#መዝሙሮቻችን_2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 29

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ልብን የሚነካ ዝማሬ ነው በእውነት እመብርሀን ትመልከተን አገራችንን ስላም ታድርግልን🙏🙏🙏

  • @AsterBekele-r9j
    @AsterBekele-r9j 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ ልጅ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለሀጣኗ ልጅሽ አሳስቢ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ፃዲቅ ነኝ😢😢😢😢😢

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዋን ታብዛልክ ድንግል ማርያም❤❤❤

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ❤❤❤
    የእመቤታችን ምልጃ ፀሎቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @diaqonfeseha
    @diaqonfeseha 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤

  • @kirulounge
    @kirulounge 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባርኩ

  • @BekeleLerago
    @BekeleLerago 2 หลายเดือนก่อน

    "ድንግል ሆይ ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ ዘንድ አሰስቢ:
    ድንግል ሆይ በቤተልሔም ካንቺ የተወለደውን መወለድ በጨርቅ የተጠቀለለውንም አድግና (አህያና) ላም በብርድ ወራት እስትንፋስን ያሟሟቁትንም አሳስቢ:
    ድንግል ሆይ ርጉም በሆነ በሄሮድስ ዘመን ከርሱ ጋራ ከአገር ወደ አገር ስትሸሺ ካንቺ ጋራ መሰደዱን አሳስቢ:
    ድንግል ሆይ ከዓይኖችሽን የፈሰሰውንና በተወደደ ልጅሽ ፊት የወረደውን መሪር እንባ አሳስቢ:
    ድንግል ሆይ ረኃቡንና ጥሙንችግሩንና ኃዘኑን ከርሱ ጋራ የደረሰብሽንም ጭንቀት ሁሉ አሳስቢ:
    ጥፋትን ያይደለ ይቅርታን አሳስቢ: መዓትን ያይደለ ምሕረትን አሳስቢ:
    ለጻድቃን ያይደለ ለኃጥአን አሳስቢ ለንጹሐን ያይደለ ለተዳደፉት አሳስቢ:
    አሁንም አብንና ወልድን መንፈስ ቅዱስንም እናመስግነው ለዘለዓለሙ: አሜን"
    የማርያም ቅዳሴ
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eta6376
    @eta6376 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏😥😥😥

  • @mekidesbekele5220
    @mekidesbekele5220 2 หลายเดือนก่อน

    kale hiwot yasemaln

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta5376 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤❤❤

  • @MskDiresi
    @MskDiresi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤🙏

  • @አማዐኔ
    @አማዐኔ 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏💒

  • @KelemuwaZeleke
    @KelemuwaZeleke 2 หลายเดือนก่อน

    የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ከረጅም እድሜና አገልግሎት ጋር🥰🙏

    • @gengeni7872
      @gengeni7872 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @yohanaaddis6653
    @yohanaaddis6653 2 หลายเดือนก่อน

    አሳስቢ🙏🙏🙏

  • @EyuEski
    @EyuEski 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Gabi-by4yh
    @Gabi-by4yh 2 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @AmanuelAmanuelGirma-u5p
    @AmanuelAmanuelGirma-u5p 2 หลายเดือนก่อน

    በወላዲቷ ኡፍ ኡፍ

  • @AmanuelAmanuelGirma-u5p
    @AmanuelAmanuelGirma-u5p 2 หลายเดือนก่อน

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ellllllllllllllllllll amen amen amen 💖 💖 zamer malket yasamlen wandimachen

  • @yetmzawde-xr6xt
    @yetmzawde-xr6xt 2 หลายเดือนก่อน

    Dengle Marym 🥰

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 2 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Aftjohn
    @Aftjohn 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢🎉

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mkd4028
    @Mkd4028 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @kidsttefera
    @kidsttefera 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @LeduLedu-v7s
    @LeduLedu-v7s 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤