የአርቲስት አብርሃም አወዛጋቢ የትዳር ህይወት እና የእጮኛው አሟሟት/Abreham Belayneh

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • #abrehambelayneh#ethiopianartist #news#የኛቲቪ#yegnatv

ความคิดเห็น • 31

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ አብረሀም የኢትዮጵያን ህዝብ ልብ ነው።የሰበርከው።የሄ ሀሉ ቀጣት በማፍቀሮ ነው።ወንዶች ከዚህ ተማሩ ቆምነገር ከሌላቸው ሴትን አትቅረቡ።ሴት እህትህ እናትህ ነት የአብርሃም አይነት ልብ የአላችው ከዚህ ተማሩ።ዘፈንህን አንዴት ነው የምንሰማው።ልባችንን በሀዘን ሞልተህ አግዚአብሔር የጅህን ይስጥህ ።

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 ปีที่แล้ว +13

    ፍትህ ፍትህ በሳኡድአረቢያ ለሚሠቃዩ ወገኖቺ ደምፅሁንቸዉ ፍትህ

  • @teegi5884
    @teegi5884 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት አብርሃም ይህንን ነገር አያደርግም ሴቶች አስተውሉ በስመ ፍቅር የአጋንት መጫወቻ አትሁኑ ፍቅር ማለት እግዚአብሔር ብቻነው የሰው ፍቅርም ከተባለ ከሆነ ሆነ ካልሆነ የምን እራስ ማጥፋት ነው የሰው ህይወትንም ጭምር ነው የምታበላሹት መሞት ካማራችሁ እዛው ቤታችሁ ሙቱ 😳😳እርግጠኛነኝ በፍቅር ስም እራሳቸውን የሚያጠፈ ሰወች መቶ በመቶ የአጋንት ስራነው የአእምሮ ህመምም ጭምር ነው ትጉና ፀልዩ ወደፈተና እንዳት ገቡ አርቲስት አብርሀም የእውነት አምላክ ነፆ ያውጣህ

    • @emebetbelachew5248
      @emebetbelachew5248 2 ปีที่แล้ว +2

      አትፍረድ ይፈረድብሃል የሚለውንም ቃል አትርሺ ምንም ባልተረጋገጠ ነገር ፈራጅ መሆን ተገቢ አይደለም።

    • @girmagebre2566
      @girmagebre2566 2 ปีที่แล้ว

      Thanks again

    • @teegi5884
      @teegi5884 2 ปีที่แล้ว

      @@emebetbelachew5248 እሺይቅርታ

  • @solomonbelachew3322
    @solomonbelachew3322 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በጣም ቆንጆ ሙዚቃቃ አይ ህይወት
    መቀለጃ ! አርአሰት ብቻ ገንዘብ ለማግኛ

  • @ኤፍራታ-ዠ3ለ
    @ኤፍራታ-ዠ3ለ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ይፍረድለት ካላረገው በጣምነው እምወደው ካረገውም ምን አረገዋለው እግዚኣብሔር ይሁነው ሌላ ሰውም አርጎት በሱ አሳበውበት ሊሆን ይችላል እሚያቀዎ ☝️☝️እሱነው 🥺🥺🥺

  • @mirtawegen6022
    @mirtawegen6022 2 ปีที่แล้ว +1

    You just make copy and paste from google bio, የውነት ስራ ለምን አትሰራም?

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 2 ปีที่แล้ว

      አውነት ነው youtuber ጠላው በሰሞኑ ወሬ፣ ተብሎአል ተብሎአል እያሉ ይወሸክታሉ።

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ሰዎች ሴቶቹ እራሳቸውን የገደሉ አይመስለኝም በመን አወቃችሁ? ከሞቱበት ተነስተው እኔ ራሴን ገደልኩ አሉ ወይንስ ማስጠንቀቂያ ፅፈው ነው ያገኛችሁት? ሰው ሊገፈትራችውም እኮ ሊሆን ይችላል ወይንም ሰው እዛው ሊያያቸው ይችል ነበር። አገራችንእኮ ሰው በየመንገዱ ሰው አይጠፋም ሊታይ ይችላል።

  • @senydebelesifu4452
    @senydebelesifu4452 2 ปีที่แล้ว +3

    ልጁ ምንድን ነው ጥፋቱ ከተሥማሙ እንደልጃ አሥባ ቆጥራ አብረው ማሣደግ የራሣን ልጅ ወልዳ ካልሆነም መለያየት ይሔ ቅናት ነው ልጅ የማይድን በሽታ አይደለም

    • @tsetsi469
      @tsetsi469 2 ปีที่แล้ว

      Selaldresebesh atfreji

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 2 ปีที่แล้ว

    የዶክተር ፁሁፊ ትለናለህእንዴ ዶክተራ አይደል እራሰቐንያጠፉችው

  • @tube7681
    @tube7681 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ የሙሽሮች ሞት ምድን ጉድ ነዉ

  • @semiraawelkhar601
    @semiraawelkhar601 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭🌹🙏🇪🇷

  • @HB-kv6xf
    @HB-kv6xf 2 ปีที่แล้ว

    በቀጥታም በተዘዋዋሪ የሱ እጅ አለበት!

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 ปีที่แล้ว

    Felesefenahen yazew,, antem wend neh, yeset gudat men endehone atawekem.. dedeb..

  • @Tube-cg6wl
    @Tube-cg6wl 2 ปีที่แล้ว

    Ye Lju Enat Betam Tenkara Ena Gobez Nech Raswan Tatefalech Belachu Atasbu

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 2 ปีที่แล้ว

    Abraham has two kids and a previous wife ...he need to be punished seriously because he kills Dr Beza ..justice for Dr.Beza

    • @lionessbiruk2979
      @lionessbiruk2979 2 ปีที่แล้ว

      How come you are sure that he killed her???
      She already has history of mental illness
      Which makes her susceptible to suicidal ideation specially if triggered by stressful situation. Better not to judge

    • @hagereethiopia3451
      @hagereethiopia3451 2 ปีที่แล้ว

      @@lionessbiruk2979 ...she is a medical doctor with hematology oncology specialist( a great capacity to do that) ...do not divert the situation by just faltly labeling her with a mental illness..She has no mental illness at all....so we warn you not to say such a kind of thing .....he is typically a narrsist, ,a player,abuser,addict, even financially dependent on her, he also has another wife with 2 kids ...we all know Abraham that he is stupid ......So do not even try to defend him because GOD is the wittness of everything that she was suffering while she was with him ..even he does not let her go( she tried so many times) .....he should be punished here and in the hereafter .Justice for Dr.Beza

    • @lionessbiruk2979
      @lionessbiruk2979 2 ปีที่แล้ว

      @@hagereethiopia3451 still you don't know the truth cuz it was not witnessd. Yea she is oncology resident , I have seen many doctors committing suicide
      And it was her choice to stay with him. He may have his own choice of lifestyle, but that doesn't make him a killer and you don't have to be so judgemental.
      As for the mental issues you can go and watch the interview with her parents

    • @hagereethiopia3451
      @hagereethiopia3451 2 ปีที่แล้ว

      @@lionessbiruk2979 ohh you are in the wrong truck pls try to comeback to the truth as fast as possible otherwise you will fail because the truth is already in the hands of the almighty GOD ..even if he is your family stand with truth and the truth shall set you free ...he is definatly the cause of her death so he is the killer ... living with a narrsist , abuser and a player is like living with the Devil ( so she suffered a lot by being manipulated ).....so again I warn you before your unimaginable failure comes in to your life ...cause you knew he is a very bad man but you just defend him because you are his relative ...watch out yourself cause GOD and the Angel's are watching everything...justice will be served For Dr.Beza ( the intelligent and loving woman)

    • @lionessbiruk2979
      @lionessbiruk2979 2 ปีที่แล้ว

      @@hagereethiopia3451 and you come to your senses and try to think logically. You can get your own failure through your spoken words. So you better warn yourself. You rip what you saw. And you should leave the truth and judgement to the Almighty.

  • @HB-kv6xf
    @HB-kv6xf 2 ปีที่แล้ว

    እሱ እቤት ሆኖ እንዴት ነው እራስዋን ከሶስተኛ ፎቅ እራሷን የምታጠፋው? ጤነኛ የነበረች ሀኪም:: ህግ የለም እንዴ ?

  • @mirtawegen6022
    @mirtawegen6022 2 ปีที่แล้ว

    አንተም ጣልቃ እየገባህ ነው I you can say that ? You never now the truth

  • @wegegitatube2123
    @wegegitatube2123 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ውሸት ይቅር ይበላችሁ