በቃ አንች ምትውጀያትን እንጂ ምትጥያት ምትጠያት ልጅ ፍጥራለው ብለሽ ማስብ የለብሽም 😔እኛ ከ ውላጅ የተሽልን ነግ የምትውልጀያት ልጅ ካንች የተሽለች ናት 😔😔አስቢ ጽሎት አድርግ ከ አምላክ አትጣይ በ ዝህ አሳብሽ 🤲

  • @MulugetaBanzo
    @MulugetaBanzo 8 หลายเดือนก่อน

    እውነት ለመናገር እንደ አሼ አይነት ሰው እትዮጵያ ውሰጥ በመኖሩ እድለኛ ነን ።እንደ ሀሳብ ግን እነዚህን እና መሰል ሀሳቦችን ወይም ጥያቄዎችን well understanding ማለትም በሰዎች ሰነአይምሮ ላይ ግንዛቤ ያላቸውን Qutionery መጠይቅ በማድረግ ማጠቃለያ ሀሳብ ላይ ትኩረት ቢደረግ እላለሁ የምታደርጉትን በደምብ የምታቁ መሆናቸውንም እያወቅኩኝ

  • @LulamohammedLulit
    @LulamohammedLulit 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @letmefindthepave9223
    @letmefindthepave9223 8 หลายเดือนก่อน

    Ashe you are the only expert from Ethiopia

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ato Ashe sadamitik Biwel yemayetegeb Adebet New yalek ke Hiwetik Temekuro kelibeh silemitasitemir kelibim Kayemirom Ayetefam zFETARI Edimekin Sellam Stega Yabizalik! Kelib Enamesginalen!🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @NageraNagu
    @NageraNagu 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much ASHU

  • @fikirefilimon9635
    @fikirefilimon9635 8 หลายเดือนก่อน

    you are blessed!

  • @ZakiyaTemam
    @ZakiyaTemam 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን!! አሁን አሁን ወደ ህልሜ ለመዝለቅ እንድ ፈጥን እየተገደድኩ ያንተን Vidio እየተከታተልኩ

  • @user-bo8sl4iv2n
    @user-bo8sl4iv2n 8 หลายเดือนก่อน

    ኣቶ ኣሸናፊ በጣም ነዉ የማመሰግናዉ እድሜ ና ጤና የስጥህ

    • @user-bo8sl4iv2n
      @user-bo8sl4iv2n 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ የምኖረዉ በመቀለ ነዉ ባኣካል መጥቼ ኮርስ እንዃን ብወስድ ደስ ባለኝ የሚገረመዉ ግን ሁሌ በyou tube እከታተላለዉ ኣቶ ኣሼ ያኣወኩህ ቀን ነዉ ሂወቴ ሙሉ የሆነዉ ኣመሰግነለዉ ኣቤ ነኝ ከመቀለ❤❤❤❤❤❤

  • @afrinentertainment2023
    @afrinentertainment2023 8 หลายเดือนก่อน

    God bless your energy

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 8 หลายเดือนก่อน +3

    Ato Ashe Bestegalay Stega En Moges yabizalik!Enamesgenalen!

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 8 หลายเดือนก่อน +1

    Finding your element!

  • @EyasuMelese-vd5hp
    @EyasuMelese-vd5hp 8 หลายเดือนก่อน +1

    Betammmmm enamesegnalen gen
    Er des aylm video ande likekuln emr sewn mabtbltel tiru aydelen pls demo tolo tolo likekulen ❤❤❤❤

  • @EteneshAlemayehu-fg9sy
    @EteneshAlemayehu-fg9sy 8 หลายเดือนก่อน

    እዚህ መድረክ ለመገኘት እጸልያለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን 🙏❤❤❤

  • @doitright593
    @doitright593 8 หลายเดือนก่อน

    l am living in the UK, and I am hoping one day I will participate in the Impact seminar. Thank you for amazing lessons, God bless you all.

  • @osmanniguse
    @osmanniguse 8 หลายเดือนก่อน

    tks ashe

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 8 หลายเดือนก่อน +3

    ከልብ እናመስግናለን

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 8 หลายเดือนก่อน

    አሼ ያንተን ፕሮግራም ስጀምር ሌላ ስጨርስ ሌላ አየሆን ተቸገርኩ አንድቀን ነፃ እወጣለው ❤❤❤

  • @mahlet2000
    @mahlet2000 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for this valuable video Can you please list out book recommended from the video in the description

  • @SRajebushLegese-b1i
    @SRajebushLegese-b1i 8 หลายเดือนก่อน +2

    Ante teleyalhi yemer ❤

  • @BereketTadesse-l6v
    @BereketTadesse-l6v 8 หลายเดือนก่อน

    አሼ እንኩዋን በድህና መጣህ
    አመሰግናለሁ

  • @jerryroza1811
    @jerryroza1811 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @AnwarAhmed-n7p
    @AnwarAhmed-n7p 8 หลายเดือนก่อน

    Wow🙏

  • @mohammedkasim3844
    @mohammedkasim3844 8 หลายเดือนก่อน +2

    Its Good

  • @joashhabt
    @joashhabt 8 หลายเดือนก่อน

    Part 3 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SisayAsfaw-jr7sl
    @SisayAsfaw-jr7sl 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሼ እኔ ተማሪ ነኝ ያንተን እርዳታ እፈልጋለሁ እና እባክህ በእግዚአብሔር እርዳኝ እና እኔም ነጌ ለሎችን እንደምረዳ ቃል እገባለሁ

  • @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ
    @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ 8 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉

  • @GemechisIsrael
    @GemechisIsrael 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተወዳጆቾ

  • @eyobedtewodros1496
    @eyobedtewodros1496 8 หลายเดือนก่อน +2

    Part 3

  • @davegov8258
    @davegov8258 8 หลายเดือนก่อน

    Great

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TrhasHayle
    @TrhasHayle 8 หลายเดือนก่อน +1

    ♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @EmebetEmu-wg3jy
    @EmebetEmu-wg3jy 8 หลายเดือนก่อน +2

    Sus Yehonebign Yanit Siltena Bicha Adiss Vidio Eskilekek Yekedimowun Yemidegagimew Ene Bicha Negn?

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 8 หลายเดือนก่อน +4

    Hi , Ashu, I have no words. You are the most amazing person. Do you have a book written by you?? We want you to be the author as you teach them for generations because you are a wonderful person for Ethiopia thanks for your sharing your time ❤❤❤

    • @robinatesfaye227
      @robinatesfaye227 8 หลายเดือนก่อน +1

      He has a book called "transcending limits"

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 8 หลายเดือนก่อน +1

    እመጣለው እዚህ መድረክ አቶ አሼ በአካል አየኝካለው ይሄ አንዱ ህልሜ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 8 หลายเดือนก่อน +1

    ♥️♥️♥️♥️

  • @beekumsaafimilkaainaa
    @beekumsaafimilkaainaa 8 หลายเดือนก่อน

    By the way min endemifelig alakim yalechiw lij bexxm gobez nat. Alamawekuwan mawek irasu ye nikat mejemeria dereja new. yihen bemanageruwa kezi boala irasuwan indemitagegn irgitegna negn. She is confident to do so.

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 8 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ እሼ እኔን አፍርሠ እኔነቴን እየሠራህኝ ነወ የእወነት እድሜ ይስጥ ።እ/ር ይርዳኝ ሀገሮ ስገባ መጀመሪያ አንተጋ ነኝ

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 8 หลายเดือนก่อน

    መምህረይ ኣምላክ ያኽብረለይ ብጣዕሚ ይኤ ድፎትየካ ዳኽብረካ እውነቴን ነው ኣንተ ሰው ነህ

  • @seadaseid-uj7uo
    @seadaseid-uj7uo 8 หลายเดือนก่อน

    100ሺ ልገባ ነው ደስ ሲል

  • @TadeleGashaw
    @TadeleGashaw 8 หลายเดือนก่อน

    thank you Mr. Ashenafi, ......would you help me to get your book ....live you dream , dream your life......start from the end

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  8 หลายเดือนก่อน

      It is on Amazon, dear.

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 8 หลายเดือนก่อน

    ❤️🙏🏾

  • @HappyAirboat-wk5bs
    @HappyAirboat-wk5bs 8 หลายเดือนก่อน

    Berta len ashu❤🎉😊

  • @EyasuMelese-vd5hp
    @EyasuMelese-vd5hp 8 หลายเดือนก่อน +1

    Le temare tnsh teketatay beseraln Yehone estebe lemeguaze

  • @GebeyehuTilahun-y6g
    @GebeyehuTilahun-y6g 8 หลายเดือนก่อน +1

    Temesgen

  • @BiniyamGebru
    @BiniyamGebru 8 หลายเดือนก่อน +2

    Eytebken new

  • @khalidmogesnuru3553
    @khalidmogesnuru3553 7 หลายเดือนก่อน

    ተሳታፊወቹ ሲናገሩ የድምጽ እጥረት አለው መስተካከል ከቻለ ጥሩ ነው

  • @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
    @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን

  • @mengistulema493
    @mengistulema493 4 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ትምህርት ነው።
    ያሬድ ግን አንዴ አሼ ፣ አንድ ጊዜ አሹ ሌላ ጊዜ አቶ አሼ አንዳንዴ አቶ አሸናፊ ከምትል የሚመችህን መርጠህ አንድ ብራንድ ፍጠር።

  • @mahlet2000
    @mahlet2000 8 หลายเดือนก่อน +1

    Is there a way to get one on one online training from ashenafi I am located in Md

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  8 หลายเดือนก่อน

      Very Soon, Please stay tuned in our social media Platforms.

  • @REDWANSHAFI
    @REDWANSHAFI 8 หลายเดือนก่อน +2

    አካሉ የቡቴው

  • @tesfayegebre7742
    @tesfayegebre7742 8 หลายเดือนก่อน

    Good evening Ashe,First of all,I 😅am appreciate of you.I am civil servant. How to start a business?p/s write me your advice!

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  8 หลายเดือนก่อน

      Do you have an idea as to how to create value for other people and solve their problems. Research and experiment on that.

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you. Where is the next Part?

  • @birebright3051
    @birebright3051 8 หลายเดือนก่อน

    ezih program endet new mesatef michalew

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  8 หลายเดือนก่อน

      አድራሻ፡ ቦሌ ከ2000 ሐበሻ ገባ ብሎ ማግኖሊያ ሆቴል maps.app.goo.gl/LGyEXuGSkanAgc2Z6

  • @yalemshow8962
    @yalemshow8962 8 หลายเดือนก่อน

    አድራሻችሁ ጠፋ

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  8 หลายเดือนก่อน

      አድራሻ፡ ቦሌ ከ2000 ሐበሻ ገባ ብሎ ማግኖሊያ ሆቴል maps.app.goo.gl/LGyEXuGSkanAgc2Z6

  • @LeylaAhmed-z4u
    @LeylaAhmed-z4u 8 หลายเดือนก่อน

    ስልጠናው፣የት፣ነው፣የምሰጠው???እኔ፣አዳማ፣ነኝ

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  8 หลายเดือนก่อน

      በ0988068511 ይደውሉ

  • @birebright3051
    @birebright3051 8 หลายเดือนก่อน

    please i need address

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  8 หลายเดือนก่อน

      አድራሻ፡ ቦሌ ከ2000 ሐበሻ ገባ ብሎ ማግኖሊያ ሆቴል maps.app.goo.gl/LGyEXuGSkanAgc2Z6

  • @kirubelkirubel1912
    @kirubelkirubel1912 4 หลายเดือนก่อน

    Sanfeleg temehert bet headen manfelegewn temehert memar

  • @yadoworkout1913
    @yadoworkout1913 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን አባታችን

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @NigistiGebremeskel-d6z
    @NigistiGebremeskel-d6z 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤