እኔ መኖር አልችል ስምህን ሳልጠራ ነብስን የሚያረሰርስ አምልኮ ....Zemari siderak

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 มิ.ย. 2023
  • በተለያዪ ጊዜ የሚለቀቁ ቪድዮች ቶሎ እንዲደርሳችሁ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ (C L Tv የተአምራት #Prophet Maranata Shimelis
  • เพลง

ความคิดเห็น • 28

  • @KokobeSha
    @KokobeSha หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-hh1to5hc3m
    @user-hh1to5hc3m 5 วันที่ผ่านมา

    ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ተባርክ❤❤❤❤

  • @ElsabetAbera-dy5ip
    @ElsabetAbera-dy5ip 10 หลายเดือนก่อน +5

    ገበና ደባቂ የኔ ድንቅ እየሱስ

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t 11 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ወረት የማያዉቀዉ ታማኝ አባት እና ጠባቂ ነዉ ስንቴ ከዳሁት ስንቴ አስቀየምኩት ስንቴ አመነዘርኩበት ስንቴ ስንቴ ከዳሁት እሱግን በዚህ ሁሉ ጠብቆኝ ተንከባክቦ ይዞኛል 😢

  • @TameneAsefa
    @TameneAsefa 9 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢😢 ወይኔ ወይኔ፣ እኔ መኖር አልችልም ስምህን ሳልጠራ😢

  • @pupemichael8732
    @pupemichael8732 ปีที่แล้ว +4

    አልችልም ያላንተ አባ ሁሉ ይቅርብኝ እና አንተ ብቻ ተገኝልኝ ❤እንዴት ነፍስን የሚያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ ነው ።

  • @foralllevelstudents7122
    @foralllevelstudents7122 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዘክዝኬ የነገርኩህን ገበና የደበቅህልኝ አባቴቴቴቴቴቴ ኢየሱስዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetdxb9470
    @genetdxb9470 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏አሜንንን 😢😢😢አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ 😢😢😢🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ ተባረክ 🎻🎻🎻

  • @ibrasport123
    @ibrasport123 29 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @user-ht5xm2ke7h
    @user-ht5xm2ke7h ปีที่แล้ว +1

    ግን ያአላቴ እንዴት እኖራለሁ ኢየሱስዬ የኔ አባት 😢😢📖🛐
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክልን ተባረክህ በብዙ 🙌❤💕❤🙏🙏

  • @tadw
    @tadw 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ሲድራክ

  • @alazarwark3490
    @alazarwark3490 4 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ የኔ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 5 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም መዝሙር ነው በብዙ ተባረክ ወንድም ድምፅህ ልብ ይነካል በእውነት ማርታ አሊ ቢራ ያንቺን ቃለመጠይቅ ከሰማሁ በኻላ ነው ፈልጌ ያገኘሁት ተባረኪ።

  • @meltedamendi9361
    @meltedamendi9361 5 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ስምህ ሳልጠራ መኖር አልችልም❤

  • @temesgenyohannes6903
    @temesgenyohannes6903 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you siduyeee

  • @tekastfera5191
    @tekastfera5191 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @darsematiba3899
    @darsematiba3899 4 หลายเดือนก่อน

    በእርግጥ !

  • @karabogeneraldealer2167
    @karabogeneraldealer2167 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 geta eyesus

  • @user-dw3qc4qm7x
    @user-dw3qc4qm7x 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @karabogeneraldealer2167
    @karabogeneraldealer2167 ปีที่แล้ว

    Egr tsaga layi tsaga yicmrilhi

  • @wubalem1791
    @wubalem1791 ปีที่แล้ว

    AmenAmen 📖😭😭😭😭✝️🛐📖🔥🔥🔥🔥🔥❤️🙏

  • @KibruKibru-eo3fs
    @KibruKibru-eo3fs 7 หลายเดือนก่อน

  • @user-ql6ic3hc8q
    @user-ql6ic3hc8q 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-wi7rd4ll1b
    @user-wi7rd4ll1b 10 หลายเดือนก่อน

    ያለምንም ነገር መኖር የምችለው ሁሉ ነገሬ ስለሆነ ነው

  • @biruktaye4082
    @biruktaye4082 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን