"ይኩነኒ" | Yikuneni | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 472

  • @cecet745
    @cecet745 4 ปีที่แล้ว +149

    ግጥሙን በእርጋታ ላዳመጠው እንባ ያስመጣል! የእመቤታችን ትህትናዋ!!
    እውነት ነው " ከሴቶች ሁሉ አንች ልዩ ነሽ”!!🙏
    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ወንድማችን ቴዎድሮስ!

  • @genidereje1848
    @genidereje1848 4 ปีที่แล้ว +60

    ይሄ መዝሙር የኔ ከልቤ የምወደው ማነው?
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተወዳጁ ሊቀመዘምራን

  • @mulukenkebede9965
    @mulukenkebede9965 4 ปีที่แล้ว +229

    *ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴዲዬ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ*

    • @genidereje1848
      @genidereje1848 4 ปีที่แล้ว +12

      አንተም ፀጋውን ያብዛልህ በልጅ ቢኒ ዘምረህ ነበር

    • @mukki3846
      @mukki3846 4 ปีที่แล้ว +8

      አሜን

    • @amaamm3948
      @amaamm3948 3 ปีที่แล้ว +5

      አንተም ወንድማችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

    • @netsiart
      @netsiart 3 ปีที่แล้ว +2

      Lantem tsegawn yabzaleh wendmachn

    • @melesezewudie2308
      @melesezewudie2308 2 ปีที่แล้ว +2

      Pp

  • @tsehaytamir7025
    @tsehaytamir7025 3 ปีที่แล้ว +12

    ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላለሙ ትኑር።

  • @lindadersan7063
    @lindadersan7063 3 ปีที่แล้ว +19

    ዘማሪ ቴድሮስ የምት ወድ ላይክ

  • @ሙልዬየድንግልልጂሙልዬየድ
    @ሙልዬየድንግልልጂሙልዬየድ 3 ปีที่แล้ว +7

    ዘማር ቴውድሮስ መዝሙሮችሁ ሁሉም ወንጌል ናቸው በዕድሜ ያቆይልን

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 2 ปีที่แล้ว +10

    ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ(2)
    አለች የኛ እናት በትህትና
    በስጋም በነብስም ንፅህት ናትና
    ድንግል በከልኤ ንፅህት ናትና
    /=/=አዝ/=/=/
    የአዳም ቃል ኪዳን መፈፀሙ ሲደርስ
    ላከው ገብረኤልን ወደ ቤተመቅደስ
    በእግዚአብሔር ህሌና ተስላ የነበረች
    ከሰማይ የመጣው ቃሉን ተቀበለች
    *ዳግማዊት ሰማይ አርያም ሆነች*
    *ይደረግ ብላ በትህትና ተቀበለች*
    /==// አዝ/==/
    ማርያም ሆይ አትፍሪ ብሎ እያረጋጋት
    ካቺ የሚወለደው መድሃኒት ነው አላት
    ወንድን ስለ ማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል
    ብላ ጠየቀችው ድንግልም ደንቋታል
    *ከሴቶች መካከል አንቺ ልዩ ነሽ*
    *በህግ ሳይሆይ በድንግልና ትፀንሻለሽ*
    //==//አዝ//==//
    ህይወት ሊቀዳባት አድሮዋል በማህፀንዋ
    አይኖርም ከእንግዲህ የሄዋን መርገምዋ
    የአዲሱ ኪዳን አዲስ ብስራታችን
    ምክንያተ ድህነት አባት እናታችን
    *ቃልህ ይፈፀም ይደረግ ብላ*
    *ተአምር ተሰማ ኢየሩሳሌም ናዝራይት ገሌላ*
    ///==///አዝ///==//
    እጅግ አስገረመን የገብረኤል ዜና
    የነ ዘካርያስ ከቶ አልነበረምና
    የተመረጠችው የደረሰው ብስራት
    አለምን ከመሞት ከመርገምዋ ዋጃት
    *ከሴቶች መሃል አንቺ ልዩ ነሽ*
    *በህግ ሳይሆን በድንግልና ትፀንሼለሽ*
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 4 ปีที่แล้ว +54

    ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር

  • @Aman21M
    @Aman21M 5 หลายเดือนก่อน +5

    ማርያም ሆይ አትፍሪ ብሎ እያረጋጋት:
    ካንቺ ሚወለደው መደኃኒት ነው አላት...
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️❤️🙏🙏

  • @evu-tube
    @evu-tube 4 ปีที่แล้ว +96

    እጅግ ተወዳድ ዝማሬ
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

    • @hiwettesfay1931
      @hiwettesfay1931 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigestbogale9553
    @tigestbogale9553 3 ปีที่แล้ว +38

    ዝማረዎቹ ሁሉ ፎውስ ነው ዘማረያችን ተባርክ ፀጋው ይብዛልክ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +115

    ኦረቶዶክሰ ዘላለም ትኖራለች💒☝️🤲👏👏👏👏 ዘማሬ መላክት ያሠማልን👏👏 መገሰተ ሠመያትን ያውረሰልን ወድማችን 👏👏👏👏

  • @jawadladki8490
    @jawadladki8490 4 ปีที่แล้ว +83

    ቴዲዬ በፀጋ በሞገስ በክብር በቤቱ ያኑርህ የተወደድክ!!!

    • @mukki3846
      @mukki3846 4 ปีที่แล้ว +7

      አሜን አሜን አሜን

    • @yasmeenyasmeen873
      @yasmeenyasmeen873 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen yanrln

    • @kalikidantadesse1650
      @kalikidantadesse1650 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ትዙየሚካኤልልጅትዙየ-ቈ6ዠ
    @ትዙየሚካኤልልጅትዙየ-ቈ6ዠ 4 ปีที่แล้ว +8

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ አንደበትህ ሲቆይ ጣህም አለው እንደወይን ዘመንህ ይባረክ የጸጋውን ደርቦ ደራርቦ ያልብስልን ወንድማችን ዲያቆን መኩሪያ ጉግሳን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ክብር ይስጥልኝ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 4 ปีที่แล้ว +37

    አለች የኛ ዕናት የሚለው ቃል ይበልጥ አንድነታችንን ያሳያል!
    ወንድማችን እመቤታችን ምስጋናህን ትቀበልህ!ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @HayelomBrhane
    @HayelomBrhane 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሄር ያኑርል ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ የሰፍ

  • @mesiethopia2026
    @mesiethopia2026 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏ዘማሪ መልክት ያሰምን ♥♥♥

  • @ዘተዋህዶ-ሐ6ኸ
    @ዘተዋህዶ-ሐ6ኸ ปีที่แล้ว +4

    ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ(2)
    አለች የእኛ እናት በትህትና
    በሥጋም በነፍሥም ንጽሕት ናትና
    አለች የእኛ እናት በትህትና
    ድንግል በክልኤ ንጽሕት ናትና
    የአዳም ቃል ኪዳን መፈጸሚያው ሲደርስ
    ላከው ገብርኤልን ወደ ቤተመቅደስ
    በእግዚአብሔር ኅሊና ተስላ የነበረች
    ከሰማይ የመጣ ቃሉን ተቀበለች
    ዳግሚት ሰማይ አርያም ሆነች
    ይደረግ ብላ በትህትና ተቀበለች
    አዝ...........
    ማርያም ሆይ አትፍሪ ብሎ እያረጋጋት
    ከአንቺ የሚወለደው መድኃኒት ነው አላት
    ወንድ ስለማላውቅ ይሄ እንዴት ይሆናል
    ብላ ጠየቀችው ድንግልም ደንቋታል
    ከሴቶች መሀል አንቺ ልዩ ነሽ
    በሕግ ሳይሆን በድንግልና ትወልጃለሽ
    አዝ..........
    ሕይወት ሊቀዳባት አድሯል በማህጸኗ
    አይኖርም ከእንግዲ የሔዋን መርገሟ
    የሐዲሱ ኪዳን አዲስ ብስራታችን
    ምክንያተ ድኅነት አለች እናታችን
    ቃልህ ይፈጸም ይደረግ ብላ
    ተዓምር ተሰማ ኢየሩሳሌም ናዝሬት ገሊላ
    አዘ...........
    እጅግ አስገረመኝ የገብርኤል ዜና
    የነ ዘካርያስ ከቶ አይደለምና
    የተመረጠችው የደረሰው ብስራት
    ዓለምን ከመሞት ከመርገሟ ዋጃት
    ከሴቶች መሀል አንቺ ልዩ ነሽ
    በሕግ ሳይሆን በድንግልና ትፀንሻለሽ
    አዝ........

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen3288 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቴዲ አመቤታችን ድንግል ማርያም ትባርክህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @zebib3563
    @zebib3563 4 ปีที่แล้ว +26

    እጅግ ድንቅ መዝሙር ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን! እናከብርሀለን ወንድማችን!

  • @alemahshaftu6551
    @alemahshaftu6551 4 ปีที่แล้ว +18

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ዘመናቹ ይባርክ አሜን

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 4 ปีที่แล้ว +31

    ተደጋግሞ ቢደመጥ የማይጠገብ ድንቅ ዝማሬ ነው። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @selamsendek9234
    @selamsendek9234 3 ปีที่แล้ว +41

    ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ
    አለች የኛ እናት በትህትና
    በስጋም በነፍስም ንፅህት ናትና
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bamlakugezahegn7357
    @bamlakugezahegn7357 4 หลายเดือนก่อน +1

    ድንግል በክልኤ (በሁለቱም፤ በስጋም በነፍስም) ንጽህት ናትና💞

  • @የዳጊእናት-ለ6ኰ
    @የዳጊእናት-ለ6ኰ 4 ปีที่แล้ว +20

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ሌመንበላይ
    @ሌመንበላይ 4 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መልእክት ያስመልኝ ወንድማችን

  • @አልማዝአልማዝ-አ4ዘ
    @አልማዝአልማዝ-አ4ዘ 4 ปีที่แล้ว +12

    የዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሊቀመዘምራን ቴወድሮስ ዮሴፍ ቼሩ መደሀኒ አለም ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ አሜን

  • @EarConscious2129
    @EarConscious2129 6 หลายเดือนก่อน +5

    ዳግሚት ሰማይ አርያም ሆነች፣
    ይደረግ ብላ በትህትና ተቀበለች::
    በጏዳሉፔ፣በሎርዴ፣በአስዩት፣በዘይቱን እንዲሁም በሃገራችን ምህረትን የምትለምኝ የትህትና እመቤት ከመሀሪው ልጅሽ አማልጅኝ::

  • @phoneulhouse1839
    @phoneulhouse1839 3 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መልእክት ያሠማልን. (( ዲስ ላይ የምታደርጉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ. ተሳስታችሁም ከሆነ እግዚአብሔር ያውቃል

  • @jawadladki8490
    @jawadladki8490 4 ปีที่แล้ว +68

    ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ
    አለች የኛ እናት በትህትና
    በስጋም በነፍስም ንፅህት ናትና
    የማልጠግበው ዝማሬ

  • @amaamm3948
    @amaamm3948 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @makkimakki7457
    @makkimakki7457 4 ปีที่แล้ว +10

    ይኩነኒ አለች የእናት ድግል ንፅህይት ናት እና❤❤❤ ዝማሬ መላክት ያሠማልን🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabosiHabosi-ds1pl
    @HabosiHabosi-ds1pl 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድምየ

  • @serkylin3579
    @serkylin3579 4 ปีที่แล้ว +15

    በእውነት ለቅድስት ድንድግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይገባባሻል ፫
    እውነትነው ከሴቶች ሁሉ ትበልጣለች ድንግልማሪያም እናቴ ምልጃሽ አይለየኝ ደካማነኝ እና
    አሜን በእውነት የኝ እንቁ የተዎህዶ ልጂ እመብርሀን በእድሜና በጤና ትጠብቅህ የውድድድድድድ ወንድም ቴዎድሮስ ዪሴፍ በእውነት ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን መንግስተ ሰማያትን ይዎርስልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏👏🙏🙏🙏🙏👏🙏🙏🙏👏🙏ተዎህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን 👏👏👏👏👏🙏🙏👏🙏👏🙏

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 4 ปีที่แล้ว +8

    ዘመንህን ይባርከው ውድ መምህራችን ሊቀ መዘምር ቴዎድሮስ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏

  • @hsjsishe3236
    @hsjsishe3236 4 ปีที่แล้ว +13

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ💓💓💓💓

  • @tututadesse8790
    @tututadesse8790 ปีที่แล้ว +10

    ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ /2/
    አለች የእኛ እናት በትዕትና በስጋም በነፍሰም ንፅህይት ናትና
    አለች የእኛ እናት በትዕትና ድንግል በክልኤ ንፅህይት ናትና
    አዝ……………………………………………………………
    የአዳም ቃልኪዳን መፈጸሚያው ሲደርስ
    ላከው ገብርኤልን ወደ ቤተመቅደስ
    በእግዚአብሔር እሊና ተስላ የነበረች
    ከሰማይ የመጣ ቃሉን ተቀበለች
    ዳግሚት ሰማይ አርያም ሆነች
    ይደረግ ብላ በትዕትና ተቀበለች
    አዝ……………………………………………………………
    ማርያም ሆይ አትፍሪ ብሎ እያረጋጋት
    ካንቺ የሚወለደው መድኃኒት ነው አላት
    ወንድ ስለማላውቅ ይሄ እንዴት ይሆናል
    ብላ ጠየቀችው ድንግልም ደንቋታል
    ከሴቶች መሀል አንቺ ልዩነሽ
    በህግ ሳይሆን በድንግልና ትፀንሻለሽ
    አዝ……………………………………………………………
    ሕይወት ቢቀዳባት አድሮኋል በማህጸኗ
    አይኖርም ከእንግዲህ የሔዋን መርገሟ
    የአዲሱ ኪዳን አዲስ ብስራታችን
    ምክንያተ ድህነት አለች እናታችን
    ቃልህ ይፈጸም ይደረግ ብላ
    ታምር ተሰማ እየሩሳሌም ናዝሬት ገሊላ
    አዝ…………………………………………………………
    እጅግ አስገረመኝ የገብርኤል ዜና
    የነ ዘካርያሰ ከቶ አይደለምና
    የተመረጠችው የደረስው ብስራት
    አለምን ከመሞት ከመርገሟ ዋጃት
    ከሴቶች መሀል አንቺ ልዩነሽ
    በህግ ሳይሆን በድንግልና ትፀንሻለሽ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ዘላለም ኑርልን 👆🙏🙏🙏

  • @martaadm9815
    @martaadm9815 4 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ ሰላም ለእናተ ይሁን አሜን አሜን አሜንንን🙏👏👏👏🌹🌹🌹

    • @elisakahsaye1486
      @elisakahsaye1486 2 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ቴድሮሰ

  • @ዋጋየወለተስላሴየድንግልማ
    @ዋጋየወለተስላሴየድንግልማ 4 ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልል 👏 እልልልልልልልልልልልልል 👏 እልልልልልልልልልልልልል 👏 ዝማሬ መላእክ ያሰማልን አባታችን እግዚአብሒር በድሚ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🕯️🌿🥀

  • @edenriem5277
    @edenriem5277 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዘማሪ መላእክት ያሰማልን።

  • @eldanatesfaye904
    @eldanatesfaye904 3 ปีที่แล้ว

    ምንም አልልም. ተባረክ የኛ. ዘማሪ

  • @danaittesfu6081
    @danaittesfu6081 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልል ኣሰይ ዝማረ መላእክቲ የስመዓልና ቴድየ የተዋህዶ ኣንበሳ

  • @haniwondimu9482
    @haniwondimu9482 4 ปีที่แล้ว +5

    ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ
    አለች የእኛ እናት በትህትና
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ

  • @ወለተጻድቃን
    @ወለተጻድቃን 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክቱን ያሰማልን ቴዲየ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @روابيالعتيبي-ب2ت
    @روابيالعتيبي-ب2ت 3 ปีที่แล้ว +6

    ቴዲዬ ዝማሪዎች ውስጤን እድስስስ ነው የሚያረጉት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @EphremGudeta
    @EphremGudeta 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።

  • @beizabeiza2524
    @beizabeiza2524 4 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ዝማሪ መላአክት ያሠማልን 🙏❤🙏
    ቴዲ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እኔ ስላንተ ለመነናግር ቃላት ያጥሩኛል ብቻ ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 2 ปีที่แล้ว +3

    የምትደነቅ ወንደም መዝሙር በሙሉ እሰማዋለሁ ሁሉም ከመፀሀፍ ቅዱስ ዉጭ አትዘምርም ወንጌል ስብከት ማለት ይቻላል ፈጣሪ እስከ ሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ !

  • @tamratmolla9249
    @tamratmolla9249 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርርርርር

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ ዘመንህን ባርክ ውድ ወንድሜ

  • @elsabetholmqvist4458
    @elsabetholmqvist4458 3 ปีที่แล้ว +5

    ይህን የመሰለ መዝሙር እዳሰማከኝ ዝማሬ መላህክ ያሰማን

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 4 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልል🤲👏👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒✝️

  • @etysst3620
    @etysst3620 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላ እክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እድሜ ና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በእውነት

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 ปีที่แล้ว +2

    *እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን*

  • @ትግስትወለተስላሴ
    @ትግስትወለተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 3 ปีที่แล้ว +7

    🥰🥰🥰ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏ሊቀ መዝሙር ቴዎድሮስ መድሀንያለም ሞከስ ይሁንክ እግዛብሔር ያክብርልን ልብን የሚያረሰርስ መዝሙሮችን ስለምትሰጠን🙌❤️❤️❤️🙏🙏

  • @yonastilahun4813
    @yonastilahun4813 4 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን ያገልግሎት ዘመንክን እምዬ ነሽ ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ከልጃ ከወዳጃ አማልዳ ተባርክልክ አሜን

  • @FikaduTadesse-d8b
    @FikaduTadesse-d8b ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰልን ሊ/መ,Tewedros Yosef

  • @ሰላሜነሽድንግልማርያም
    @ሰላሜነሽድንግልማርያም 3 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @aass5403
    @aass5403 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ❤መላእክት❤ያሰማልን❤ 🙏🙏

  • @netsiart
    @netsiart 3 ปีที่แล้ว +20

    ሁሌም የምታበረክትልን ዝማሬዎች አጥንት የሚያለመልሙ እና ነፍስን የሚያረሰርሱ ናቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!!

  • @Semhar-d6h
    @Semhar-d6h ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ይኩነኒ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @sarayared1786
    @sarayared1786 4 ปีที่แล้ว +36

    ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ
    አለች የኛ እናት በትህትና
    በስጋም በነፍስም ንፅህት ናትና እልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😍😍

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 4 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ሄለን-ዘ1ቐ
    @ሄለን-ዘ1ቐ 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማል
    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yoditdesalegn7136
    @yoditdesalegn7136 3 ปีที่แล้ว +6

    በቤቱ ያፅናህ ቴዲዬ የፍቅር እናት እመቤት ❤️❤️❤️

  • @ዳሳሽ-ቐ7ጘ
    @ዳሳሽ-ቐ7ጘ วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖተቴ ለዘላለም ኑሪ

  • @sisayhigbrael5311
    @sisayhigbrael5311 3 ปีที่แล้ว +9

    ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ከዘለአለሙ እሰከ ዘላለም ይሁን።አሜን! !!!!!!!!!!!!

  • @ganetteammar2063
    @ganetteammar2063 4 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወድማችን ከነ ቤተሠብህ እማምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ እማምላክ ትጠብቅህ ቴድዬ

  • @ተዋህዶYoutube-j4i
    @ተዋህዶYoutube-j4i 3 ปีที่แล้ว +5

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አቤት መዝሙሮችህን ስወዳችው ቃላት የለኝም እድሜእና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ

  • @GM-eu6od
    @GM-eu6od 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት መግስተሰማያትን ያዋርስልን ልኡል እግዚአብሔር አቤት አደበት አይጠገቡ መዝሙሮችህ አቤት ለነፍሳችን ፈውስነው ፀጋውን ያብዛልህ አሜን💐💗 አሜን💐💗 አሜን💐💗

  • @simertasefa
    @simertasefa ปีที่แล้ว

    ቃልህይወት ያሰማልን ቴዲ❤❤❤

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @solomonyilma5276
    @solomonyilma5276 3 ปีที่แล้ว +5

    ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን ፫ የተዋህዶ እንቁ።

  • @marrymarry5508
    @marrymarry5508 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን የተዋህዶ እንቁ

  • @bemnetteshome9007
    @bemnetteshome9007 4 ปีที่แล้ว +7

    ይበል ነው እፁብ ድንቅ መዝሙር ❤✝️

  • @befedere605
    @befedere605 3 ปีที่แล้ว +3

    የተዋህዶ አርበኛ!!!

  • @nahombiniam3063
    @nahombiniam3063 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምር ቴዎድሮስ ዬሴፍ

  • @fisshagetnite8813
    @fisshagetnite8813 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንደናተ አይነት ወንድሞችና እህቶች የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በዕድሜ በጋ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @web4924
    @web4924 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህር። አናመሰግናል።እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒⛪⛪

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 4 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @السلامالسلام-ب8س
    @السلامالسلام-ب8س 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏እልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማል እረጂም እድሜከጤና ጋር ይስጥል

  • @safajimi8640
    @safajimi8640 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እንቁ የተዋዶ ልጅ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @ittaliya0248
    @ittaliya0248 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏💚💚🙏❤💛💛🙏❤❤

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተሰማዕትየማርያምልጅ
    @ወለተሰማዕትየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @dawitbrahanu2670
    @dawitbrahanu2670 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎትን ዘመን ይባርክልህ ወንድምችን በጣም ደስ ሚል ዝማሬ

  • @fanag6794
    @fanag6794 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏

  • @ማርያምሆይኣማልድሽ
    @ማርያምሆይኣማልድሽ 4 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክቲ እግዚኣብሔር ዕድም ይስጠን ታላቅ መዘምር ቴድሮስ ወንድሙ

  • @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ
    @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ 4 ปีที่แล้ว +5

    ዘመንህን ይባርከው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zemakalbelay305
    @zemakalbelay305 3 ปีที่แล้ว +14

    ከሴቶች መሀል አንቺ ልዩ ነሽ 🙏🙏🙏

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @yemariyamkidan6509
    @yemariyamkidan6509 3 ปีที่แล้ว +2

    ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ በእውነት አንቺ የተባረክሽ ነሽ እመቤቴ

  • @melakumengeshagenet3031
    @melakumengeshagenet3031 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን❤️🙏🏾 አሜን❤️🙏🏾አሜን❤️🙏🏾
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤️🙏🏾
    ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እመቤታችን ትባርከው❤️🙏🏾
    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏🏾💚💛❤️🇪🇹🇪🇷

  • @johndanid4553
    @johndanid4553 3 ปีที่แล้ว +5

    ብስማዉ የማልጠግበው መዝሙር ❤ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በጤና ያቆይልን አሜን