Dr. Mamusha Fenta በእግዚኣብሄር አጀንዳ መኖር (ክፍል 4)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @MamoAssefa-fo3lt
    @MamoAssefa-fo3lt ปีที่แล้ว +2

    ኦ አንተ የተወደድክ ባንተ የሚያስተምር የእግዚአብሔር መንፈስ ይባረክ

  • @konjitguroro5982
    @konjitguroro5982 ปีที่แล้ว +1

    Every morning I like to hear my brother preaching!! Bless your heart!!

  • @tsigeredasesero1814
    @tsigeredasesero1814 2 หลายเดือนก่อน

    Dr. Mamusha I wonder how much God will be happy on your preaching. You have a gift for sure.

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 ปีที่แล้ว

    የነቃና የተጠማ ጉባኤ ነው! እግዚአብሄር ይመስገን!

  • @slamamm919
    @slamamm919 5 ปีที่แล้ว +1

    በውነት ይሄ መልክት ደረት እያስመታ የሚያስለቅስ ነው እረ ያቃን።እረ።dr ምንእላለው ተባረክ ።ስትግዜእደሰማውት።ክብርሁሉ ለጌታ።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በአንተ ምክኒያት ክንፈን ወደድኩት ጌታ ይባረከው አንተም ተባረክ

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 3 ปีที่แล้ว

    Amen geta yeredahe yemegnotehen egnanem bekalu menor yehunelen

  • @ይሆዌንሲእግዚአብሔርአርማ
    @ይሆዌንሲእግዚአብሔርአርማ 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዘመንህ ይባረክ ደ/ር ማሙሻ እንወድሀለን

  • @jesusmylord9208
    @jesusmylord9208 3 ปีที่แล้ว

    Bless you man of God

  • @እየሱስይደናላአሜንአሜን
    @እየሱስይደናላአሜንአሜን 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ 🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍😍💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @rodasgetachew672
    @rodasgetachew672 6 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በአንተም የእውቀቱን ሽታ አካሉን ለማነፅ ለመገንባት እየገለጠ ስላለ እግዚአብሔር አባታችን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የተመሰገነ ይሁን!! ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ……በጣም እንወድሀለን እንፀልይልሀለን ! !

  • @firehiwottesso416
    @firehiwottesso416 7 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሄርን እወደዋለሁ ከርሱ ጋር መኖር ብቻ ነው ጥማቴም ርሀቤም ። ተባረክ ፓስተር

  • @bettibeyene430
    @bettibeyene430 7 ปีที่แล้ว +4

    ዋው እውነትም በበሰሉት መካከል የምነገር የነጠረ እውነት የሰማይ አምላክ ይባርክህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ ሰምብትልን እንደድሃለንን

  • @yeruksewmerid3973
    @yeruksewmerid3973 7 ปีที่แล้ว +1

    DR MAMUSHA geta amilak ejige argo yibarkeh. Doctor endegena begeta tewlediku sibketihin ketegelegeliku huwal.yezelalem abat hulu negerihen yibarkew.

  • @selamawitkebede7620
    @selamawitkebede7620 7 ปีที่แล้ว +2

    አሜን! ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ Dr Mamusha!

  • @netsanetzeray8353
    @netsanetzeray8353 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Jesus. u are blessed and a blessing to us.

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመን ህይወትህ ይባረክ

  • @christinakassie8284
    @christinakassie8284 6 ปีที่แล้ว +1

    Dr.mamush you are such amazing God bless you.

  • @awetsolomon6669
    @awetsolomon6669 4 ปีที่แล้ว

    እየሱስ ጌታነው❤️🙏🙏

  • @TeklehaimanotGenet
    @TeklehaimanotGenet 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen❤

  • @tsehaytesfaye9759
    @tsehaytesfaye9759 7 ปีที่แล้ว +2

    ዶር ማሙሻ በትምርህት በጣም ተባርኪያለዉ ጌታ ይባርክ ያብዛልህ ዘመንህ ይባርክ

  • @ሜርሲየቢቱእናት-ዸ3ዸ
    @ሜርሲየቢቱእናት-ዸ3ዸ 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ጌታሆይ ስምህ ይባረክ መከርከን አስተማርክን አሁን ደሞ ማአዛህ በኛ እንዲገለፅ ፀጋህ ይብዛልን

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 7 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዶ/ር ማሙሻ ።

  • @MS-mb1cl
    @MS-mb1cl 7 ปีที่แล้ว +2

    ዶር ማመሻ ጌታ እግዚአብሔር። ይባርክህ።እግዚአብሔር በጣም ረድቶሃል። በጣም የተባረክ አስተማረ ነህ። የዮሃንስ ወንጌል ትምህርትህ እና ወይይቶቹ በጠም ግሩም ናቸው። በእግልግላትህ እጅግ ተጠቃሚ ንኝ። ጊታ አብዝቶ ይባርክህ። ግን ትንሽ ቅሮታ አልኝ። እንደዚህ በድንቅ ሁኔታ እየሰበክህ እያስተማርክ የእንግሊዝኛ ቃላት እንደዚሀም አረፍት ንግር ብዙ እየጨመርክ ስታገልግል ምእመኑ በሙሉ ቊንቊው ይገኣዋል ብዬ እላስብም እንኲን ኢትዮጵያ አሜረካ ወይም ኡሮፕ ካናዳ እንግለዝኛ ሁለም ብድንብ ይረዳለ ብዮ እላምንም።
    ታድያ ምነው በትክክል በምንስማው ቊንቊ ቢነገር? ችግር ካለ በትርጉም ማግልግል መልካም ይመስልኛል ። እንዳንዴ የስበካችሁትን መልሳችሁ ብትስሙት ለማስትካል ይጠቅማል። ድካማምህ ሁሉም ተጠቃሚ እንዱሆን ስለሆነ።
    አመሰግናለሁ ። ጌታ ይባርክህ

  • @reskyazennich6206
    @reskyazennich6206 7 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ርዬ ተባርክ በምድር ያሉትን ነብሳትን ጌታ ያሶርስክ ።አተ ውነተኛ የጌታ ባርያ። ተባረክ።

  • @alemutebikew704
    @alemutebikew704 6 ปีที่แล้ว

    let GOD HELP US...THANKU VERY MUCH

  • @werkitbekele477
    @werkitbekele477 7 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow the true gospel, may God bless you ,Dr Mamush

  • @almey.7770
    @almey.7770 7 ปีที่แล้ว +4

    ዕብራውያን 4 (Hebrews)
    12፤ የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤

  • @Peak.570
    @Peak.570 6 ปีที่แล้ว +1

    Dr mamusha, what a blessing to have you at this time, may God bless you, what a teaching! May God help us to live it! Much love and respect!:)

  • @emilylama6545
    @emilylama6545 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen god bells you

  • @getachewbaba1426
    @getachewbaba1426 7 ปีที่แล้ว +1

    I follow Your teaching through youtube.I am very blessed!!! Almghity God Bless u!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @edenzewdu5025
    @edenzewdu5025 5 ปีที่แล้ว

    May God bless u

  • @dawitsalehegn9024
    @dawitsalehegn9024 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ተባርክ

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 6 ปีที่แล้ว

    Amen!!!!God bless you pastor!

  • @barambarasbelay4062
    @barambarasbelay4062 7 ปีที่แล้ว

    Wawwawawawawa,Thanks God,God bless you, Dr mamush

  • @bettybelay9574
    @bettybelay9574 6 ปีที่แล้ว +1

    Tebark

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 5 ปีที่แล้ว

    Stay blessd

  • @almey.7770
    @almey.7770 7 ปีที่แล้ว +3

    God almighty bless you.

  • @almey.7770
    @almey.7770 7 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว

    ክፍል 3 አጣሁት እባካችሁ ሊንኩን ላኩልኝ

  • @kefyalewtamiratmekuria4471
    @kefyalewtamiratmekuria4471 7 ปีที่แล้ว +1

    nurlen

  • @DjTD3841
    @DjTD3841 5 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው አንዳንድ ነገሮቼን በፀሎት መቀየር ያልቻልኩት ?

    • @abenezergirma2075
      @abenezergirma2075 3 ปีที่แล้ว +1

      1. giza 2. may be ke negerk befit ante endetkyer felego yehonal telk alama behiwetek seleminorew 3. kegzyabher fekad wey lante kasebew program gar layhed yechelal selotek selzy yeteshale asebolek...

  • @ayniasrat7642
    @ayniasrat7642 6 ปีที่แล้ว

    Odo

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @abramabram4828
    @abramabram4828 ปีที่แล้ว

    Amen