//እንተዋወቃለን ወይ?// “ስንጣላ የምታስታርቀን ልጃችን ናት...”//በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

ความคิดเห็น • 74

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ማነው እንደኔ ይሔን ፕሮግራም እሚወድ በጉትነው እምጠብቀው😘😘😘😘😘

  • @b.6015
    @b.6015 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ማነው ባለ ሂጃቧን አይቶ እደኔ የመጣ ማሻ አላህ ሀናንና ከድር

    • @addiseabebe-x5c
      @addiseabebe-x5c 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዘረኛ ሂጃብ ባይኖር አታይም

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +45

    ማነዉ እደኔ የኢትዮጽያ ነገር የሀገሬ ነገር ሰላሙን የነሳ በተለይ አማራ ክልል ላይ ሠላማቸዉ ናፈቀኝ አማራየ የጭቅ አማላጇ ከቤተ ጋ ትሁን😢😢😢

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሁላችንምነን የሚገርመውተገበሬፍኖ ብር እየወሰዱነው😢

    • @AmeerAlo-fl9sk
      @AmeerAlo-fl9sk 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሁላችንም ነን አላህ በቃ ይበለን😢😢

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ethiopia belesh amaraye alshi 😂😂😂

    • @dxdx4561
      @dxdx4561 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@SofiaHassan-d5c😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማንሰላሙንየማይነሳውአለብለሽ

  • @ClrQtr-f8f
    @ClrQtr-f8f 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሳምቱና እና የዛሬዉ አይተዋዉቁም አይለፈነ ሽልማቱን እያሉ ነዉጂ😂😂😂😂😂

  • @alainfef176
    @alainfef176 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤ቢጫ. ለባሽ. ስታምሪ. የኔ ቆጆ❤❤ባልሽም. እደዛው❤ደሞ. ሴት. ነኝ. ባልየው😂😂እዳትቀና.

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እድሜ ከጤና ጋር ያኑራችሁ አሜን

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እኔ ግን ምን ሁኜ ነው ፍቅራቸውን እሚገላለጡበትን ፓርት እማሳልፈው😌🤔

    • @alainfef176
      @alainfef176 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂የሲግል😂😂ኮሜንት. እሄው. እኔ. ጉልበቴን. ከግባሬ😂😂አድርሸ. ነው. አቅፌ. የምተኛው

    • @ፋኖወቸደሞቸ
      @ፋኖወቸደሞቸ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም አሳልፈዋለሁ እነሱነተናገሩ እኔእጨናነቃለሁ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @Zufannigatu-ii1wf
      @Zufannigatu-ii1wf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 የቅናት መፈስ የተወጋ ይሁን አይዞሺ ሲግል ስለሆሺ ነዉ

    • @tigistBelete-w5y
      @tigistBelete-w5y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም አልሰማም

    • @tigistBelete-w5y
      @tigistBelete-w5y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Zufannigatu-ii1wf አሜን ዉጊዉ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሉላዬ እንኳን ደህናመጣቹሁ፡

  • @MuluMulu-w9d
    @MuluMulu-w9d 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    1ነኝ ላይክ አርጉኝ 😢

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የጥያቄው አቀሪረብ ላይ ነው ችግሩ ቡና ማስፈጨት አይባለም እቤት ባለ መፍጫ ነው የማፈጨው ማስፈጨት ከተባለ ወፍጮቤት የሚያስኰድ ንግግር ነው የሚመጣላቸው

  • @jmelashukratube799
    @jmelashukratube799 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አህለን ሁለቹም መሸአለሀ ዉበት ስለከ በህጀብነዉ ለከ ሁለቹም ተምረለቹ ስነ ሚግበር

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ውበት ሲለካ በሒጃብ ነው ለካ ❤❤

  • @SenaSena-vq4wv
    @SenaSena-vq4wv 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Andegn negn like argulegni 😮😮

  • @ClrQtr-f8f
    @ClrQtr-f8f 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ግን ፍቅር ሲገላለፁ ሳይ እኔ ብቻ ነኝ ሁለየም😂😂😂😂😂😂😂

    • @addiseabebe-x5c
      @addiseabebe-x5c 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከዛሰ ምን ዉዴ😅

  • @grbu1121
    @grbu1121 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኢቢኢስ ግን ዳጊም ትሳኢም ጃፒንም አባራችሁ ነው???????

    • @zeburazzz8351
      @zeburazzz8351 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ አሉ መች ተባረሩ ጉድ

    • @ዙልበረካ-ሐ8ጘ
      @ዙልበረካ-ሐ8ጘ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክክክ​@@zeburazzz8351

  • @sofiasofia163
    @sofiasofia163 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንተዋወቃለን ወይ አወን

  • @AsmenAsmen-vg3cj
    @AsmenAsmen-vg3cj 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የበተሰብ ፍለጋ እንዴት ነው መመዝገብ የምችለው ተባበሩኝ

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቁጥር አለ ሳልቅፕሮግራሙ

    • @AsmenAsmen-vg3cj
      @AsmenAsmen-vg3cj 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@SofiaHassan-d5c እረ ስንቱን ቪደው እየተመለስኩ አየሁ ምንም መፍቴሄ አላገኘሁም

    • @MehretuGetasew
      @MehretuGetasew 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      7696 AF ቴክስት ላኪ

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@AsmenAsmen-vg3cj ታገኝው አስቀምጥልሽአለው ኮመት ለይ

    • @AsmenAsmen-vg3cj
      @AsmenAsmen-vg3cj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@SofiaHassan-d5c ኢንሻአላህ እጠብቃለሁ አንቺን ግን አመሰግናለሁ

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሉልዬ ስወድሽ 🥰🥰🥰😍😍

  • @FelahTube
    @FelahTube 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የዛሬዎች ሳይተዋወቁ ነዉ የመጡት

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የዛሬ ሳምን ምትር ከዘጠና የወገብ ቁጥር የነገወ ቁመት😂

  • @b.6015
    @b.6015 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😅😅😅😅😅😅😅😅 ሴት ናት ለልጅ የምደክም እውነቷን ነው

  • @ሜሪዩቱብ-ቘ3የ
    @ሜሪዩቱብ-ቘ3የ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ግን ናተይ ኮሜንት ረኢኩም ተሓለፈኒ አለኩም ሰደተኛ ሓፍተኩም ኣባራተትዕኒ ኣይክፍልን ሳብስክራይብ ኣሕዋተይ🙏🥺

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Sertshi bey you tube atllikm

  • @mimim9982
    @mimim9982 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዛሬው በጣም ይደብራል😳

  • @addiseabebe-x5c
    @addiseabebe-x5c 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን እኔን ብቻ ነዉ ትዳር የሚያሰጠላኚ ገና 20 አመቴ ነዉ ማሪያምን እጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭ😢

  • @ImaakooKiyaa
    @ImaakooKiyaa 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ene meche agbiche new endi yemkerbew kebalegar😢😢😢

    • @QiddistHahile
      @QiddistHahile 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      One day🥺🥺

  • @SeSe-go4co
    @SeSe-go4co 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    5 ኪሎ ሽኩርት 1 ደሮ ነው ጋይስ ሽኩርት ነው እሚበላው ከታማ ጋይስ☹️😂😂😂😂

    • @ሰለወደደኝአዳነኝ
      @ሰለወደደኝአዳነኝ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እና በሁለት ፍሬ ሚሰራው ሽሮ ነው እንዴ? ጋይስ

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia750 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Entewawekaln sosi new yemiymrbt

  • @hayatbkewasa226
    @hayatbkewasa226 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ አርግዤ ከባለቤቴ ጋር ልንጋደል ነው በኔ ጨባይ ማጣት ምክንያት😥😥

    • @wollokocha
      @wollokocha 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂ሰብር ይስጠው ምን ይባላል😊

  • @sofiasofia163
    @sofiasofia163 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሶወስተኛ

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስኪ እንየው ገባገባ በሉ ከሳምቱ ቅጥፈት ግልምጫ ይሰውረን

    • @bintMuhammed-w6o
      @bintMuhammed-w6o 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂🤭🤭እንሹፈው

  • @henokgetachew1897
    @henokgetachew1897 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    2 gna negn iski be like

    • @ImaakooKiyaa
      @ImaakooKiyaa 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ene negn 2😊😊😊

  • @HawwiilaamiiQananisaa
    @HawwiilaamiiQananisaa 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdiabebe-b8g
    @mekdiabebe-b8g 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @fatimarashid3481
    @fatimarashid3481 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @Dodi-q4o
    @Dodi-q4o 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hosq-v8f
    @Hosq-v8f ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በተመኀሣሣይመልሥ

  • @MreamGanda
    @MreamGanda 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mekdes-qf1ur
    @Mekdes-qf1ur 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    lk end ene

  • @BirkeWoldehanazegota
    @BirkeWoldehanazegota 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @CccHjc
    @CccHjc 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤