ፒያሳ ላይ መነጋገሪያ የሆነው ክስተት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.ย. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

ความคิดเห็น • 37

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    እውነት እንነጋገርና የቤት ዋጋ እንዲህ መናር ነበረበት? አንድ ሚሊዮን ብር እኮ በቂ ነበር። ሌሎች ሀገሮች ውስጥ እኮ ቤት ግዢ በጣም ርካሽ ነው። የኛ ህዝብ በጣም ስግብግብ ስለሆንን ነው

    • @ethioethio4061
      @ethioethio4061 21 นาทีที่ผ่านมา

      የኛ ተጋነነ እንጂ ለነገሩ በየሀገሩ ቤት ውድ ሆኗል

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    4ሚለየን ወዮ ለእራሴ አቅም ላለው መልካም ነው ግን ለእንደኔ ያለ የሰውቤት ሰራተኛ እሕሕ ነው አሁንም አስብን አተርሱን በቅናሹ አስቡን ምክንያቱም በ2አመት የምናገኘው 1ሚልየን አይሞላም
    አቅም ያላቹ በርቱ

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ይሄ ቴምር እሚባለው ድርጅት ማስታወቂያ (ኣድቨርታይዝ) እየሰራ ይመስለኛል። ሸገር ሚድያ (መሰረት በዙ) የዛሬ ሳምንት ኣቅርባው ነበረ። እባካችሁ ሚድያዎች በጥቂት ገንዘብ ተታላችሁ ህዝቡን እንዳታስበሉት። እናንተን በጥሩ ስነምግባር (የተጎዱ ሰዎች እምባ ስታብሱ) ሰው ስለሚያውቃችሁ እምነት ጥሎ ለመግዛት እንደሚጓጓ እንዳትዘነጉ።

    • @hikmaabdo2386
      @hikmaabdo2386 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አያሳስብህ/ሽ እኔ ምስክር ነኝ 👍🏼

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተሰርቶ የተጨረሰ ከሆነ የባንክ እዳ ከሌለበት 4 ሚሌን ውድ አይደለም

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እየተሰሩ ያሉ ፎቆች ገና እየተሰሩ እየወደቁ ነው ትላንት አንድ ፎቅ እየተሰራ ብረቱ ተሰብሮ ሲወድቅ ቪዲዬ አይቼ ነበር ።
    ንግድ ያው ንግድ ነው ጥራት የሌለው የካርቶን ቤት አብረቅርቀው ይሸጡላችሁአል።ብዙዎች ጀምረው ብር ተቀብለው አያጠናቅቁም በትክክል ማንን መጠየቅ ግራ እስከሚገባ ምክንያት ፈጥረው ብሩን ዘርፈው ከሀገር ይጠፋሉ።
    ዋጋው ኢትዮጵያ ለሚኖር ሳይሆን መቼም ውጭ ያሉት ብሩን ያፍሡታል ተብሎ ስለሚታሰብ ለውጭዎች ነው።ደግሞ የሚያስቀኝ "በዶላር አይደለም በብር" የምትሉት ነገር ኢትዬጰያ እስካላችሁ ድረስ ድሮስ መገበያያው በምን ሊሆን ፈለጋችሁ?😅😅 ለማንኛውም ይህን ሁሉ መቼም በስደት ያለው ገዝቶ አይጨርሰውም።ምንልባት ሪልስቴቶች ተሰርተው ከተጠናቀቁ በግማሽ ዋጋው ይወርዳል ።ምክንያቱም በዚህ ብር ገዥ ስለማይኖር።
    ግን ብዙዎች እያለቀሱ ነው ተሰርቶ የተጠናቀቀ ካርታ የምትቀበሉበት ካልሆነ አትሞክሩት።

  • @solomontenaw9455
    @solomontenaw9455 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እባካችሁ እውነት ተናገሩ። ሊሴ ገብረ ማርያም ትምህርት ቤት ጀርባ እንዴት ሆኖ ነው መሃል ፒያሳ የሚባለው? አዲስ አበባን ለማያውቅ ሰው እውነት ይመስለዋል።

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለእዮሀ ሚድያ በጣም አድናቂ ነኝ From America እግዚአብሔር ፈቅዶ ስመጣ አገኝሀለሁ👏😍

  • @ethio125
    @ethio125 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እስኪ በነካው እጅህ ወደ ናዝሬት ጎራ በልልኝ የንግድ ሱቅ እፈልጋለሁ አሌክስዬ

  • @haimont9075
    @haimont9075 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ባንድ ግዜነው የሚከፈለው ወይስ ቅድሚያ ክፍያ አለው

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ye Hotelu bizat‼️
    ye Hizbu mecheger ‼️‼️‼️Gud bel Gonder ⁉️🫢🫢🫢

  • @meazi_leul
    @meazi_leul 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዛሬ 8ኛ ኮሜት ነው ላይክ ግጨኝ

  • @mahlet6809
    @mahlet6809 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Sew kesew gara new menor yalebet piyasa sew yele kemangar lnnor eza engezalen

  • @1443TH
    @1443TH 22 นาทีที่ผ่านมา

    አሌክስዬ ላንተ ትልቅ ክብር አለን ስለዚህ እንደዚህ አይነት ነገሮችን ስታስተዋውቅ በደንብ ጥናት ማድረግ አለብህ አንተ የተጎዱ ሰዎች የምታግዝ ሆነህ ሳለ ሌላ ጉዳት እንዳይፈጠር

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንግስት 60/40 ተመዝግበው ገንዘባቸውን እየተጠቀመበት እንኳን ለባለቤቶቹ ሰርቶ ማስረከብ ሳይችል ለግለሰቦች(ለባለሀብቶች) ይሄንን እድል ሰጥቶ የህዝቡን የቤት ችግር ይቀረፋል ማለት ምን ማለት ነው?ምን ያህልስ አስተማማኝ ነው?ለግለሰቦቹ የሰጠውን እድል መንግስት እራሱ ይሄንን አቅርቦት ማድረግ አይችልም ማለት ነው?ብታስረዱኝ pls?

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረጉዝ ነኝ ሰበሰክራይብ ና ላይክ አድረጉኝ የሀገሬ ለጆቾ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ወጊድይሁዳ
      @ወጊድይሁዳ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዝንጀሮ ውለጅ ኣይባልም ፡ የኔ ልጅ ንጉስ ስለሚሆን ኣንቺ ደግሞ የኔ ልጅ ኣገልጋይ የሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ውለጂ!!!
      ኣሜን በይ

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሬት ላይ የሌለ ቤት አሁን በሚሉት ዋጋ ሰርተው በእርግጠኝነት አያስረክቡም አሁን ይሄ ሁሉ ነገር የህዝቡን ገንዘብ ለመሰብሰብ ነው አለቀ !

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ አላምን እሚወራው ሌላ ሲቀርቧቸው ሌላ ነው😂😂😂

    • @minewerabdulwahid1303
      @minewerabdulwahid1303 55 นาทีที่ผ่านมา

      ትክክል ሁሉነገራቸው ውሸት የሚያወሩት ነገር በሙሉ ውሸት ነው

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 19 นาทีที่ผ่านมา

    ብርና ቦታ አአ ላይ ብቻ ነው ያለው?ለምን ወደ ክልል አትወጣም ?

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አህለን አለም ሰገድ🎉🎉🎉🎉

  • @Tybatube
    @Tybatube ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እስላም አሌይኩም ወዴች በቅንነት ደምሩኝ አንድሺ አሰገቡኒ የሰድት እህታነኒ❤❤🎉😢

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere ebakachihu sele perpues black aksion maheber teikulen genzebachinen yezo emen endadersew?lemen yeekeflnewn birr aimelslenm .
    Alemseged ebakeh aseben

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abedrugn eba ligza

  • @Saratakliye
    @Saratakliye 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንድነው

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 18 นาทีที่ผ่านมา

    Charchar godana mewuraja new weday berawi tyatir maheja

  • @ameeniss.a2642
    @ameeniss.a2642 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    wow, the best price

  • @ZeynebMuhamed-h8d
    @ZeynebMuhamed-h8d ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AmiraBedru
    @AmiraBedru 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Frist coment

  • @saronnahom6427
    @saronnahom6427 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋው ሰኞ በጠዋት ነው ምመጣው

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውሸታሞች ባዶ ሜዳ ያለምንም ዋስትና ስንት ወሩ ነው ይሄ ቤት መደለል ከጀመረ.

    • @hikmaabdo2386
      @hikmaabdo2386 56 นาทีที่ผ่านมา

      መጥቶ ማየት ማመን ነው እኔ ምስክር ነ ኝ

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere sanitizer akiribulachew