እጅግ ድንቅ ስብከት የሰይጣን ፈተና | በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | New sibket by aba gebrekidan girma
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
- ይህ ቻናል yebrhan enat tube ይባላል ለተከታታዮቻችን በተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መምህራን የሚያስተምሩትን ትምህርቶች እናቀርባለን ሰብስክራይብ አድርጉ እናመሰግናለን
This channel is called yebrhan enat tube. We offer lessons taught by various Ethiopian Orthodox Tewahdo Church teachers to our followers. Please subscribe. Thank you.
deacon henok haile, aba gebrekidan girma, memher eyob yimenu, memher zebene lema, memher tesfaye abera, deacon yordanos abebe, ethiopian orthodox tewahido church, ethiopia
#subscribe #like #share
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤❤
አባታችንቃለህይወትያስማልንእድሜከጤናጋር❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እኔህን አባት በዚህ ዘመን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን።
ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን3
ቃለ ህይውት ያሰማልን አባቴ😢💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማዎት የኔታ እውነትን እውነት ሀሰትን ሀሰት ብለው ግልጽ አዲርገው አሳውቀውናል ለኛም የሚሰማ ልቦና ይስጠን !!!
ቃል ሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜንአሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏❤️ Blessings!
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
አባታችንቃለህወትያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪ቃለ📖📖📖 ሂወት ✝️✝️✝️ያሰማልን 💔💔💔በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለህይወትያሰማልን አባታችን
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Be Unet ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤❤
amen amen amen
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤
Amen❤❤❤
Abatachn edmiena tena ystachu
Kal hwet yasmaln abona
እንዴ አባታች ግን ሀሜት ከሚነግሩን ሰይጣንን የምናሸንፍበትን መንገድ 1, 2, 3 እያሉ ለምን አያስተምሩንም?
እኔ ፃድቅ ነኝ ያለውስ ማነው? እግዚአብሔርን አብዝተን እንድናመልከው አስተማሩን እንጂ።
በጠበል ቦታ የሚገኙ እህት ወንድሞቻችንን እንዴት እንርዳቸው?
*😢አባ ገብረኪዳን በሁሉም ትምህርታቸው ጥሩ ሆነው ሴይጣን ላይ ሲደርሱ ግን መፍትሄውን ለትውልድ ማሰቀመጥ አቃታቸው! ፈተናውን እውቀውም ይሁን አይሁን ወደቁ! ለትውልድ እንዴት ሴይጣንን ለመከላከል እንዴት ይፀልይ? እንዴት ይሰገድ? እንዴት ከአጉል አምልኮ ትውልዱ ወጥቶ ጥሩ ክርሰቲያን መሆን ይችላል? ይህንን በተሰጣቸው ፀጋ ተጠቅመው ማሰተማር እንጂ ሴይጣንን የሚያወጡትን ትክክለኛ አባቶችን መቃወም ማለት የፀጋ ድንበር ጥሶ መግባት ነው! ትውልዱ ከሴይጣን ድኖ እግዚአብሔር ሲያመሰግን ይቃወማሉ? ለምን? ሰለዚህ ከራሳቸው ፀጋ የሌላውን ፀጋ ከተቃወሙ በቃ ወደቁ! በአጉል አምልኮ ውስጥ ሆነው በዘመናችን ቤተክርስቲያን ሲያቃጥሉ! አባቶችን ሲገድሉ በሴይጣን አምልኮት ታግዘው እየለ አባ ገብረ ኪዳን ስይጣን ላይ አስመሰሎ ማለፈን ለትውልዱ ያስተምራሉ! እንፀልይላቸው በሌላ ትምህርታቸው እንከን አይወጣቸውም ግን ዲያቢሎስ ሙገሳ አብዝቶ ሊጢላቸው የታገላል?😂😂*
መፍትሔውን ሁሌም ነግረውናል ላንተ ስላልተመቸህ ለመቀየር አስብ ካልሆነ ፆም: ስግደት: ፀሎትና:ኪዳንና ቅዳሴ ማስቀደስ :ንስሀ መግባት እና ስጋውና ደሙን መቀበል ብለው አስተምረውናል። ወይም መናፍቅ ልትሆን ትችላለህ ቀንተህ ነው። መቅናት ያባትህ የዳቢሎስ መገለጫው ስለሆነ!!!!!
@@LovelyRaceCars-cu9ox አየህ ፈተናውን *ሰድብ የሴይጣን ነው! ከእኔ በላይ ክርሰቲያን የለም እያሉ በግልም ሆነ በማህበር በቲፎዞ ሰውን እያመለኩ አሉ! አንተ አባ ገብረኪዳንን የምታይበትን መነፅር የቅርብ እና የሩቅ ብቻ ነው። እኔ ግን በደካማነቴ በሃጥያተኛነት ሁለቱንም በመነፅሬ ገጥሜ አይቼ ነው! ቁርጥ አርገው ስለዲያቢሎሰ እና አጉል አምልኮ ወይም በቤተ ክርሰቲያን ወሰጥ ተሰግሰገው ያሉትን በ፪ መልክ በደብተራ ጠንቋይ ከአገር ውሰጥ አልፈው እሰከ ውጭ ትውልዱን እያኮላቩ በግልፁን ትውልድ ዲያቢሎሰን እንዴት ይዋጋን ማስተማር አለባቸው! እነጂ በተዋህዶ ውሰጥ ሆነው ያሉ አባቶችን ከትውልዱ ላይ ዲያቢሎሰ ወጥቶ ለአገር ለወገን ሲጠቅም ተመልሶ እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ የሚከፈው ካለ እሱ የዲያቢሎሰ ጥብቅና የመረጠ ነው አለቀ! እኔ በካራቴ በናይጀሪያ ጥንቁልና የሚያወጡትንም ቢሆን ፈጣሪ ይርዳቸው እና ወደ ትክክለኛ ተዋህዶ መጥተው ይዳኑ! ሁሉም ፈጣሪ ሲፈቅድ፣ ልብ መቫት ነው! ጌታም መዳን ተፈልጋለህ ወይ ብሎ ነው እንጂ አላስገደደም! ለአባ ገብረ ኪዳንም መልክቱን ከቻልክ አስተላልፍላቸወ! 99% የፀጋ ድርቫ ትምህርታቸው ትክክል ለትውልደ ይጠቅማል! ግን ሰለ ሴይጣን ከትውልዱ እንዴት ይዳን? በሎጂክ እየተነተነ አስመሰሎ ይኑር! ዶክተር ጋር ይሂድ! በየቤቱ ትውልድን ያኮላቨውን እንዴት ይዋጋ? በጥቅሰ ብቻ ወይሰ በድምሩ ትክክለኛ ሐይማኖት ከ ምግባር ጋር ይዘን የከፈውን ዘመን መቫገር! አባቶችን ሲሳቱ ጠጋ ብሎ ማስተማር እንጂ በሃላ ሲወድቁ መሳለቅ አይጠቅመንም! ለአንተም ቢሆንእንደ መመሪያ እሱ ወይም እሷ ከእኔ የተቫለ ሐጥያተኛ ነውብለን እናሰብ ምክንቱም ነገ ላይ ከቻልን ፈራጅ ስላለን ሁላችንም በእውነት በቀኙ ለመቆም ነው!😂*
👍👍👍ወሳኝ መልስ👍
ኦርጅናል ከ ከሚካል ነፃ የሆነ የ እምዬ ኦርቶዶቅስ ተዋህዶ ፍሬ ማለት ይህ ነዉ
እኔም እደግመዋቸሁ እየመረረህም ቢሆን በዉሀ በዉሃ አወራርድህ ዋጠዉ/ዋጭዉ
ይንን ስተባበርህ እዴሰወኛ አስቤ ነዉ😂😂 እዳተ /እዳንች ግን ......ነበር
እና ወደጉዳየ ስገባ አንተ /አንች የተዋህዶ ባንዳ ነህ /ነሺ ok ብዙ ብታወራ እኛ ላይ ምንም ተፅኖ አይፈጥርም እሺ
@@GENIAbabu ከእሳቱ ወይም ከውሀው! ከደብተራ ጥንቁልና ወይም አጉል አምልኮ ወጥቶ ጥሩ ክርሰቲያን መሆን!
ሰይጣንን በስሱ የሚቃወም ሆሌ በሴይጣኑ ዘመኑን የከበረ ነው! በአጉል አምልኮ ወይም መናፍቅ ሆኖ በዲያቢሎሰ እየተመሩ ቤተክርስቲያን መቃጠል? አባቶችን እየገደሉ አሁንም አንዳንድ አባቶቸ አሁንም አስረግጠው ከመናገር ፣በስሱ ሴይጣንን ይቃወማሉ? ለምን ትውልዱን አስተምሩው ከዲያቢሎሰ ነፃ አያረጉም? ወይስ የትውልዱ ቨክም ዕድሉ ምን አገባኝ እኔ ጥሩ ክርሰቲያን ነኝ ብሎ ማሰቡ እራሱ ክርሰትናን ያፈርሳል!
አባታችን ቃለ ህይወት የሰማልን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤