#ሲቲ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 3K

  • @አያፋ
    @አያፋ ปีที่แล้ว +2171

    ሲቲ tube ትክፈት እዚው ይለፍላት የምትሉ👍😥

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg ปีที่แล้ว +31

      አወ ሥደት ከምትመጣ ለሙዬ ትክፈትላትና ትጠንክርርር

    • @yostinaberhe5422
      @yostinaberhe5422 ปีที่แล้ว +4

      Tkkl

    • @sara-rl7gd
      @sara-rl7gd ปีที่แล้ว +2

      Weregha

    • @wintanamytube6530
      @wintanamytube6530 ปีที่แล้ว +5

      yes

    • @kabetube
      @kabetube ปีที่แล้ว +9

      ትክፈትላት ወላሂድጋሚእዳትሰደድ እህስደት

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 ปีที่แล้ว +1130

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 💝💝💝💜💘🇪🇹

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 ปีที่แล้ว +2

      አሜንንን

    • @brhanbrhan7225
      @brhanbrhan7225 ปีที่แล้ว +2

      አሜን 👏👏👏👏

    • @azmeratenange8534
      @azmeratenange8534 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏😘

    • @leratub6791
      @leratub6791 ปีที่แล้ว

      እንት ከውያ እየለ የሚን እረፈት ነው አላህ ይሁነን

    • @Hhh-rd7gp
      @Hhh-rd7gp ปีที่แล้ว

      አሚንን 🤲🤲

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 ปีที่แล้ว +36

    ዉድ የስደት እህቶቼ ወንድሞቼ የኢሪፍት እጀራ ይስጣቹ ያማረ ኑሮ ይስጣቹ

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem ปีที่แล้ว +179

    ሲቲ አይዞሽ አንገትሽን አትድፊ ቀና በይ ነገም ሌላ ቀን ነዉ ሁሉም ነገር ለፈጣሪ ስጪዉ🙏

    • @gsissjjs4657
      @gsissjjs4657 ปีที่แล้ว +2

      ኢፍ የኔ መልካም ወድም የጉራጌ አባሤ ኑርልን ወድሜ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur ปีที่แล้ว +1

      አው በትክክል ኤፋሬም

    • @welotube
      @welotube ปีที่แล้ว

      💔💔💔 🙏🙏🙏🙏

    • @zainasied615
      @zainasied615 ปีที่แล้ว

      በትክክል ኤፍሩ

    • @zdzd-im5sd
      @zdzd-im5sd ปีที่แล้ว

      በትክክል ነገ ሌላ ቀን ነዉ

  • @Gurage4
    @Gurage4 ปีที่แล้ว +449

    ዩቱብ ትክፈትላት የምትሉ ላይክ👍👍👍 እኔም ደምሩኝ እሺ😂😂

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ ปีที่แล้ว +2

      ዴምሬሻለሁ

    • @RahmuTube
      @RahmuTube ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +11

      ፍላጎቱ ካላት የምትሰራ ከሆነ እንደምራታለን እንኳን ለማዳም ቅመምና አክቲቪስትም አሳድገናል ሃሃ እኔንም ደምሩኝ

    • @Gurage4
      @Gurage4 ปีที่แล้ว +1

      @@RahmuTube ወላሂ ከዛቀን ጀምሬ እራሴ አሞኛል ራህሙዬ የኔ ቅን የምወድ❤❤❤❤❤

    • @Gurage4
      @Gurage4 ปีที่แล้ว

      @@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ ❤

  • @zuzuyoutube9919
    @zuzuyoutube9919 ปีที่แล้ว +14

    ይቱብክፈችላት ለሚ እናበረታት የምትሉ😢😢

  • @lblb4521
    @lblb4521 ปีที่แล้ว +269

    እረ እራስሽን ጠብቂ እባክሽ ባሎ አድነገር እዳያረግሽ እባክሽ ካሁኑ ትዳር ብቸኘመሆን ይሽላል 😢😢😢😢😢😢

    • @genetgenet4250
      @genetgenet4250 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @selima4387
      @selima4387 ปีที่แล้ว +1

      ትክክልነሺየተንቢይመችሺስላምሺንአብዛልን

    • @misrakshasho7261
      @misrakshasho7261 ปีที่แล้ว +2

      የምንድ ነወ ባሏ የሚነካት ልጅቷ እኮ የመጣችው እራሷ በቃኝ ብላ እንጂ የተንቢ አይደለችም ኤኔድትመጣ ያደረገቻ

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube ปีที่แล้ว +9

      @@misrakshasho7261 እንደዛ ሳይሆን ይሄን ነውሩን ስታወራበት ይጋጫታል ለማለት ነው

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 ปีที่แล้ว

      ​@@ሀሉምYoUTubeትክክል ሲጠባየለመደ ጥጃአ ይታሰር ይጎጉራል አሉው. ውነትብለሻል

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ ปีที่แล้ว +208

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ፈጣሪ ከአጭበርባሬ ከሌባ ይጠብቃቹ ያላሰባቹሁት የማታ እንጀራ ይስጣቹ ❤ ሀገራችንም ሰላም ያርግልን

  • @kalkidanzenebechi7400
    @kalkidanzenebechi7400 ปีที่แล้ว +61

    የኔ እናት ሀገሬ ገብቼ እፎይ ልበል ብላ ገብታ አገቷን ድፍት አድርጋ ስታለቅስ አጀቴ ዘለለ 😭አቤት አዳድ ወዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ ምላሳችሁን ይቁረጠው አይዞሽ እማ ጠንክሪ😢

  • @ኑራነስሩመሀመድኑራ
    @ኑራነስሩመሀመድኑራ ปีที่แล้ว +89

    ለሙ ስትረጋጋ አቅርቢያት ከሷ የምኖስደው ትምርት ይኖራል ሌላው ልጁ ባታገባው እላለሁ የኔ ሀሳብ የደገፋቹ በላን አሳዩኝ❤❤❤

    • @alimetalemu8377
      @alimetalemu8377 ปีที่แล้ว +3

      ውሸታም ወድ ምን ያረግላታል ትልቅ ውሸት

    • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
      @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ ปีที่แล้ว

      እኔግን የሆደንልገራችሁማ ኒካ ሳልታሰር ቤትገዝቸነበር እኔ ወድሞችምቢኖሩኝ እናቴ ይሸራርፍሉ ብሩንብላ እዛውተቀምጣ ቤቴን አሻዊአ አስገርፈችልኝ ውስጡንም ዉጩንም ከዛ የዛኔ ባሌቤቴንአየውና ትንሽነውሳ አለኝ እኔም እሱንሰምቸ ኩሽና ግዙልኝ ብያችሁ አለሁደብየ ወርድኩባቸው ከዛ ባሌንምእኔንም ጠሉቤተሰቦቸ መከርብንብለው እዳሉትእ ዉስውሶ ወስዉሶ ቤትሠራሁ እዛውእገቤ 78ቆርቆሮ ቤተሰቦቸ ተቆጡኝ ሠደቡኝ እዛው ያስርሽ ብለው ቤቱሲሰራ ግቤውትያቸው ያንኛውቤቴ 48ቆርቆሮነበር ከዛቤተሰቦቸ አሰራምብለውከለከሉት እሁንቤተሰቦቸጋር ክርፈኛነኝ ወይገዘቤንይጁ አልገባሁ ባሌንም የለለጠሉት በተለይ ወድሜ እናቴደሞ አዝናብኝአለች ወላሂ ዉሸት ነው በሰውመማር ሲደርስብንብቻ ሆነ እይይይ

    • @NuNuየስልጤዋ
      @NuNuየስልጤዋ ปีที่แล้ว

      እኔም በይ ነኝ

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር ปีที่แล้ว +15

    የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ያሰብሽበት ያድርስሽ ሲጀመር እኔ ገምቼ ነበር ይሄ ነገር ከተቀረፀ ቆይቶ ይሆናል እንጂ ልጅቷ ሳታውቅ ሳትገባ አትለቀውም እያልኩ ነበር በውስጤ የገመትኩትም ሆኗል ለሙዬ በዚህ ቅንነትሽ አስተዋይነትሽ ሁልግዜም እድትኖሪ ምኞቴ ነው ከመቼውም በላይ ዛሬ በጣም አደነኩሽ ይቱበሮች ደግሞ ለነገር ለትችት ከምትቸኩሉ በፊት ስራ ለመስራት ቸኩሉ እረጋ ብሎ አጣርቶ ማውራትን ልመዱ እሺ

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב ปีที่แล้ว +10

    የኔ እናት የተንቢ ብሩክና ድንቅ እህት ነሽ የሰውን ነገር ተይው ራስሽን ጠብቂ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤😘

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 ปีที่แล้ว +323

    ጥሩ ትምህርት ነዉ እህቶቻችን ተጠንቀቁ የለፋችሁበትን 💝💋🇪🇹

    • @SaSa-wh6oy
      @SaSa-wh6oy ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤

    • @emuhiba9441
      @emuhiba9441 ปีที่แล้ว

      አይ ሳሪቲ ሁሌም ትመክሪያለሽ. ግንመስሚያቸውጥጥነውእደዚህ ሲያገኙትነውእጅ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

      አምነዋቸው ነው?????? አታላዩ በዝትዋል ወገን!!

    • @_1749
      @_1749 ปีที่แล้ว

      ​@@emuhiba9441 😂😂ሳሪ አይደለችም

    • @_1749
      @_1749 ปีที่แล้ว

      እራስሽን ችለሽ ዩቱብሽን አሳድጊ ሳሪነት ዪቱብ የላትም ለምን ታጭበረብራላችሁ?

  • @املسيد-س9ع
    @املسيد-س9ع ปีที่แล้ว +139

    የጉራጌ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ
    እህቶች እባካችሁ ተጠንቀቁ😢😢

    • @samueladem1935
      @samueladem1935 ปีที่แล้ว

      የጉራጌ ወንድ ጅግና

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ ปีที่แล้ว +1

    እዉነትሽን ነዉ የተየ በኒካህ ስም ስንቱ ነዉ የተጎዳዉ አናስርም ኒካህ መጥቼ አብሬዉ እስካልኖሮን ድረስ
    ብዙዎች አሉ እዉነትሽን ነዉ በጣም ታታሪ የሆኑ ባሎች አሉ ለምሳሌ የጓዴኛየን ብል ብናይ የሰራላት ቤት አለሁ አክበር የሄዉ እሷም ቶሎ ሀገር ገባች ጠንክረዉ እየሰሩ ነዉ ደስ ሲሉ❤

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 ปีที่แล้ว +264

    ጀግና ነሽ ልጅቷም ፅናቱን ይስጣት

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 ปีที่แล้ว +5

      ይያዝና ይክፈል እሄ አልጫ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว

      ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋለች እቃ እኮ ውድ ነው ልስውሃ ልክ አድርቶአል ጨቃ

    • @ወሎየነኝ-በ7ቐ
      @ወሎየነኝ-በ7ቐ ปีที่แล้ว +3

      ​@@ተሽንፍአለው እስኪ ባፍሽ እንጀራ ብይበት

    • @Sabit33
      @Sabit33 ปีที่แล้ว +11

      @@ተሽንፍአለው ወንድምሽ መሆን አለበት. እሽ ካልጨረሰ. ለምን ቤታችን አልቆል ብሎ ሊላ ቤት መላክ አስፈለገ

    • @dellwell7671
      @dellwell7671 ปีที่แล้ว +1

      ​@@ተሽንፍአለው እና በታችን አልቋልብሎ ለላፎቶለምን ላከ አንችም እየላክሸነውመሠለኝ ለውንዲ በግዘንቅ እህቴ ይመሥለኞል ሠቱሥጀመሪ ብነገረው አይሠማም የኔማሪ የኔቆንጆሥላቸው አደለም ብረ ልባቸውን ይሠጡታል ይመቻቱ የጀመራችው ቀጥሉ ክክክክ እወነትመሥሎሸ አዳሜ ሸንትቤትእያጠብሸ ለጡረተኞወንዶብረ የምልከው ኤሬአሥረብረ አልሠጥም ባላገባቁመ ልቅረእሸ

  • @yostinaberhe5422
    @yostinaberhe5422 ปีที่แล้ว +204

    ችግር የለውም እስዋ እንኹዋን በደህና ገባች እንጂ አዋጥተን እንጨርስላት ❤❤❤❤❤😢

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว +8

      ተባረኪ ታሣዝናለች

    • @ወሎየነኝ-በ7ቐ
      @ወሎየነኝ-በ7ቐ ปีที่แล้ว +2

      ይህኑስ መች ያቀምሳታል ብለሽነው

    • @yyyyynvjv4657
      @yyyyynvjv4657 ปีที่แล้ว +2

      አሁን ብናዊጣስ ይስድባት የለም እንደ ለፍቸበታለሁ ይላል 😢

    • @አይዱኒያ
      @አይዱኒያ ปีที่แล้ว +2

      አጂብ እያንዳንድሺ የናፍቅር ሲልሺ ወከክ ትይና ከዛ ትነፈርቂያለሺ ቱቱቱ ከአንዱ ለምን አትማሩም ለምንልብ አትገዙም አይይይ

    • @ፈፊቲዩብ
      @ፈፊቲዩብ ปีที่แล้ว +2

      የትግሬ ደግናት ጥግ ድረስ እኮ ነው

  • @AdmasuKku-ml6df
    @AdmasuKku-ml6df ปีที่แล้ว +5

    ሲቲ ልቦና ይስጠው ፈጣሪ የእጁን ይሰጠዋል አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و ปีที่แล้ว +73

    እኔ ላች ምንም ቃል የለኝም የዘመኑ የሴት ልጅ አርአያ መሪ ጀግና ሴት ብየሻለው

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

      ማለት????

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛ

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 ปีที่แล้ว

      ምን አርአያ እሰም በጅሎች እየነገደችበቸው እኮ ነው

    • @مريماول-س5و
      @مريماول-س5و ปีที่แล้ว

      @@reyanyoutub2743 የፈለገችውን ስራ መስራት ትችላለች የፈለገ ያዛታል አታስገድድ እሷ መብቷ ነው የቀና ብዙ ያወራልል

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 ปีที่แล้ว +78

    እኛ ምንም ቢንባል አይገባንም ብቻ ልብይስጠን በተለይ እኛሴቶች😢

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ

  • @maryjane6510
    @maryjane6510 ปีที่แล้ว +25

    እባካቹ እህቶቼ ብራችንን ይዘን ገብተን ቀን እናሰራ ጊዜው የሰው ፍቅር ሳይሆን የብር ፍቅር ሆነ

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

  • @ወለተስላሴ-መ1ሰ
    @ወለተስላሴ-መ1ሰ ปีที่แล้ว +35

    ሎሞየ አቦ ጀግና ነሽ እህቴ ምክርሽን ሰምቶ የተገበረ ሰው ለራሱ ነዉ ❤️❤️❤️

    • @etho826
      @etho826 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ በማርያም😢

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x ปีที่แล้ว +51

    የመዳም ቅመምች የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ ለምለም ጀግና ሴት ሲቲ አላህ ያጠንክርሽ ❤

  • @soniyaadem7702
    @soniyaadem7702 ปีที่แล้ว +1

    በረካ ሁኚ፣ እንደዚህ ንገሪልኝ፣ እዛው ሳውዲ ሆኖ 3 እና 4 ሚስት እየገቡ ፣የሴት እድሜ ሚጨርሱ ፣ አላህ ቀልብ የሰጣቸው ።❤❤❤❤

  • @tebabe
    @tebabe ปีที่แล้ว +67

    እህቶች ደስታ እጅ ችግር አይግጠማችሁ 😭
    አሚን በሉ

  • @meryemtube-f8g
    @meryemtube-f8g ปีที่แล้ว +68

    ዝበያቸዉ ለሙየ ልክ ነሽ ሁሌም የማንማር ደነዞች ነን

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 ปีที่แล้ว +5

    አይዞሽ ሲቲ እህቴ ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና ይስጥሽ ተስፋ አትቁረጪ ነገ መልካም ይሆንልሻል በርቺ ጠንክሪ🎉❤

  • @jkohhii552
    @jkohhii552 ปีที่แล้ว +39

    ውይ የእኔ እናት 😢😢አይዞሽ ጥሩ ትምህርት ነው የተንቢ አንቺ የሴቶች ጀግና ነሽ❤❤❤ በስደት ያላችሁ እህቶቼ እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @Sabit33
    @Sabit33 ปีที่แล้ว +62

    በስደት ያላችሁ እህቶቸ. ያርብ. ያርብ የማታ እንጀራ ይስጠን እንዳው የሚበላን ብዙ ነው 😭.

  • @ከሪማመሀመድሙሣ
    @ከሪማመሀመድሙሣ ปีที่แล้ว

    ለምለም ወሏሂ ሳላደንቅሽ አላልፍም
    ብዙም ተከታትየሽ አላውቅም ቪደዎችሽን ግን አለፍ አለፍ እያልኩ ሳያቸው ጠንካራ እና ጎበዝ ሴት ነሽ 👍 ለእኛ ለሴቶች ልብ ይስጠን

  • @zad-1997
    @zad-1997 ปีที่แล้ว +56

    😢😢😢 ህመሙ ከባድነዉ የደረሰበት ያዉቀዋል መከዳት ዉሸት ደግሞ በጣም ልብ ይሰብራል

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ ปีที่แล้ว +13

    ጌታ ፍቃዱ ከሆነ ቤት እራሴ ሄጄ ልገዛ ነው እንኳን ሰው ጥላዬን አላምንም

    • @sofieytubetube
      @sofieytubetube ปีที่แล้ว

      ብረቮ ለኔ እንኴን ረፍዶብኛል😢

  • @amanahousetube682
    @amanahousetube682 ปีที่แล้ว +1

    ምክርሽ ጠብ አይልም ለሙ ልብ ያለው ልብ ይበል እባክሽ ለሙ ፍቱብ ክፈቺላት እየሰራች ቤቷን ትደስ

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 ปีที่แล้ว +7

    ልክ ነሽ ለሙ ሰው ግን ይገርመኛል እሷ ምክር ነው እንጂ ለኛ ምን አለች ለሙ የምትሳደቡ ሰውች ልቦና ይስጣችሁ

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 ปีที่แล้ว +24

    መቸም የሰው ገዘብ የምትበሉ ሰወች አፈር ያስበላችሁ በእውነት ከባድ ነው

  • @አላሀምዱሊላህአላኩሊኋል
    @አላሀምዱሊላህአላኩሊኋል ปีที่แล้ว +1

    የተንቢ በእውነት በጣም እናመሰግናለን እኔ ባበኩሌ ለሰራሽው መልካምነትሽ በጣም አመሰግነዋለሁ ኮመንት የመጀመሪያ ስፅፍልሽ እናም ትልቅ መልዕክት ነው አላህ ይበርክሽ በዚህ አጋጣሚ አኑንም መንገድ ይምራሽ

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 ปีที่แล้ว +35

    አይዞሽ የኔ እናት አላህ የተሽለ ነገር ይወፍቅሽ 😭😭😭💔አይ ወንዶች አረ አላህን ፍሩ ☝️☝️

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 ปีที่แล้ว +20

    እህህህ የኛስ እጣ ከፋ እዝህ የአረብ ጩሀት ገድሎን ሀገራችን ሥንገባ ባዶ አይይ😭😭😭😭😭😭😭😭 አይዞሽ ቀና በይ ቀን አለ ሢቲየ ጠንካራ ሁኝ እንደውም ከዛሬው ከሽለሽ አሣይው ጀግና ቆራጥ ሁኝ

  • @borenatube2379
    @borenatube2379 ปีที่แล้ว

    ትክክል የተቢ ይመችሺ በስደት ሆኘ ማንም ወድ ሊያሞኘኝ አይችልም ለስታሁኑም አልሀምዱሊላ ለወደፊቱም ተወከል አላህ

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 ปีที่แล้ว +68

    ጀግና የጀግና ልጅ ስወድሽ ክፊ አይንካሽ የተንቢያችን እህታችንም አብሽሪ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን። እህቶቼ አላህ በሰላም ላገራችን አብቅቶን መልካም ትዳር ይዘን የምንደሰትበት ቀን ቅርብ ያርግልን

    • @الل-ذ2ر
      @الل-ذ2ر ปีที่แล้ว

      😭💓👍

    • @sofiabadri8350
      @sofiabadri8350 ปีที่แล้ว

      السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
      ልጂ ቶፊቅ አለህ ግን
      ምነው ጠፋህ ግን በሂወት አለህን
      ያአኸራ ወድሜ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur ปีที่แล้ว

      አሚንን ወንድማችን

    • @lobabalobaba6670
      @lobabalobaba6670 ปีที่แล้ว

      ​@@sofiabadri8350 ዋአለይኩምእሰላም

    • @Susu-n9y
      @Susu-n9y ปีที่แล้ว

      ​@@sofiabadri8350 እሱ አደለም

  • @ፋፊቢንትስራጅ
    @ፋፊቢንትስራጅ ปีที่แล้ว +29

    ለሚ ጀግናነሽ መንቃት የሚችል እያነቃሽን ነው በርቺ ምንም ይበሉሽ መንገድሽን ቀጥይ❤

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

      እፍ ማነው እሚነቃው??? ይሄ ንግግር ዛሬ ነው የሰሙት 20 አመት በፊት እሚደረግ ነው ሴቱ ደነዝ ነው አሁን ገንዘብ ሰብስቡ ልትል ነው ይህች momen

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እህት አንች ደህና ሁኝ ሁሉም ነገር በሰአቱ ይደርሳል ብሰጭት አታድርጊ ከንብረት ይልቅ ለራሰሽ ደህንነት ቅድሚያ ሰጭ አይዞሽ

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ይገርማል ለብዙ ሰው ትምርት ነው

  • @hiwetdesta9048
    @hiwetdesta9048 ปีที่แล้ว +24

    እውይ እግዚብሕር የፅናናሽ እፍፍፍ ስተዛዝን የተንቢ እንካንዐቀረፅሽው ቡዙ ትምህርት ወስደናል❤❤❤❤

  • @Lነኝየኒቃቤንግስት
    @Lነኝየኒቃቤንግስት ปีที่แล้ว

    አብሽሪ ሀቢብቲ ሁሉ ነገር ወደ አላህ መልሺው ሲቲ ይህ ዱንያ ነው አላህ የተሻለው ላንቺ ያለው ይረዝቅሽ

  • @selammesitube
    @selammesitube ปีที่แล้ว +124

    በስደት ያላችሁ እህቶቸ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr ปีที่แล้ว +7

    እውነተኛ ሰው፣አይወደድም የኔ፣ጀግና አንቺ እውነት ነው፣የተነገረሸው፣እህታችን እግዚአብሔር የፀናናት፣የሆነ፣ሰራ፣አሰጀምራት፣እራሶን፣እንድት፣አፀናነ😢😢😢😢❤❤

  • @selitekeste6034
    @selitekeste6034 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ገንዘብሽን ነው ያጣሽው ሰው ነው የከዳሽ ሁሉም መልካም ይሆናል ግን ጤና አለሽ በሱ ተፅናኚ ጤና ያጣ እንዳለ አስቢና እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አስቦልሻልና!!!!

  • @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ
    @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ ปีที่แล้ว +16

    ልክ ነሽ እኛ መስምያችን ጥጥጥ ነው😭 አላህ ሂደያ ይስጠን

  • @ልኑርበትዝታህ
    @ልኑርበትዝታህ ปีที่แล้ว +14

    ስታሳዝን አገሬ ገብቸ እኖራለሁ ብላ አገቷን አስደፋት 😭😭😭😭የተሻለ ይስጥሽ😢😢

  • @yiftuserabegashaw6350
    @yiftuserabegashaw6350 ปีที่แล้ว

    አንቺ ትክክል ነው የተናገርሽው ምንም አትሳቀቂ ሰው ብዙ ይላል አንቺ ግን እውነቱን ነው የምትናገሪ ከእግዚአብሔር ታገኝዋለሽ ❤❤❤❤❤❤ማንንም አትስሚ ስለእውነት ቁሚ በርቺ አንቺ የዋህ ልጅ ነሽ ❤❤❤❤

  • @KEMERIYAHAIRU
    @KEMERIYAHAIRU ปีที่แล้ว +5

    ለሚ አቺ ምታቀረቢው ሁሉ ትምረትም ነው ደሰታም ነው ሁሌም አኖድሻለን በረቺ መልካምነት ለራሰ ነው❤❤❤👍👍👍

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 ปีที่แล้ว +4

    ለምለም ጀግና አይገልፅሽም ተናገርሽውን ሰምቸዋለሁ ምንም ጥፋት የለውም ሁሉም እዳንቺ ቢያስብ ብየ ተመኘሁ❤❤❤❤❤

  • @MHAYYOUTUbe-n8z
    @MHAYYOUTUbe-n8z ปีที่แล้ว +7

    ቀጣይ ከነሡ እንሥማ ከቤተሠቦቾና ከራሧ ከሢት ከጣዪን ለምዬ መልካም ሠው🥰🙏

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 ปีที่แล้ว

      ሳህ ለመስማትት ጓጓሁ እደት እደሆነች😢😢

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 ปีที่แล้ว +6

    ብዙ ኢቱበሮች አሉ እኔ ግን እንደ ለምለም ጀግና የለም በኔ ዘመን የሴት ጀግና የኔ መልካም

  • @fafihassen627
    @fafihassen627 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ በማይጠቅመን ነገር ላይ አታድክመን የኔ ጌታ በደከምንበት ነገር ላይ እንጠቀምበት እገዘን ያረብ.

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 ปีที่แล้ว +2

    ለሙ የሴት ጀግና ለአረብ አገር ሴቶች ትልቅ ሞዴል ነሽ ሌሎቻቸው ሊማሩበት ይችላሉ አረ ሴቶች ልብ ግዙ እባካችሁን ለወንድ ከምትልኩ ሉቤተሰብ ልካችሁ ቤተሰብ ቢያጠፋባችሁ ይሻላል ሁሌ በየሚዲያው ይነገራል ግን አትማሩም እንዴ አይዞሽ አሁን የሆነው ሁኗል ፈጣሪ ብርቷቱን ይስጥሽ ለሙ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ጀግና ❤❤❤

  • @enaya0481
    @enaya0481 ปีที่แล้ว +5

    ሲቲ አይዞሽ አንገትሽን አትድፊ ነገ ሌላ ቀን ነው ዋናው አንቺ በሰላም መግባትሽ ነው ለሙ እራስሽን ጠቢቂ በዛሬ ጊዜ ከባድ ነው❤❤❤❤

  • @አባይስደተኛዋ
    @አባይስደተኛዋ ปีที่แล้ว +7

    ትክክል እኔም ቤተሰብ ይብላው ነው እምለው 😢

  • @mamlove7193
    @mamlove7193 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክለኛ ነሽ የኔ መካረ እንዳች አይንት መካሪ ያብዝልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ አገረችን ሰላም ያረግልን🙏🙏🙏

  • @EmuAbuki123
    @EmuAbuki123 ปีที่แล้ว +22

    የሷን እዳጨለመ የሱም ይጨልምበት 😢

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ አላህ ያጨልምበት እዴሰታለሁ አለሜን አያለሁ ብላ እንባዋን አፈሰሰው

  • @meditube4425
    @meditube4425 ปีที่แล้ว +143

    ኧረ እህቶቸ በፈጠራችሁ ልብ ግዙ 😢

    • @zainab-l2i3f
      @zainab-l2i3f ปีที่แล้ว

      ሠው ማመን ከባድነው እንደማመር መድ

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg ปีที่แล้ว

      ልብማ አለን አልሰራ አለን እንጂ

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 ปีที่แล้ว

      ቆይ አምስት መቶ ሸህ ከዝህ በለይ የሰረል ኑሮ ውድ ነው በደምብ ነው የሰረው

    • @tsehayarbesie4751
      @tsehayarbesie4751 ปีที่แล้ว

      ​@@reyanyoutub2743 ማነው ያለው ባክሽ በደንብ ነዋ ሚሰራው ይሄኮ በረት እንጅ ቤት አይደለም😢😢

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว

      ​@@zainab-l2i3f እሺ ነይ ጎራ በይ እኔም መጣሁ

  • @zenebeh
    @zenebeh ปีที่แล้ว

    ለሙዬ በጣምኣናመሠግናለንለምክርሽ የማዳምቅመሞች እባካችሁ ምራቅተተፍቶብን ሽትቤትገብተንተደብቀንአልቅሠን እጃችንተቆራርጦ እድሜያችንአልቆ እቅልፍናፍቆን ቤተሠብናፍቆን ምናመጣዉ ገዘብ ለወንድልጅአንሥጥተዉ ሥትባሉሥሙ የማዳምቅመሞች ክትፎያለቂቤአይጣፍጥ እና የወድልምላ እደክትፎቂቤነዉ ተዉእህቶቼበጌታ እደዉልለምናቹ ለሙዬ አቺፈጣርይባርክሽ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገንለምዬ❤❤እውነት እኔ በጣም ልቤነው የሰበረችኝ ተመሰገነ የኔቤተሰብ ጥሩናቸው አንድ ሚሊዬን የጨረሰው ቤት ጀምሬው መጥቼነበር አሁን ሊያልቅ አንድ ሁለት ወርቀረኝ ተመሰገን እንደኔጀግናቱኑ እህቶቼ ብራችሁ ለማንም አትስጡ ❓❓ሀገረ ከገባችሁ አምስትሳንቴብ ሚሰጣችሁየለም

  • @gzcghf-yl8fe
    @gzcghf-yl8fe ปีที่แล้ว +7

    እራስሽን ጠብቂ ለሙዬ የኔ ጀግና ❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ምረጥ ባል ሰለሰጠህኚ ከሱስ ነጣ ነዉ ❤❤አላህ ባለህበት ይጠበቀህ በሰላም ያገኒኚን የኔ ውድ

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 ปีที่แล้ว +11

    ኩመተሮች ግን እዚም ትክክል እዛም ትክክል እንዴት ናችሁ😂😂😂 ግን ደህናናችሁ

    • @NuraMohammed-mr1ug
      @NuraMohammed-mr1ug ปีที่แล้ว

      ያሳቀኝ ኮመንት

    • @መድናmedina
      @መድናmedina ปีที่แล้ว

      ትናንት አብርሽ የሰራው ላይ ትክክል ሲሉ ዛሬ እዚህ የኔ ጀግና አሏት እዛ ቪዶ ሲሰራ ደግሞ ቆይ እይማ ትክክል ነህ ነው የሚሉት😄😄😄

    • @melekamtube3913
      @melekamtube3913 ปีที่แล้ว

      @@መድናmedina ከምር እኔም እዛ ላይ ነዉ የገርሙኝ እዚህ ደግሞ የኔ ጀግና

    • @melekamtube3913
      @melekamtube3913 ปีที่แล้ว

      😁😁😁

  • @molumulo570
    @molumulo570 ปีที่แล้ว +5

    አይዞሽ የእኔ ከርታታ እንኳን አንች ደህና ሆንሽ እግዚአብሔር የሥራዉን ይስጠዉ እሄ ደነዘ የዘንድሮ ወንድ የሴት ልጅ ልብ ሰባሪ ብቻ ሆኖአል😢

  • @TjGest
    @TjGest ปีที่แล้ว

    እዉነትሽን ነዉ የኔ ዉድ ንግግርሽ ትመችኝኛለሽ ኑሪልኝ!!!!

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +21

    ሲጀመር በራሳችን ካልደረሰ አንማርም እጀ ስት ቪደወ ተሰራ ስትነገር ተወራ እኛ እዛውነን አይታዘንልንም 😏😏😏😏😏😏እደት እያየንእየሰማን መማር ያቅተናል ሊሽ በራሳችን እስኪደርስ የምንጠብቀው ልብ ግዙ

    • @user-rr7tg3id2
      @user-rr7tg3id2 ปีที่แล้ว

      ሳሂህ ልዩ እዉነት ነዉ

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 ปีที่แล้ว +50

    እህቶቼ ልብ ግዙ እግዚአብሔር ፅናቱን ይሰጥሸ😢😢

  • @የማርያምልጅYOUTUbe
    @የማርያምልጅYOUTUbe ปีที่แล้ว

    ለምይ በጣም ጉበዝ ነሽ እኔ እራሱ ሸር አድርጌላቸው ለጓደኞች ልብያስገዛል የህን የሰማ ነው ያለችው እህት ❤❤በርች

  • @ketfowatube3093
    @ketfowatube3093 ปีที่แล้ว +17

    ተፊኪሩ መጅኑን አላለችም # እውነት ነው ሁሉም ሰው አንድ አይደለም አንዱ ሀራሜ አንዱ ጥሩ አለ

  • @lbabamoshe509
    @lbabamoshe509 ปีที่แล้ว +4

    ዝም በያቸው እውነትሽን ነው ❤❤❤

  • @genet-b5s
    @genet-b5s หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ነሽ የኔ ዉድ

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 ปีที่แล้ว +6

    ልብ የሚነካ ነው እኅቶቼ ምን ይሁን ደግ ሰው ብራችሁ ከእጃችሁ አታውጡ ሁሉም ይደርሳል ተጠንቀቁ ሌላው ለሙዬ ብዙ ሰው ይማርበታ በእውነት ጥሩ አደረግሽ 😢

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว +6

    😢😢ሲቲ ይቱብ ትክፈት የኔ እናት ለምዬ አበረታቻት ይቱብ እንድትከፍት አግዣት😢

  • @zebebawendemagegn2809
    @zebebawendemagegn2809 ปีที่แล้ว

    ሳላደቅሽ አላልፍም ወላሂ ጀግና ሴት ነሽ ኢሄ ለብዙችን ትምህትነው ቅን ልብ ነው ያለሽ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ እዲህ አይነቱን ባል ከማግባት ቆሞ መቅረት ይሻላል ደሞ አላህ መልካም ባል ይስጥሽ እማይሆን መልስ ለሚሰጡሽ አላህ ልብ ይስጣቸው አንቺ ግን በርቺ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +3

    የተንቢ ጎበዝ እውነትሽን ነው ሲቲ አይዞሽ ዋናው ወደ ሃገርሽ በሰላም መግባትሽ ነው አንቺ ደህና ሁኚ የተንቢ ጥሩ ሰው ነሽ በእውነት

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ ปีที่แล้ว +6

    ጀግና ነሽ ዝበያቸው ለምልዬ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤❤ሲቲም አብሽሪ አላህ ያጠክርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @etho826
      @etho826 ปีที่แล้ว

      ውዶች እንደማመር😢😢😢😢

  • @adislove4227
    @adislove4227 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ እህቴ

  • @Kobo7089
    @Kobo7089 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይጠብቅሺ የትንቤ አች ጀግናሴትነሺ እወዲሻለሁ አከብርሻለሁ. ሴቶች እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ከርታታ አይዞሽ ለበጎነው በስዴት በመንገድ ላይ አሰቡበት ሳይደርሱ እንደው የቀሩ አሉ አልሃምዱሊላህ በይ አላህ በዚች ዱኒያ ስንኖር ይፈትነናል

  • @fafamiliy5036
    @fafamiliy5036 ปีที่แล้ว

    የምር ጀግና ነሽ አንች ሀቀን ስትልጋልጭ ይሄ ይሄ ነጋዴ ሁላ እኔም አጋጥሞኛል እኔም እያሉ ማጋለጥ ጀመሩ ግን እስከዛሬ የት ነበሩ ነው አንች ትለያለሽ ለሙ አላህ ይጠብቅሽ ብዙ ሰው እንድበረግግ አደረግሽ

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 ปีที่แล้ว +6

    እኛ ስደተኞች ስንቱ ነው ሚያስለቅሰን😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔። አላህ ይሁንሽ አሳዘነችኝ

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ ปีที่แล้ว +14

    ከአሁን ትዳር ብቸኝነት በስንት ጣዕሙ የደረሠበት ነው የሚያውቀው ብቻ ሁሉም ለበጎ ነው😢

    • @sofiamuhammad4484
      @sofiamuhammad4484 ปีที่แล้ว

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df ปีที่แล้ว

      ትክክክየትቢ😮😮😮😮

    • @neganega5754
      @neganega5754 ปีที่แล้ว

      ላገባ ነበር እኮ

    • @neganega5754
      @neganega5754 ปีที่แล้ว

      ቀጣይ አመት

  • @halimahassen7378
    @halimahassen7378 ปีที่แล้ว

    ለሙዬ የእኔ ዉድ ትክክል ነሽ አንች የእኔ አስተዋይ በርች

  • @zinetmuhaba2833
    @zinetmuhaba2833 ปีที่แล้ว +4

    ለሚየ ጀግና ነሽ የምር
    እህታችን ካላሰበችው በኩል አላህ ይረዝቃት ያረብ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ ปีที่แล้ว +6

    በጣም ከባድ ነው እንዲህ እየተለፋ. እንቅልፍ አተን እያመነም እየሰራን ገንዘባችን ሲበላ. በጣም ያናድዳል. አብሽሪ እህቴ. አንገትሽ. አትድፊ 😢😢😢😢😢😢

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 ปีที่แล้ว

      የማታውቁትን ሰው ያለማመን ነው

  • @nopo7998
    @nopo7998 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነሽ እህቴ የተምቢ ተባረኪ ትልቅ ስራ ህይወት መታደግ ማለት ይኸ ነው

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube ปีที่แล้ว +14

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ከንደዚህ አይነት ነገር አላህ ይጠብቀን

  • @berekamidea5393
    @berekamidea5393 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም እህታችን የተንቢ ትክክል የሆነ ሀሳብ ነው።ብዙዎች ይለፋሉ ነገር ግን የተወሰኑ ደግሞ ይኸው እንደዚህ አይነቱ ደግሞ ጥሩ ወንዶችን ያሰድባል።ለማንኛውም ለሁሉም ልቦና ይስጠው።❤❤❤🎉

  • @Tajudinseid-bd1zd
    @Tajudinseid-bd1zd ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሺ ❤❤❤

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 ปีที่แล้ว +5

    ለምለምዬ ጀግና ነሸ ለወሬ ቦታ አትሥጭ ሀቁን ተናገሬ ሌባም እንዳለ ሀቀኛ አለ ወላሂ የኔ ባል ግን ልዩ ነው 💪

  • @ሀዲነኝየውቢትቡታጀራዋ
    @ሀዲነኝየውቢትቡታጀራዋ ปีที่แล้ว +5

    አላህ ብርታቱን ይስጣት ዋናው ጤነኝ መሆንሽ ነው

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 ปีที่แล้ว

    እውነትሽነው እህቴ በርቺ ምክርን የሚሰማ እሱ ይለማል ይላል🎉❤

  • @ቸርነትህነውያደርሰኝእስከ
    @ቸርነትህነውያደርሰኝእስከ ปีที่แล้ว +5

    ኡፉፉፉፉፉየእናት አዟይዟሽ እግዚአብሔር አለ ፅናቱን ይስጥሽ እህቶቼ ተጠንቀቁ በራሳቹ እጅ ሄዳቹ ሁሉንም ነገር አርጉ ሰው አትመኑ በእግዚአብሔር 😢😢😢😢

  • @jemilakedir9261
    @jemilakedir9261 ปีที่แล้ว +4

    ምን ብዬ ልኮምት የአላህ😭😭😭😭😭😢ኡፉፉፉፉፉ የስደተኛ ዱአ ይደረሳል ይበላል እድሜ ዘላለምህ ኑሮክ በሀዘን ያድርገው በሄድክበት ማረፊያ ያሳጠሃ ያረብ ሌላ ምንም አልልም ምነው አንዳንድ ወንዶች ጭራሽ በሴት ማህጸን አሎጣንም አላቹሳ እህት ባይኖራቹ በእናት ሆድ ማህጸን የወጣ ለሴት ይሄን ኡፉፉፉ😢😢😢💔💔

  • @ሲቲነኝቅመምዋ
    @ሲቲነኝቅመምዋ ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህት ሥታሣዝን በአላህ እፉ ሥንት አመት ተንከራታ አይዞሽ እንግዲ ምን ይደረጋል አላህ መልካሙን ይለግሥሽ ለሙቲ ለአንድ አንድ ኮሜታተሮች ዝም በያቸው አትናደጂ ምርጥ እህት ተምሣሌታችን ነሽ የምር ያገሬ ልጅ

  • @rozi-v4k
    @rozi-v4k ปีที่แล้ว +6

    ወንድ ተሚበላዉ ቤተሰብ ቢብላዉ እህቶቸ የወጣችሁበት አላማ ስጨርሱ አግቢ ለወንድ ብር እንዳልኩ የእኔ እህት የአስር አመት ብር ቤተሰብ ነዉ የበላባት ግን ምንም አይመሳላት