*New* "እኛ እንዘምራለን"| "Egna Enzemeralen" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Song from "Ye Amlak Akabe Heg" Album.
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive distribution rights for "Ye Amlak Akabe Heg" album
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @teshagerabitew7158
    @teshagerabitew7158 ปีที่แล้ว +28

    ሀይማኖትህን የምትወድ አክባሪ እግዚአቢሄር አገልጋዩ ያድርግህ ተባረክ ሁሌም ፅና።

    • @HabosiHabosi-ds1pl
      @HabosiHabosi-ds1pl 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏!

    • @AliAssa-t4y
      @AliAssa-t4y หลายเดือนก่อน +1

      እኛ እንዘምራለን ጥላት ይጨነቃል የደሰታቸው ምጭ ከወይተነውይላላል አችነሺ ደሰታችነሺ የመሰቀለሰነት ማርያም አናታችን ዝማር መላኪት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😘😘😍😍💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @----35580
    @----35580 ปีที่แล้ว +31

    ማርያም ሆይ ስምሽ ለሁሉ መድሃኒት እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @LeulSisay-d7n
    @LeulSisay-d7n 11 หลายเดือนก่อน +34

    ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስናት ማንም ተቃጠለ ማንም ተፈላሰፈ ከኦርቶዶክስ አያልፍም ❤❤❤ማርያም አማላጅናት የጌታችን የመድሃኒታችን እየሱስክርስቶስ እናትናትና ማርያም ❤❤❤

    • @AdisuRoba-k8c
      @AdisuRoba-k8c 6 หลายเดือนก่อน +1

      ማርያም እናታችን ❤❤❤❤

  • @hermelasahle6961
    @hermelasahle6961 4 ปีที่แล้ว +118

    ምንም ማለት አልችልም ብልም የውስጤ ደስታ መጠን አይገልፅልኝም ......ይሄን መዝሙር ስሰማ ይሄን ዓለም ርስት ነው ማረገው ....ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን !!!!

    • @abeladerese8593
      @abeladerese8593 3 ปีที่แล้ว +1

      betam

    • @aaaaaa7021
      @aaaaaa7021 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ማርያምዬን🙏😘😘😥😥

    • @TigistKatama-sj8ni
      @TigistKatama-sj8ni ปีที่แล้ว

      Malet men maletnew

    • @genettadasegenettadase8382
      @genettadasegenettadase8382 ปีที่แล้ว

      ​@@TigistKatama-sj8nihhhhhhhhhhhh
      ;*?0⁰0(??(( 🎉🎉
      O
      Please
      M . 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 .

      K9 9😅a😂fo⁶

    • @emuyekefal9536
      @emuyekefal9536 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤

  • @belimeku5630
    @belimeku5630 2 ปีที่แล้ว +41

    የጌታዬ እናት እመቤቴ ማርያም
    እናቴ እወዳታለሁ የኔ ስጦታ የተዋህዶ ስጦታ በጣም የምወደው መዝሙር ።
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ።

  • @hilinaworkneh9350
    @hilinaworkneh9350 5 ปีที่แล้ว +246

    ይህን መዝሙር ሲሰማ እንደኔ በሀሴት የሚሞላ ማን ነው????????

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴአንተዉጠ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴአንተዉጠ 5 ปีที่แล้ว +81

    እኛ እንዘምራለን ጥላት ይጨነቃል የደስታቸው ምንጩ ከወዴት ነው ይላል የሠላም መፋሰሻ አንች ነሽ ደስታችን የመስቀል ስር ሰነድ ማሪያም እናታችን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሪ መልእክት ያሰማል

  • @አማራየጥበብመፍለቂያፋኖወ
    @አማራየጥበብመፍለቂያፋኖወ 4 ปีที่แล้ว +7

    የእውነት እኔም ዛሬ ተዋህዶ ሆንኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ ከስደት ተመልሸ መጠመቅ ነው እውነት እቅደ

    • @halivone7919
      @halivone7919 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሆንሽልን በቤቱ ያኑርሽ ውደ

  • @ወለተወልድ-በ1ቸ
    @ወለተወልድ-በ1ቸ 5 ปีที่แล้ว +161

    እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል የደስታቸዉ ምንጩ ከወዴት ነዉ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 5 ปีที่แล้ว +3

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንአሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል

    • @zadzetewahdoTube
      @zadzetewahdoTube 8 หลายเดือนก่อน

      Aman 3❤❤❤

  • @hewigosa4189
    @hewigosa4189 ปีที่แล้ว +2

    ውይ እመቤቴ !!! እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ሁሌም እንደምታከብራት ክበርልኝ

  • @ማንያውቃል-ቐ9ጨ
    @ማንያውቃል-ቐ9ጨ 5 ปีที่แล้ว +182

    አዎ እኛ እንዘምራለን እመቤቴ አንቺን ይዘን መቼም ቢሆን ሀዘን የለም እናታችን አንቺ የደስታችን ምንጭ ነሽ

    • @helenmulugeta6645
      @helenmulugeta6645 4 ปีที่แล้ว

      At)~

    • @helenmulugeta6645
      @helenmulugeta6645 4 ปีที่แล้ว

      Kj qali

    • @asratlemma7509
      @asratlemma7509 4 ปีที่แล้ว

      @@helenmulugeta6645 pc

    • @henokderiba4802
      @henokderiba4802 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @fjbfkfjcd2273
      @fjbfkfjcd2273 4 ปีที่แล้ว

      ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሚን አሚን አሚን🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🕊🕊🕊🕊🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹❤❤❤❤💓💓💓💓👍👍👍🌻🌻🌻🌹❤🕊🕊👌👌👌

  • @SerkalmAsefa
    @SerkalmAsefa หลายเดือนก่อน +1

    እልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ በምልጃዋ አትለይህ ❤አሜን

  • @habtamuengidawu3083
    @habtamuengidawu3083 5 ปีที่แล้ว +1030

    የማርያም ስም ሲጠራ ፀንቶ መቆም እሚችሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ብቻ ናቸው 🤲🤲🙏

    • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
      @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 5 ปีที่แล้ว +24

      ትክክል

    • @aresammairyim7172
      @aresammairyim7172 5 ปีที่แล้ว +15

      ቃለሂወት ያስማልን

    • @ዙረኘባራዙመኘባራዙባራዙባ
      @ዙረኘባራዙመኘባራዙባራዙባ 5 ปีที่แล้ว +15

      ትክክል

    • @netsazeleke9651
      @netsazeleke9651 5 ปีที่แล้ว +10

      👌👌👍👍🙏🙏

    • @Selamawitweldemichael
      @Selamawitweldemichael 5 ปีที่แล้ว +17

      እኛ #እንዘምራለን ጣላት ይጨነቃል
      #የደስታችው ምንጩ ከወዴት ነው ይላል
      #የሰላም መፍሰሻ አንቺ ነሽ ደስታችን
      የመስቀል ስር ሰነድ #ማርያም #እናታችን
      #እመቤቴ አንቺን ይዘን መቼም ሀዘን የለም #እናታችን አንች #የደስታችን ምንጭ ነሽ ⛪🙏
      ሊቀ-መዘምራን:-ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

  • @aresamabirnanu9385
    @aresamabirnanu9385 5 ปีที่แล้ว +59

    ገና እንዘምራለን ለእመአምላክ ገና እናወድሳታለን ጠላት እርርር ይበል

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 5 ปีที่แล้ว +284

    ማርያም ለኛ ለኦርቶዶክአዎያን ውበታችን ናት።

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 4 ปีที่แล้ว +1

      Amenamenamenamen

    • @እምየኢትዮቤቴ
      @እምየኢትዮቤቴ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እልልልልልልልልልልልል👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾❤️❤️❤️❤️

    • @habtebirhanu5490
      @habtebirhanu5490 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ከሷ ውጪ ማንም የለም ማርያም እናታችን

    • @embataregahegn3866
      @embataregahegn3866 2 ปีที่แล้ว

      @@ttigistttigist2200 ll

    • @SolomonElsaye-oj5fr
      @SolomonElsaye-oj5fr 8 หลายเดือนก่อน

      ገደል መቃብርስ ?ምንም ሌላ ታምር የለም ድግል የእዬሱስ እናት ሞታ ያልተኔሳች ፍጡር ቅድስት ናት እንጅ መዝሙር ስግደት አምልኮ ለእዬሱስ ብቻ ነዉ ።ለስዉ ሀጥያት ሞቱዋል አምላክ ሰዉ ሆኖ ታይቱዋል ዘምር ለሱ አምልክ ለሱ ለላ ታርክ ምንም የለም

  • @shimbra9286
    @shimbra9286 2 ปีที่แล้ว +7

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ስሟን ጠርቶ ማን ያፍራል ዲንግል ማረያም ትጠብቅህ ዘማሪ ተዱሮስ🙏🙏🙏

    • @عايشةابراهيم-ل7ش
      @عايشةابراهيم-ل7ش 22 วันที่ผ่านมา

      🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 3 ปีที่แล้ว +21

    ገና እንዘምራለን
    ገና እናወድሳታለን
    እርሱ የሰማይና የምድር የጠፈር የአለማት ሁሉ ጌታ ያከበራት የወደዳት እናቴ ያላት እኛ እንዴት አንወዳት እመቤቴ እናቴ አንላት እርሷን የሚጠላ ዲያቢሎስ እና የእርሱ ባርያዎች ናቸው
    እልልልልልልልል እናቴ ምስጋናሽ ከአንደበቴ አይጓደል ❤❤❤❤️❤❤️❤❤️

  • @DestaFish98
    @DestaFish98 4 ปีที่แล้ว +17

    ተመስገን ፈጣሪ ስለ ናትካ ሰብ ዝገበርካኒ!!
    ኦ ወላዲት ኣምላኽ ኣደይ ጽላልኪ ኣንብርለይ ኣማልድነትኪ ኣብ ዙርያይ የሃሉ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙇‍♂️😘😍።

  • @yeananiyaenatnegne5173
    @yeananiyaenatnegne5173 5 ปีที่แล้ว +27

    እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል
    የደስታቸው ምንጩ ከወደት ነው ይላል
    የሰላም መፍሰሻ አንቺ ነሽ ደስታችን
    የመስቀል ስር ሰነዲ ማርያም እናታችን

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 5 ปีที่แล้ว +47

    ይህን መዝሙር ብሰመው ብሰመው አይጠገበኝ አለ በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃልም የለኝ የእስራኤል አምላክ እድሜ ጤነ ይስጥልን

  • @ድንግልአማላጄ-ደ1ፀ
    @ድንግልአማላጄ-ደ1ፀ 5 ปีที่แล้ว +360

    እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል
    የደስታቸው ምንጩ ከወዴት ነው ይላል
    የሰላም መፍሰሻ አንቺ ነሽ ደስታችን
    የመስቀል ስር ሰነድ ማርያም እናታችን
    አዝ✝✝✝✝✝✝✝✝
    በልባችን ደስታ ፊታችን የበራው
    ስለት ሰንሰለቱን ልጅሽ ሰብሮልን ነው
    ሞት መሻገሪያችን ድልድይ ከመከራ
    የምስራቅ ልጅ ፀሃይ የኛ ትንሳኤ ነው
    አዝ✝✝✝✝✝✝✝✝
    የመድሃኒት መዝገብ ይቁስላችን ጤና
    ከርስቱ እንዳንጎድል በተስፋ እንደፀና
    ልጅዋን ደስታ ለሚል የደስታ ምንጭ ሆና
    ሀዘን በዕርስዋ እርቋል ስላዘኑት አዝና
    አዝ✝✝✝✝✝✝
    የሊቀ ካህናቱ የክርስቶስ እናት
    እርሱ ዝናብ ሲሆን እርሷ ደመና ናት
    ሲጠብቅ እረኛ ሲርበን በግ ያልነው
    አልፋናኦ ሜጋ የድንግል ልጅዋ ነው
    አዝ✝✝✝✝✝✝✝

    • @habensielay
      @habensielay 5 ปีที่แล้ว +5

      Amen zemare melaekt yasemalen

    • @khorshidalam7290
      @khorshidalam7290 5 ปีที่แล้ว +4

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ⛪✟🙏😭😭😭😭😭

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 5 ปีที่แล้ว +4

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @birtukanmengsta1812
      @birtukanmengsta1812 5 ปีที่แล้ว +2

      @@habensielay ellllll

    • @almazyearsemalijalmazyears5691
      @almazyearsemalijalmazyears5691 5 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen ellllllle elllle elllll👐👐👐👏👏👏👏

  • @SaidAmin-r8q
    @SaidAmin-r8q 2 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሪ መላክትን ያሠማልን ፀገውን ያብዛላችሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌿🌿

    • @عايشةابراهيم-ل7ش
      @عايشةابراهيم-ل7ش 23 วันที่ผ่านมา

      🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉

  • @ወይንሸትየድንግልልጅወይን
    @ወይንሸትየድንግልልጅወይን 5 ปีที่แล้ว +3

    እኛ እዘምራለን ጥላት ይጨነቃል። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ጣእመ የመላእክ ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን እንወድሀለን በርታ

    • @amaamm4692
      @amaamm4692 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን።🙏🙏🙏

  • @ተመሰገንአምላከይ
    @ተመሰገንአምላከይ 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የሰመዐልና

    • @عايشةابراهيم-ل7ش
      @عايشةابراهيم-ل7ش 23 วันที่ผ่านมา

      ❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሰላምተፈራ
    @ሰላምተፈራ 5 ปีที่แล้ว +14

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    የድህነት እናታችን የብርሀን እናቱ እመብርሀን ደስ ይበልሽ አችን ለሰጠን የሰራዊት ጌታ ይክበር ይመስገን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @dubaidubai325
    @dubaidubai325 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @rgbekahsay9771
    @rgbekahsay9771 4 ปีที่แล้ว +4

    ወላዴተ ቃል እመአምላክ ለክብርሽ ሁሌ እንዘምራለን ቃዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +2

    ነይ ነይ እሙየ ማርያም 👏👏👏👏👏👏👏የበዓለወልድ እናት የመደሀናለም።👏👏👏👏👏👏👏👏👏እኛ እዘምራለን ጥላት ይጨነቃን የደስታቸዉ ምጩ ከወደት ነዉ ይላል።.......👏👏👏👏👏👏👏

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 5 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከእናታችን እቅፍ ከመስቀሉ ስር አይለየን አሜንንንንንንንን✝️✝️💒💒💒💒💒

  • @hiwihiwi-c6o
    @hiwihiwi-c6o 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተዋህዶ መሆን ማለት በዝች ምድር ላይ መታደል ነወ ማሪያምን❤❤❤❤

  • @asterbarataaster4299
    @asterbarataaster4299 5 ปีที่แล้ว +13

    በእውነት ለውዴ ወንድማችን ቴድዬ አጥንትን የምያለምለም ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን በእድሜ ና በጤና ይጥብቅልን የአግልግሎት ዘመንክ ያሠረዝምልክ
    በእናታችን በድንግል ማርያም ስም በፍፁም ፍቅር እንወደሃለን
    እሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን

    • @joujou1234
      @joujou1234 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @samri9788
      @samri9788 5 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🙏🙏

  • @ወለተስላሴ-ጐ9የ
    @ወለተስላሴ-ጐ9የ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሪ መላክታን ያሰማልን

  • @elctrocell5733
    @elctrocell5733 5 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክል ምርጥ የተዋህዶ ልጅ

  • @Aasaveendieley-rm7pw
    @Aasaveendieley-rm7pw ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላኢክት የስመዐልና💫🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏

    • @عايشةابراهيم-ل7ش
      @عايشةابراهيم-ل7ش 22 วันที่ผ่านมา

      🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @ወለተእየሱስየድንግልልጂ
    @ወለተእየሱስየድንግልልጂ 5 ปีที่แล้ว +11

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የተዋህዶ ልጆች ደስ ስትሉ የእኔስ እናቴ ማርያም ናት ከመስቀሉ ስር ያገኘሆት ቴዲያ የኛ እንቁ ወንድማችን ስወድህ መዝሙርህ መፆናኛየ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥህ 💒💐💐💐

  • @dawitdawit1956
    @dawitdawit1956 5 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ዘማሪ ቴዎድሮስ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሠላምን ያምጣልን 💚💛❤️

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @عايشةابراهيم-ل7ش
      @عايشةابراهيم-ل7ش 23 วันที่ผ่านมา

      ❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @alem4310
    @alem4310 5 ปีที่แล้ว +35

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ዘማሪ ያችን እመብርሀን እስከ ሺ ትውልድ ትባርክልህ አሜን፫

  • @emuymareyame5112
    @emuymareyame5112 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክትን ያሰማልን

    • @عايشةابراهيم-ل7ش
      @عايشةابراهيم-ل7ش 22 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ድንግልማርያምእናቴድረሽል
    @ድንግልማርያምእናቴድረሽል 5 ปีที่แล้ว +7

    እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨናቃል የደስታቸው ምንጩ ከወዴት ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @henonmehari3814
    @henonmehari3814 5 ปีที่แล้ว +50

    ምን እላለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @yosefd9818
    @yosefd9818 5 ปีที่แล้ว +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ቴወድሮስ ተዋህዶ እስከዘላለም ትኑር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ተሰምቶ አይጠገብም መዝሙሮችክ እድሜ እና ጤና ከቤተሰቦችህ ካር ይስጥክ

    • @sablenzabi1966
      @sablenzabi1966 5 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜንልልልልልልልልልልል

    • @ketegirma1518
      @ketegirma1518 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እልእልእልእልእልእልእልእልእልእል

  • @DargeBelex
    @DargeBelex 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ሁሌም ጠላት እንዲያፍርብን የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን

  • @abebaserebehailu7667
    @abebaserebehailu7667 5 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያዋርስልን ድንግል ማርያም ከሁላችን ጋር ትሁን ሀገራችን እና ቅድስት ቤተክርስትያናችንን ትጠብቅልን በምጃዋ

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 12 วันที่ผ่านมา

    እኛ እዘምራለን ጠላት ይጨነቃል የደስታቸው ምጩ ከወዴት ነው ይላል የሰላም መፍሰሻ አችነሽ ደስታችን የመስቀል ስር ሰነድ ማርያም እናታችን❤❤❤💒💒💒❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @Selamshitasss
    @Selamshitasss 10 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን ማርያም አማላጃችን ናት የደስታችን ምንጭ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masialmu2014
    @masialmu2014 5 ปีที่แล้ว +37

    ስለ መዝሙር የመዝሙር ባለቤት እግዚአብሔር አምላክህ ስሙ ይክብር ይመስግን ዝማሬ መልአክትን ያስማልን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ድንግል ትጠብቅ ከክፋ ነገር ሁሉ ክብር ሁሉ ላንቺ ይግባል ድንግል ሆይ

  • @bety7593
    @bety7593 5 ปีที่แล้ว +10

    የደስታችን ምንጭ ነሽ ድንግል እናታችን የመስቀል ሰነድ ማርያም እናታችን እንወድሻለን እናከብርሻለን ለክብርሽም እንሰግዳለን፡፡

    • @siniduasres565
      @siniduasres565 4 ปีที่แล้ว +1

      ድንግል ትባርክህ

  • @ሜሪነኝየምህረተአብአድናቂ
    @ሜሪነኝየምህረተአብአድናቂ 5 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @አመተስላሴመልኩ
    @አመተስላሴመልኩ 5 ปีที่แล้ว +14

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ለመላው ኢትዮጲያ ሰላማችሁ በድንግል ማሪያም ይብዛ

  • @keykidi9916
    @keykidi9916 5 ปีที่แล้ว +4

    አጥንት የሚያለመልም መዝሙር! ተባረክ ወንሜ፣ ዝማሬ ምላዕክት ያሰማልን! ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በዕድሜ በጤና ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ!

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
    @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን

  • @mitikewondimu4968
    @mitikewondimu4968 4 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልል እልልልልል እልልልልል👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እሳይ እሳይ እሳይ እልልልልልል ተባረኪ ወንድመ እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @dahlakshkor8128
    @dahlakshkor8128 5 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እውነት ነው እኛ ስናመሰግናት ስሟን ስንጠራ ጠላት ይጨነቃል መግቢያ ይጠፋዋል።

  • @ማርያምንተውየሚለኝ
    @ማርያምንተውየሚለኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @rehmatsaeed3850
    @rehmatsaeed3850 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሠማልን የእመቤታቸን ፍቅሯ መልጃጥበቃዊ አይለየን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን
    @ወይንሀረግየማርያምልጂማን 5 ปีที่แล้ว +12

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
    @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 ปีที่แล้ว +15

    እኛ እዝምራለን ጠላት ይጨነቃል
    የደስታቸዉ ምንጩ ከወዴት ነዉ ይላል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እመብረሐን ክብርና ምስጋና ይድረሳት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን
    ሊቀ መዘምራን ቴዮድሮስ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @MerkebAfewerk
    @MerkebAfewerk 11 หลายเดือนก่อน +2

    Yemeskel sir sened Maryam enatachn😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤

  • @elenifekadu893
    @elenifekadu893 5 ปีที่แล้ว +4

    ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እግዚአብሄር አምላክ ዝማሬ መልአክ ያሰማህ እድሜህን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልን

    • @lidunegn1839
      @lidunegn1839 5 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
      ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን አጥንትን የሜያለመልም ዝማሬን ላሰማን ሊቀ ቴዲዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልን አሜን አሜን አሜን

    • @samri9788
      @samri9788 5 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🙏🙏

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን አፅናኛችን መካሪያችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @ganetteammar2063
    @ganetteammar2063 5 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ወድማችን እመቤቴ ትጠብቅህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ

  • @betlhimmeangesha6024
    @betlhimmeangesha6024 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህን መዝሙረ በቀኑ እንደኔ የሚያዳምጠው ኦረቶዶክሰ ለዘላለም ትኑረ

  • @nobelmulugeta6578
    @nobelmulugeta6578 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ቴዲዬ!

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @ሰላምማሬ
    @ሰላምማሬ 5 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ተሥፋ የምናረጋትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በቤቱያፅናህ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ቴወድሮስ

  • @trngteshometrngteshome8014
    @trngteshometrngteshome8014 3 ปีที่แล้ว +1

    እኛ እንዘምራለን ጥላት ይጨነቃል የደስታቸው ምንጭ ከውዴት ነው ይላል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @merimari3901
    @merimari3901 5 ปีที่แล้ว +10

    እልልልልልልልል ዝሜሬ መላክ ያስማልን ሀገራችን ድንግል ይጠብቅልን በስደት ያለነውም ላገራችን ያብቃን እስኪ አሜን በሉ

  • @Beki6D
    @Beki6D 2 ปีที่แล้ว

    የድግንል ስም ሲጠራ የምያመሰግን ከትውልዱ የተቆጠረነው ።🙏የምከፈው የዘዶው ወገን

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ወንድማችን

  • @sefinesh4162
    @sefinesh4162 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @eliyasgirma8246
    @eliyasgirma8246 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን የተዋህዶ እንቁ ልጅ ቲድዬ የምወድክ በጣም የማከብርክ ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ቃለሂውትን ያሰማልን

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 6 หลายเดือนก่อน

    ዕልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🕊👏

  • @gonderewkuruyeethiopialiji7481
    @gonderewkuruyeethiopialiji7481 5 ปีที่แล้ว +2

    ለዘላለም ትኑር ተዋሕዶኣችን እኛ እንደምቃለን ለዘለዓለም ንጉሡም ንግሥቷም እኛጋር ነው ያሉት በቅዱሣን ሁሉ በክብር ተከበን በህይወት እንኖራለን ለአለም አለም ጠላት ቢያበዛብን መከራ ጭንቁን እኛሥ እንጸናለን ተዋሕዶን ይዘን

  • @Betelhemmihretu
    @Betelhemmihretu 6 หลายเดือนก่อน

    ማርያም የደስታኝ ምንጭ ነሽ ለኛ ለኦርቶዶክሶች ❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @sirkyandibet2027
    @sirkyandibet2027 5 ปีที่แล้ว +62

    አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሠማልን

    • @bozneshtsama3111
      @bozneshtsama3111 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen zemar malyktan yesmalna

    • @tedrus_masrat
      @tedrus_masrat 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን አሜን

    • @tedrus_masrat
      @tedrus_masrat 4 ปีที่แล้ว +1

      @@bozneshtsama3111 ል ልል ልል

    • @عايشةابراهيم-ل7ش
      @عايشةابراهيم-ل7ش 22 วันที่ผ่านมา

      🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @mahiratasifao2831
    @mahiratasifao2831 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ ማልእክትን ያሰማልን መሪያም ትጠብቅህ

  • @ድንግልማርያምእናቴአ-ቈ5ቐ
    @ድንግልማርያምእናቴአ-ቈ5ቐ 5 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልዕከትን ያሰማልን

  • @YeabsraT
    @YeabsraT 9 วันที่ผ่านมา

    Thank you, Teddy! A childhood memory and a companion in adulthood. My mom loves this hymn-grateful to our Orthodox big brother! 🙏

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 5 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር ሀይላችን ነው
    ገና እንዘምራለን ጠላትም ይጨነቃል
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @taybatayba4966
      @taybatayba4966 5 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልል
      እልልልልልልል

    • @rahelabera2705
      @rahelabera2705 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን፣አሜን፣አሜን፣እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልቃአለኢወት፣ያአሠማአልንአሜን፣አሜን፣አሜን

    • @gannathachem4506
      @gannathachem4506 5 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @derejewondimu3577
    @derejewondimu3577 3 ปีที่แล้ว

    ልኡል እግዚኣቢሄር ይመስገን፡
    ድንግል እመቤቴ እመብርሃን ስምሽ የተባረከ ነው።

  • @umarahmed2862
    @umarahmed2862 5 ปีที่แล้ว +25

    እኛ እዘምራለን ጥላት ይጨነቃል የደስታቸው ምጩ ከወደት ነው ይላን የሰላም መፍሰሻ የመስቀል ስር ማርያም እናታችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወድማችን

  • @meselutasew9636
    @meselutasew9636 4 ปีที่แล้ว +1

    እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል
    የደስታቸው ምንጩ ከወዴት ነው ይላል
    የሰላም መፍሰሻ አንቺ ነሽ ደስታችን
    የመስቀል ስር ሰነድ ማርያም እናታችን
    አዝ- - - - - - - - - - - - - -
    በልባችን ደስታ ፊታችን የበራው
    ስለት ሰንሰለቱን ልጅሽ ሰብሮልን ነው
    ሞት መሻገሪያችን ድልድይ ከመከራ
    የምስራቅ ልጅ ፀሃይ የኛ ትንሳኤ ነው
    አዝ- - - - - - - - - - - - - -
    የመድሃኒት መዝገብ ይቁስላችን ጤና
    ከርስቱ እንዳንጎድል በተስፋ እንደፀና
    ልጅዋን ደስታ ለሚል የደስታ ምንጭ ሆና
    ሀዘን በዕርስዋ እርቋል ስላዘኑት አዝና
    አዝ- - - - - - - - - - - - - -
    የሊቀ ካህናቱ የክርስቶስ እናት
    እርሱ ዝናብ ሲሆን እርሷ ደመና ናት
    ሲጠብቅ እረኛ ሲርበን በግ ያልነው
    አልፋናኦ ሜጋ የድንግል ልጅዋ ነው
    አዝ- - - - - - - - - - - - - -
    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 ปีที่แล้ว +2

    Amen..amen amen..zmaren..melaetn yasemal wedmachin

  • @haymanotdejne2258
    @haymanotdejne2258 ปีที่แล้ว +2

    ዝሜሬመልክትያሰማልንኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etenesbisat6608
    @etenesbisat6608 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጥብቅልን ቸሩ አምላካችን

  • @SbzhzbbzbShhdhdhdhx
    @SbzhzbbzbShhdhdhdhx 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደስታየ ከአቅሜበላይ ሆነብኝ ማርያምን ለምኘ ተማፅኘ መቸም አፍሬ አላውቅም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሁሌም በስደት ያለውን ልጆቿን በእናትነት አይኗ ትጎበኘናለች

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 5 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረክልን ዘማሪ ዲያቆን ቴዎድሮስ!!!!

  • @MesertMesert-p3m
    @MesertMesert-p3m 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን የሰላም የፍቅርሪሬ ያድርግልን❤❤

  • @gorfuabeba4255
    @gorfuabeba4255 4 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ነው አብዝተን ገና እንዘምራለን ለድንግል እናታችን ክብር ለናት ልጁ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @asegedyimane9762
    @asegedyimane9762 3 ปีที่แล้ว

    እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል
    የደስታቸው ምንጩ ከወዴት ነው ይላል
    የሰላም መፍሰሻ ፅዮን ነሽ ደስታችንን
    የመስቀል ስር ሰነድ ማርያም እናታችን

  • @ሁለተኪዳንድንግልማሪያምእ
    @ሁለተኪዳንድንግልማሪያምእ 5 ปีที่แล้ว +17

    ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ ቴወድሮስ እመብርሀት ትጠብቅህ ሽ አመት ኑርልን

  • @ሠላምለሀገሬእናቴህይወቴኑ
    @ሠላምለሀገሬእናቴህይወቴኑ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሪ መላዕክት ያሠማልን

  • @yedeleqene8551
    @yedeleqene8551 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያውያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏

  • @ይኼነውአሰፋ
    @ይኼነውአሰፋ 5 ปีที่แล้ว +7

    አሜን #መንፈስ የሚማርክ መዝሙር ዝማሬ #መላእክትን ያሰማልን ደ❖✤✟

  • @alemushumet3126
    @alemushumet3126 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይአርክህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 4 ปีที่แล้ว +3

    ኦርቶዶክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏

  • @mekdezed7318
    @mekdezed7318 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @ብርቴየንጉስክርስቶስልጅ
    @ብርቴየንጉስክርስቶስልጅ 5 ปีที่แล้ว +5

    የመስቀል ስር ሰነድ ማርያም እናታችን
    💖💖💖💖እልልልልልልል

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላአክትን ያሠማን አሜን አሜን