ታሟል_ሚስቱ ጉድ ሰራቺው አሳዛኝ ነገር ተፈጠረ ኢናሊላሂ😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 518

  • @FatmaT-vb8zp
    @FatmaT-vb8zp หลายเดือนก่อน +58

    የታመሙትን አላህ ያሽራቸው።ያረብ አባቴንም ወንድሜንም አሞብኛል ።ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ።።።።

    • @chargemore4754
      @chargemore4754 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያሺረልሺእህት

    • @Hወሎየዋ
      @Hወሎየዋ หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ አህት አላህ ያሽርልሽ

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc หลายเดือนก่อน +1

      አላህዬ ሙሉ አፊያቸዉን ይመልስልሽ ያረብ

    • @qatardoha5256
      @qatardoha5256 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያሺርልሺ

    • @emuabdulhakim7322
      @emuabdulhakim7322 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያሽላቸዉ ዱአ አድርጊ እህቴ

  • @Gkhgh-b1y
    @Gkhgh-b1y หลายเดือนก่อน +47

    እኔ አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ቤተሠቦቼ በጣም በጣም ጥሩ የሚባሉ ናቸው ጥሩ ቃላት የለኝም ወላሂ ነው የምለው እናት አባቴ ወድሞቼ ቃላት የለኝም የምገልፃቸው ይሄው አሥራ አንድ አመቴ ሣኡዲ ላይ የኖርኩኝ ሁሉን ነገር አባቴ ነው የሚሠራው ገንዘቤን የሚቆጣጠረው እንኳን የልጆቹን የጎረቤት ልጆች የዘመድ ልጆች በአባቴ ላይ ልከው ቦታ ይገዛላቸዋል ቤት ይሠራላቸዋል በአባቴ እኮራለሁ የሠው ሀቅ የሚነካ አይደለም ወሏሂ ነው የምላችሁ የሥራ ሠው ነው አባቴ እናቴም ጎበዝ ናት ቃላት አይገልፃቸውም አሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልኝ እናት አባቱን የሚወድ ዱአ አድርጉልኝ አላህ የሁላችንም እናት አባት በጤና በደስታ ያቆይልን በሠላም ያገናኘን ቤተሠቦቻችንን አልሀምዱሊህ ቃላት የለኝም

    • @amenat2362
      @amenat2362 หลายเดือนก่อน +1

      @@Gkhgh-b1y ማሻአሏህ ዉድ አሏህይጠበቅልንእናትአባታችንንያረብ እኛንምጠበቆበሰላምያገናኘን

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን ያረብ የኔም ቤተሠቦች ልክ እዳችዉናቸዉ አልሀምዱሊህ ብርም በሌላልኬአላዉቅም በሣቸዉ በቀር ተበልቸም አላዉቅ ከመጣህ 4ጨርሼወዴ5 ሊሆነኝነዉ ግን አልሀምዱሊላህ ሡመአልሀምዱሊላህ ዲኔንም ተምሪያለሁ ብዙነገርም አድርጊያለሁአልሀምዱሊላህ በተለይ ሤቶች ሥዴትላይያሉት ብዙዎቹ በጣም ኢዋህነት ያበዛሉ ሥቶቻቸዉናቸዉ ተበላን እሚሉት ተጠቀቁ እራሣችሁን ጠብቁ ሠዉን አትመኑ ቤትሥሠሩ በሥማችሁ አርጉ ሤቶቹም ወዱቹም ወዶችግን ብዙግዜ አይበሉም😂😂 ገናየሀሲል ሠማሁሚሥኪን ሢያሣዝን😢 ብዙግዜሤቶችናቸዉ እሚበሉት 😢 አገራችንንም አላህ ሠላም ያድርግልን በብዙነገር ተጠምዳለች ዱዓ አድርጉእሥኪ የመዳም ቅመሞች አላማችን ተሣክቶ በጤና በአፊያ ቤተሠቦቻችን ጋር አላህ ያገናኘን ያረብ 😢😢ኢልመን ናፊአንሊወለኩ ወሏሁ ሙሥተአንለሁሉምነገር

    • @የበራሀዋእርግብ
      @የበራሀዋእርግብ หลายเดือนก่อน

      አላህ ይጠብቅው አላህ እድሜ ክጤና ጋር ይስጠው ያረቢ

    • @አላህወኪል-ሸ7ተ
      @አላህወኪል-ሸ7ተ หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ የኔምቤተሰቦችልዩናቸዉአልሃምዱሊላህ ከራሳቸዉእየጨመሩቤቴንየሠሩልኝ ባልእሳትይብላዉ

    • @فضيله-ل4خ
      @فضيله-ل4خ หลายเดือนก่อน +1

      ወነዉ,አገሪሺ,ገቢተሺ,በእጂሺ,ሲያሲረክበሺ,ነዉ

  • @አላህዬእዘንልኝ
    @አላህዬእዘንልኝ หลายเดือนก่อน +5

    እኔም በጣም በምወድዉ ባሌ የ3 አመት ገንዘቤ ተበልቻለዉ ግን አልህምዱላላ እኔም አልወደቅሁም ጥሩ ደርጃ ላይ ነኝ አልህምዱሊላህ🙏🙏🙏🙏

  • @EMuMlek
    @EMuMlek หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አልሀምዱሊላ ጀግና ባልና ወድሞች አሉኚ እስካሁን የሠዉ ታሪክጂ እኔስ ሞክሮኚ አያቁም

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v หลายเดือนก่อน +23

    አይመኒታ ወንድማችን አላህ❤ወደ ቀድሞ አፊያክ ይመልስልህ የኔ ወንድም😢

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 หลายเดือนก่อน +12

    አይመኒታ መልካም ሰዉ ነዉ እኔ ኤርትራዊት ነኝ ግን በጣም ሱኡድያ ያለሁን በመልካም ስራዉም እከታተሎዉ ነበር ጡሩ ሰዉ ማሻአላህ አላህ ይሽፊክ ይአፊክ ያረብ

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 หลายเดือนก่อน +2

      እንደት ኣማረኛ ቻልሽ ? ወይስ ኤርትራ ባማረኛ ታወራለች?

  • @zinatzinaaat7213
    @zinatzinaaat7213 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ እህት አሳሳች በሆነው ሽይጣን በአላህ እጠበቃለሁ አለች አላህ ይገዝሺ የኔ ከርታታ

  • @fafi...9375
    @fafi...9375 หลายเดือนก่อน +14

    እኔ አልሀምዱሊላ በወድሜነው የምልከው ከአድ ሁለት ቤት ሠርቶልኛል 05 ሣቲም ሂሣብ ያረጋል እኳንም ሊበላ አልሀምዱሊላ አላህ ይጠብቅልኝ ወድሜን ዱአ አርጉለት መለካሞችን አላህ ያብዛልን

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @Taph-y2x
      @Taph-y2x หลายเดือนก่อน

      አማን

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ እኔም ወንድምየሆነታማኝ የህቴባልነውሥድስትአመት ሁሉንም አሣካልኝከወንድሜናአቤተሠቤጋ በአላህእገዛ

    • @nejahmedia3354
      @nejahmedia3354 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ

  • @zharaadrees2637
    @zharaadrees2637 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢😢😢ዝምታው ይሻላል😢😢😢😢😢😢😢😢ማንእንባ ደም ያላለቀሰ አለ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ หลายเดือนก่อน +19

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክበር

  • @ethio125
    @ethio125 หลายเดือนก่อน +3

    የሰው ገንዘብ የበላ ሰው ሲባረክ አላየሁም ለጊዜው ይደሰታሉ በመጨረሻ ግን መከራ ባላሰቡስ ሲደርስ በአጭር ጊዜ ሁለት ሰው አይቻለሁ በቀል የእግዚአብሐር ነው ❤

  • @HayathHyath
    @HayathHyath หลายเดือนก่อน +38

    እኔም 7ትአመት የለፋሁበትን ባሌ ወስዶብኛል ግን አልሀምዱሊላህ እኔም ሠራሁ ቤቴን😢😢 ፍርዱን ከአላህ ነው እምጠብቀው

    • @AgainAgain-p8b
      @AgainAgain-p8b หลายเดือนก่อน +1

      ኢኔ 6 ሢድስት አማት ሰርቼ በዶዬነዉ የጋበዉት ብቸ አለምዲልላህ ምስት አግብቶ ወልዶወል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @FatmaT-vb8zp
      @FatmaT-vb8zp หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ስምንት አመት ሰርቼ ሁለት ቤት ሰርተን ካደኝ። ስደትን ሀ ብየ ጀመርኩት።ብቻ አልሀምዱሊላ😊

    • @qwertyuiopqwertyuiop4109
      @qwertyuiopqwertyuiop4109 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @qwertyuiopqwertyuiop4109
      @qwertyuiopqwertyuiop4109 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bintemuhammed2273
      @bintemuhammed2273 หลายเดือนก่อน

      አብሸሩ እህቶች😢😢

  • @ጦይባአሊአሊ-ነ1መ
    @ጦይባአሊአሊ-ነ1መ หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ የሆነልጅ አብረው ቤትሰርተው ሁለት ልጅ ወልደው ቤቱ በሁለታችንም ስም አርጊ ብሏት እሽብላ ሲጣሉ ቤታችንን እን ክፍል ሲላት ቤቱ በራሶስም ብቻነው. አላቅም አለችው. እሱ ግን ለአሏህ ሰጣት. አሁን ግን አብዳለች የሰውሀቅ ወላሂ አይጠቅምም አላህይጠብቀን

  • @SabebaAbebas
    @SabebaAbebas หลายเดือนก่อน +7

    ወላሂ በባሌ ልኬ ተበልሻለሁ አሁንግን በባተሰቦቸ እየላኩኚ አልሀምዱሊላ እጡሩ ደረጃላይነኚ እድሜ ለወንድሞቸ እድሜ ለአባቴ ለእናቴ በጠቃላይ ቤተሰቦቸ ቀይረውኛል አልሀምዱሊላ

    • @RitaOsa
      @RitaOsa หลายเดือนก่อน

      አንዳንዴ ሴቶችም ያቃጥሉዋቸው

  • @fhrhxt7746
    @fhrhxt7746 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ፡7:አመት፡1'ብረ፡አላገኘሁም፡ግንለመሞት፡ብዙነገርሙከርኩ፡ከሰውዲ፡ወደዱባይ፡አሁንበስደት፡11አመት፡ደከመኝ፡

    • @Fatima-ov7ut
      @Fatima-ov7ut หลายเดือนก่อน +1

      አይዛሺ የኔዉዲ

    • @nejahmedia3354
      @nejahmedia3354 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሺ

  • @MekiaAli-lm9gg
    @MekiaAli-lm9gg หลายเดือนก่อน +15

    የኔሚስኪንዋ አላፊዋን ይመልስላት. አይመኒታም ውዲማችን. የኛ ምርጥሰው አፊያህን ይመልስልህ. እኔም ታምሜ ሆስቢታል ነኚ በዱዋችሁ አትርሱኚ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @CkgtGjgr
      @CkgtGjgr หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሽርሽ

    • @chargemore4754
      @chargemore4754 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያሺረሺ❤

    • @MekiaAli-lm9gg
      @MekiaAli-lm9gg หลายเดือนก่อน

      @@chargemore4754 አሚን ያርብ በዱዋች. አስቡኚ. ትቪነው ተብዬ መደሀኒትጀሬያለሁ😭😭😭😭😭😭

    • @MekiaAli-lm9gg
      @MekiaAli-lm9gg หลายเดือนก่อน

      @@chargemore4754 አሚን ያርብ በዱዋችሁ አስቡኚ😭😭😭

    • @MekiaAli-lm9gg
      @MekiaAli-lm9gg หลายเดือนก่อน

      @@CkgtGjgr አሚን ያርብብብ. ወላሂ ቲቪ ነው ብለውኚ. ጨቆኛል. ብቻአልሀምዱሊላህ😭😭😭😭😭

  • @zaynbahzaynbah865
    @zaynbahzaynbah865 หลายเดือนก่อน +6

    የተጨነቀነን የታመመን ሁሉአላህ ያሸራቸው አይሜንታ አላህ ያሸርህ አይመን

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 หลายเดือนก่อน +6

    ያረቢ ዛሬስ አልቻልኩም ሀቂቃ አላህ ፈረጃዉን ቅርብ ያርግላቹህ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላ እኔ ምርጥ የሆነ አባት አለኝ እኳን የኔን ገዘብ ሊበሉ ቤት የሚሰራበት ባሀርዛፍ እነሱናቸዉ የሰጡኝ ወሏህ ያስፈለጡት እራሱ በራሳቸዉነዉ አሏህ እረጂም እድሜ ይስጠዉ ባሌም ምርጥባልነዉ ኢትዮጵያ ነበር በ14 አመቴ ነበር ያገባሁት እስከዛሬ ድረስ በፍቅር እየኖርን ነዉ የሚወዱት ጋር የመጀመሪ ባልጋር በኖር እደት ደስ ይላል አልሀምዱሊላ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj หลายเดือนก่อน +2

    አልሀምዱሊላህ በባሌም ይሁን በቤተሠቦቸ እንድሁም በመዳሞቸ 1 ብር አልተበላሁም የምኖረውም የምሰራውም ለራሴ እና ለራሴብቻ እንጂ ከኔየሚፈልግ እና የሚያጭበረብር ቤተሠብየለኝም አልሀምዱሊላህ ባሌም በጣም አዛኝእና ሀቀኛነው ቤት እንኳን ሲያሰራልኝ የቀንወጩን በደብተር እየፃፈ ማታማታ ደምሪ ይለኛል የላኩትብር እና ቤቱን ያሠራበትብር አንድትብር ሳትቀነስ ሳትጨመር ሂሳቡን አገኘዋለሁ።

  • @EkiramEkiram-c5h
    @EkiramEkiram-c5h หลายเดือนก่อน +4

    ያአላህ የኔ ቆንጆ አላህ አፊያሸን ይመልስልሸ ለሀገርሸ ያብቃሸ የኔ ከርታታ

  • @ስአድያልብኮዋ
    @ስአድያልብኮዋ หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ሞቶብኛል ዱአአርጉልኝ ላገሩ አፈር እንድያበቃው😢😢😢

    • @ሉሉ-ሸ5አ
      @ሉሉ-ሸ5አ หลายเดือนก่อน

      የኔውዲ አላህ ይራህመው አቺንም ቤተስቦችሺን ሶብሩንይሲጣችሁ የኔውዲ ምንአግኚው ውዴ ያውምበሲደት የኔውዲ አላህ የሶብሩን ውሀያጠጣችሁ

    • @AmarUmair60
      @AmarUmair60 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ይራህመው ሶብር ይስጥሽ ግን ምን ሁኖ ነው

    • @ZzZz-im6sy
      @ZzZz-im6sy หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ

    • @ZzZz-im6sy
      @ZzZz-im6sy หลายเดือนก่อน

      እሱንም አላህ ይራህመው

  • @Habiba-kr8qd
    @Habiba-kr8qd หลายเดือนก่อน

    ትክክ ወላሂ እኛም አጋጥሞናል አላህ ሶበረ ይስጠን ኧረ እኔም ቆስያለሁ 10ሙሉ የሠራሁት ብቻ አልሃምዱሊላህ ሙሉ አፊያ አለኝ 😢😢😢😢😢

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk หลายเดือนก่อน +7

    አላህዬ ሆይ ያረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
    አሁን እሚመጡ ጨረሰው እብድ ይላሉ አላህ ይስቱር

  • @f-io7sj
    @f-io7sj หลายเดือนก่อน +5

    ኢናሊላህ ውኢናሊላህራጅኢኖ አላህ ይጠብቀን አላህ አፍያችውን ይመልሥላች ው😢😢😢

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 หลายเดือนก่อน +10

    ሚስኪኖ ከርታታዋ እህታችን አላህ ያሽርሽ

    • @WelelaMohamed
      @WelelaMohamed หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሽራት

  • @VkVn-z2j
    @VkVn-z2j หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ከርታታ አላህ ይርዳት

  • @Temre-lh5kw
    @Temre-lh5kw หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህ እኔም 11አመት በጋብቻ የኖርኩት ባሌ ምንም የለሽም ብሎ እኔን በነፃ አሰናበተኝ ግን እሱ በዚሁ በዱኒያ እየከሰረነው እኔ ግን አልሀምዱሊላህ በስደትም ብሆን ሰርቸ አግኘቻለሁ በዳይ አትሁኑ

  • @لاالهالاالله-ر2ع1ر
    @لاالهالاالله-ر2ع1ر หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ወደ ኢትዮጵያ ላክልኝ ብየ ሰጠሁት 20 ሺ እሪያል በላይ ግን አልሰጠም ብሎ ሲሳደብ ነበር ሙቶ አረፈ

  • @Kemer-y2t
    @Kemer-y2t หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Hawusaa
    @Hawusaa หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Alikha-h1g
    @Alikha-h1g หลายเดือนก่อน +2

    ልጁቱን አላህ አፊያዉን ዪስጠት
    ወንድማችን ጡሩ አርጎዋል ኢነለህ መሰቢሪን ፣የገበችዉ ምስት በበል ለዪ በል
    ዙሙት ነዉ ፣አላህምዱሊላህ እኔ
    አልተበለዉም

    • @Alikha-h1g
      @Alikha-h1g หลายเดือนก่อน

      ተመሚዉ አላህ አፊያ የርገዉ የረብ

    • @Alikha-h1g
      @Alikha-h1g หลายเดือนก่อน

      ሰለለሁ አለዪሂ ወሰለም

  • @seadaebrahim8593
    @seadaebrahim8593 หลายเดือนก่อน

    አላህ እራሱ ገሏታልኮ ።አለ መግደሉ ጡሩ ሰርታል ምክንያቱም ቢቆይም ቢዘገይም አላህ ዝም አይልም ምላሽ ይሰጣል😢😢😢ሱሀን አላህ

  • @Habiba-kr8qd
    @Habiba-kr8qd หลายเดือนก่อน

    10 አመት ሙሉ ትንከራትቸ ትረፉ ድካም ብቻ ነዉ አልሃምዱሊላህ

  • @Naima-c5p
    @Naima-c5p หลายเดือนก่อน +2

    ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን የኔከርታታ አላህ ይዘንልሽ የታመመውንም አላህ ያሽረው

  • @HikmuAle
    @HikmuAle หลายเดือนก่อน +4

    የልጅቱ ቤተሰቦች ተገኝተዋል ሀኪም ቤት እየተከታተለች ነው በየ ሚድያውአታስጡዋት ካላስ

    • @HadyaMarufff
      @HadyaMarufff หลายเดือนก่อน

      ያረብ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ዉትያድርገዉ አሏያሺራትየኔዉድ እደትእዳሳዘነቺኚ

    • @Fatima-ov7ut
      @Fatima-ov7ut หลายเดือนก่อน

      አላሀምዱሊላ እካንም አገኝች ቤተሰቦቻን አላህ አፊያወን ይመልስላት ያረብ

  • @فاطمهمحمد-س8س3ر
    @فاطمهمحمد-س8س3ر หลายเดือนก่อน +1

    ለተጨነቀሁሉ አላህ ይድረሰለት

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ አይመን አላህ አፊያህን ይመልሰልህ ክፋን❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ያረቅልህ

  • @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ
    @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ หลายเดือนก่อน

    አሚንንን አሚንንን አሚንንን አሚንንን አሏህ መልካም ሂወት ይወፍቀን ቀሪ እድሜያችን

  • @SADID3202
    @SADID3202 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብየታመሙትን አሽራቸው የተተቸገሩትን ችግራ ቸውንፍታላቸው 🎉🎉

  • @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ
    @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ หลายเดือนก่อน

    እህታችን አላህ አቅልሽን ይመልስልሽ አይመኒታ አላህ ያሽርህ ገዘብህ የተበላብህ አላህ የተሻለውን ይወፍቅህ ያረብእኔ አምሳ አራት ሽ ተበልቻለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሌም ትዝ ሲለኝ በጣም ነው የሚቆጨኝ ትዳር በኦላይ አትጀምሩ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 หลายเดือนก่อน +2

    ለመጀመሪያ ግዜ የወንድ ብር ሴት ስትበላ 😂 ስንት ሴቶች በወንድ የተበሉ በሽ እሚቆጠሩ የእንባቸው ብዛት ጎርፍ ሊወስደን እስኪደርስ ድረስ ግን ጥያቄዬ ወንዶችስ ምስታቸውን አስቀምጠው ሳይፈቱ የሴትን ብር በለፍችበት ቤት አግብተው እሚኖሩ ብዙ ናቸው ግን በሴት ሲሆን ይገናል

    • @Taph-y2x
      @Taph-y2x หลายเดือนก่อน

      እይ ወሏህ እኛስ ማን ይስማን

    • @UmSumaya-s1n
      @UmSumaya-s1n หลายเดือนก่อน

      እኔ ግን እውነት አልመሠለኝም ወንዲ ሊያገባ ይችላል ሤት አግብታ እሥትወልዲ ቀርቶ በተደጋጋሚ ሥተት ሥትሠራ ቢታይ እንደት አይሠማም አፈ ታሪክ ነው የሚመሥለኝም

  • @lylahanna5390
    @lylahanna5390 หลายเดือนก่อน +1

    السلام عليكم السلام الله يسلمك ❤❤❤❤❤❤❤الله وبركاته ❤❤الله ❤الله ❤الله وبركاته ❤

  • @مكيةمحمد
    @مكيةمحمد หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ እኔስ ለናንተብየየላኩትንምብርአስበውቦታሰቶኛልበስጦታምቦታአበርክቶልኛልአባቴ ሽአመትኑርልኝእማየምሽአመትይኑሩልንየተካዳችሁት አላህይተካችሁ እኔስ አልሀምዱሊላህ

  • @አላህዬእዘንልኝ
    @አላህዬእዘንልኝ หลายเดือนก่อน

    አይሙ አላህ ያሽርህ መርጥ። የስደት አባታችን ወንደማችን ያርብ ሙሉ አፍያዉን 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 หลายเดือนก่อน +2

    ሱበሀን አላህ❤🎉🎉🎉😢😢

  • @EeXx-m9c
    @EeXx-m9c หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ፈረጃውን ያቅርብልን ጉድ ጉድ የማይሰማ የለ

  • @AlexanderOzil-v5p
    @AlexanderOzil-v5p หลายเดือนก่อน

    አልተበላሁም ጠለብነበር የመጣሁትአልሀምድሊላሂ ያረብአላህ

  • @ሱሰየህልሜንናፋቄ
    @ሱሰየህልሜንናፋቄ 4 วันที่ผ่านมา

    አማን ያረብ

  • @አአ-ቸ5ጀ
    @አአ-ቸ5ጀ หลายเดือนก่อน

    እኔ አልሀምድ ሊላ ተበልቼ በልቼም አላውቅም ምክንያቱም እማንም ጥግ አልደርስም

  • @rahimatubetube
    @rahimatubetube หลายเดือนก่อน +1

    ወይ እኔ ብቻ ይመስለኛል ወይ ፈተና 9አመት የሰራሁት ቤት አገር እንኳን ከገባ በኋላ 2ትርፍ ቦታ ገዛሁ አሁን እሱ ነይ አይልም ብር ላኪ ነው የሚለው አሁን መላክ ሳቆምበት ላገባ ነው አለ ድርሻዬን አምጣ ስለው እምቢ አለ ከነጭራሹ ብሎክ አረገኝ 9አመት ስሰራ ለቤተሰብ በአመት አንድ ጊዜ ነው 1ሺ ሪያል የምልከው ሌላው እሱ ነው ባዶ አስቀረኝ አሁን ሀ ብዬ ጀምሪያለሁ ማጠራቀም አይመኒታ አላህ አሽረው

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf หลายเดือนก่อน

    የታመሞትንም አላህ አፌያ ያረጋቸው አሚንንንን❤❤🎉🎉

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm หลายเดือนก่อน

    የአላህ የኔ ቆንጆ እህት አላህ አፊያሽንይመልሥልሽ ወንድማችን አይመኒታ አላህ አፌያ ያድርግህ ወንድማችን ለምርቃንህ አሚን አሚን አላህ ፍቅርን ይመልሥልን🎉🎉🎉

  • @JemilaGmicaheal
    @JemilaGmicaheal หลายเดือนก่อน +1

    እልህ ያሽርህ ወንድማችን አይመን ክፉ አይንካህ

  • @cggh6051
    @cggh6051 หลายเดือนก่อน

    ኤረ ያልቆሰለ ያልተበላ የለም እነም በመጀመርያ ባለበተ በሰላም ወደ አረብ ሀገር ሸኝቶኝ አንድ አሜት ስሞላኝ በድገት በሽታ ተይዞ ሞተብኝ ያምስት ልጆች አባት ነበር አላሂ በጀነትልፍርዶስ ያኑርልኝና ከዛ እሱ ከሞተ በዛምበዛም ብለዉኝ ላጎቱልጅ ዳሩኝ የትም አሳዳግ መስሎ ያረኝን ስራ ተወርቶ አያልቅም አላሂ ግን ክሶኛል አልሀምዱሊላሂ ካይበድል አያደላድል አለች ሀያተ ወንድማችን አይምንታ አላሂ አፍያክን ይመልስልክ የነአባት

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ หลายเดือนก่อน +1

    አይመኒታ አላህ ያሽርህ ወንድሜ ።አላህ ይርዳሽ እህቴ የኔከርታታ መገንመገን።

  • @Seadibrahim
    @Seadibrahim หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሺራት ያረቢ ፈጣሪይደረስልሺ የኔዉድ አይመንን አላህ ያሺረዉ ያረቢ አሚን አላህይዘንልን ሱብሀን አላህ ያአይመን ታሪክ የገርማል ከኒካላይ ኒካ ሱበሀን አላህ

  • @Eima-a
    @Eima-a หลายเดือนก่อน +7

    አይመኒታ አላህ አፍያ ያድርግህ
    በጣም ከማደንቀው የማረሳው ወንድሜ ጀግና ነዉ

  • @ziyeeziyadaa6793
    @ziyeeziyadaa6793 หลายเดือนก่อน

    አሚንያረብ

  • @hfugrty7513
    @hfugrty7513 หลายเดือนก่อน

    ሶሰት አመቴ ተተፈታሁ ተባሌ ቤት ባንድ ሰርተን ነበር አልከፍልም ብሎ ቤቱ ዝም ብሎ ተቀምጣል

  • @FatmaFatma-l5p
    @FatmaFatma-l5p หลายเดือนก่อน

    ትግስቱ በጣምነውየሚገርመው እኔራሱ አለቀውም 😅 ሌላው ብር አልተበላሁም አልሀምዱሊላ ፍቅር😢በገዘብአልገዛም አላህመልካሙንይስጠንስደተኞች

  • @samerasamera926
    @samerasamera926 หลายเดือนก่อน +1

    አለህ አፊያ የድርጊሽ አቤት እኛ ነጋር ታወርቶ አያልቅ

  • @FatumaMohammd-fx8lj
    @FatumaMohammd-fx8lj หลายเดือนก่อน

    መጨረሻዉ ቁጥራን ሠታ ሠራወይ😢😢የኔህት አላየ አፊነ ጤና ሥጠን አይይይይ

  • @رحمهاثيوابيا
    @رحمهاثيوابيا หลายเดือนก่อน

    የታመሙትን ሁሉ አላህያሽራቸዉ😢😢😢❤

  • @jsueue4095
    @jsueue4095 หลายเดือนก่อน +1

    አላህያሽርህ ወንድማችን🎉🎉🎉🎉

  • @taibah5903
    @taibah5903 หลายเดือนก่อน

    አአንዷእህቴ በኮመት አረቢያንመጅልስ አዝዤዉ ካደኝ እያለቸ ከልቧ አዝናነበር አይመኒታን እናም እባካችሁ በተቻለን ኸይርስራ እንስራ አይመንዬ አላህ አፊያህን ይመልስልህ የሰዉገዘብ ስጥ አይጠቅምምም ይዞ ይሞታል 😢

  • @ፋጢማአሊ
    @ፋጢማአሊ หลายเดือนก่อน +1

    የታመመን አላህ ያሽራቸዉ ወላሂ

  • @jsHhs-z4b
    @jsHhs-z4b หลายเดือนก่อน +2

    አላህያሺርህ።የታመመዉንሁላ።አላህያሺርዉ።አላህሱበሀነሁወተአላ።ከጂልነገረ።ይጠብቀን

  • @jassimalblooshi2676
    @jassimalblooshi2676 หลายเดือนก่อน

    የታመሙቱን. አላህ ያሽራቸውው ለዱአህም. አሚንንንንን

  • @jsueue4095
    @jsueue4095 หลายเดือนก่อน +1

    አይስደት አይይይይይ

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube หลายเดือนก่อน

    ጀሚ ወንድማችንን አይምየን አላህ አፊያዉን ይመልስለት እህታችንንም አላህ ይድረስላት ግን ቧሏ እንዴት ለቀቃት ይችን የመሰለች ልጅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ หลายเดือนก่อน

    ወድማችንን አመኒታ አላህ አፊውን ይመልስለት

  • @user-ry1ld3fq6p
    @user-ry1ld3fq6p หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንያረብ,, አላህ አፍያዋን ይመልስላት

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf หลายเดือนก่อน

    አይመንቲ መልካም ሰው ነው እግዝይቢሒራ አምላክ ይማረክ

  • @Zamzam-z7l
    @Zamzam-z7l หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሽርክ ወድማችን

  • @lylahanna5390
    @lylahanna5390 หลายเดือนก่อน +1

    السلام عليكم ❤الله وبركاته ❤الله يسلمك ❤❤الله يسلمك ❤الله يسلمك ❤الله

  • @uaesh8887
    @uaesh8887 หลายเดือนก่อน

    ለተቸገረ የምታዝን ለተጎዳ አብረህ የምታለቅስ የዋሁ አይመኒታ አላህ አፊያ ያርግህ።

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
    @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ หลายเดือนก่อน

    አየ ስደት ብቻ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ😢😢😢

  • @Fedila.fedila
    @Fedila.fedila หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ያሽራቹ

  • @Taph-y2x
    @Taph-y2x หลายเดือนก่อน

    ያአሏህ ልጅቱ አገርቤት ብትሄድ ይሻላታል ጭንቀት ነው የኔ እህትም እንዴሷ ነበረች አሁን አልሃምዱሊላህ ተሽሏታል

  • @jamilajamila8807
    @jamilajamila8807 หลายเดือนก่อน

    በጣም,ያሳዝናል

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 หลายเดือนก่อน

    አላህ ፈረጃውን የውርድልን ያረብ

  • @sofyasofya8402
    @sofyasofya8402 หลายเดือนก่อน

    ማሻአለሀ🎉🎉🎉

  • @XjffBjdcj
    @XjffBjdcj หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሽረው አይመናችን

  • @HaytiMohammed-j9n
    @HaytiMohammed-j9n หลายเดือนก่อน

    አላህ ፍቅር ይስጠን

  • @cggh6051
    @cggh6051 หลายเดือนก่อน

    ዋላይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበሪካቱሁ ዉድ ወንንድማችን ዶክተር ሀሰን አሚን ያረብለአለም ጀዛክ አላሂኸይረን💔💔😭😭🇪🇹🇪🇹😭😭💔💔😭😭🇪🇹🇪🇹😭😭

  • @TamaraMohamed-uj4ul
    @TamaraMohamed-uj4ul หลายเดือนก่อน

    😢😢የኔ እናት ደሞ እርቧታለ ምናለ ምግብ ብሰጣት ወዲም

  • @VipVip-i1r
    @VipVip-i1r หลายเดือนก่อน

    ሱባሀንአላህ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 หลายเดือนก่อน

    አላህ አፊያውን ይመልስለት

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd หลายเดือนก่อน

    እህቴ አላህ አፊያሸ ይመልስልሽ ። 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @haytemohammed6902
    @haytemohammed6902 หลายเดือนก่อน

    አላህ አፊያውን ይመልስለት አይመኒታ

  • @amenat2362
    @amenat2362 หลายเดือนก่อน +2

    አረለእኔም ዳአዊአረጉልኘ ወሏሒ በጣምአሞኛል የኮላሊት በሸታልገለኘነዉ

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 หลายเดือนก่อน

      አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ ኡኽቲ አይዞሽ

    • @amenat2362
      @amenat2362 หลายเดือนก่อน

      @@myplaystar6593 አሚን ወድ

    • @HappyFjord-ge8rqMe
      @HappyFjord-ge8rqMe หลายเดือนก่อน +2

      ብግዶናስ አፍልተሽ ዉሃዉን እስከሚስጠላሽ ደረስ ቢንስ አንድ ሊትር ጠጥተሽ በሚምብሺ ጎን በኩል ተኝ
      ሁልጊዜ ተጠቀሚ ቢበዛ 15 ቀን አካባቢ ለዉጥ ታያለሽ
      ኢንሻ አላህ ከ ህመምሽ ትፈረጃለሽ ::የሰራላቸው ልጆች አዉቃለሁ

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc หลายเดือนก่อน

      አላህዬ ያሽርሽ ዉዴ

    • @SameeraEth
      @SameeraEth หลายเดือนก่อน

      😢አላህ ይሺፊክ ወሀ በደንብ ጠጭ ውደ

  • @milonbd8887
    @milonbd8887 หลายเดือนก่อน

    ሰለላህአለይሂወሰለም የታመሙትንአላህያሽራቸው አንተምበርታ

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 หลายเดือนก่อน

    Kewlga new wed kobelcha yetseddut Allah afiyawan yemelesalt welahi 😢😢😢😢

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ ተሽሏታል አጥፋ ይህን አልሃምዱሊላህ መቸምለሰውአዝናችሁ አደለም አሁንበጣም ደህናናት

  • @kemilatademmhommed5038
    @kemilatademmhommed5038 หลายเดือนก่อน

    እና ኢላህ አላህ ይጠብቀን

  • @ራህሜነኝተስፈኛዋ
    @ራህሜነኝተስፈኛዋ หลายเดือนก่อน

    የታመማችሁ ሁሉም አላህ ያሽራችሁ

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ እግዜአብሄር ይማርሸ ያገሬ ልጄ

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ወንድሜ አይመኒታ አላህ ያሽርህ አፍያህን ይመልስልህ ጦይባ እህቴ አላህ ያሽርሽ ላገርሽ ያብቃሽ

  • @HaytiMohammed-j9n
    @HaytiMohammed-j9n หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሽረው ያረብ