ስለጌታችን ዕለተ ዓርብ መከራ መቀበል የቅዱሳን አባቶቻችን ምስክርነት/ርቱዓ ሃይማኖትና አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ/ /ክፍል አስራ አንድ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 40

  • @ziadbahlawan9431
    @ziadbahlawan9431 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ለዚች እለት ቀን ሰአት ሁላቹንም አደረሳቹሁ ክርሰቶሰ እየሱሰ ሀያል ጌታ ሐያል አምላክ ክብርና ምሰጋና ለዘላለሙ ለእርሱ ይሁን የአመት ሰው የከርሞ ሰው ያድርገን።የእናቱም ምልጃዋ አይለን ሀገራችንም አለሙን ሰላም ያድርግልን ።

  • @freyabibi2953
    @freyabibi2953 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ቃል ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ /አደረሰን በሰላም በጤና ለብረሃነ ትንሳዬው ያድርሰን 🙏🙏🙏

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን በኡነት ቸሩ መድሀኒአልም ይስጥልን. በርቱልን.

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +4

    ለትንሳኤው በሰላም ያድርሰን ሁላችንም በምህረቱ ይጠብቀን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +7

    _ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን አደረሳችሁ ለስቅለቱ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 💚💛❤️ ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን አሜን አሜን🌻🌿 ቃለ ለመምህራችን ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ በቃሉ ያፅናችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን🌾💐🕊️_

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏😢

  • @yashiyashi4964
    @yashiyashi4964 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናች ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋዉን ያብዝልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን🙏💒 ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ድያቆን ጥበብ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ

  • @fasikaayayu6904
    @fasikaayayu6904 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረስን እቺን ቀን እድናይ የፈቀደልን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen ✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜ አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማል
    ዲ/ን ጥበበ አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከባዓሉ ረድኤት በረከት ያሳድርብን ::

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስግ ለዚች ቀን ያድርሰን አምላክ እሜን

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመላው የኦክቶዶክስ ሀይማኖትተከታይ እኳን አደረሰሳችሁ ለስቅለትበአል የኔጌታ በሱቁስል እኛዳን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምሕራችን በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @rahilemma7551
    @rahilemma7551 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mangalg783
    @mangalg783 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ይች የተቀደሰች ቀን እለቴ አሪብ በሰላም በጠና ያደረሰን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እንኳ አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለመላው ኦርቶዶክስውያን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen ameeen Ameeen qala hiwote yasemalin xagawen yabizalin

  • @youtubworkneshyoutube
    @youtubworkneshyoutube 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በድንበ ጤናየ ጠብቅልኝ አሜን አሜን

  • @TGST645
    @TGST645 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለበዓለ ስቅለት አደረሳችሁ አምላካችን በምህረቱ ይቅር በለን ይማረን

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
    @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @አየሱስክርስቶስአምላኬ
    @አየሱስክርስቶስአምላኬ 2 ปีที่แล้ว

    Amen, kale hiwot yasemaln 🙏

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan inamsaginalan wanidimachin yaqidusan amlak iyasus kirastosa badlachinim yiqir yibalan libon yisixan lanisah yabqan amen 😭😭😭😭😭😭😭🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen

  • @sarasolemon597
    @sarasolemon597 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የከረሞ ሰው ይበለን

  • @tigtube6948
    @tigtube6948 2 ปีที่แล้ว

    Unkan aderesachu ♥️♥️♥️

  • @addisalem696
    @addisalem696 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mariyamariya8192
    @mariyamariya8192 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ።

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiwotn yesemaln

  • @kidist176
    @kidist176 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 ปีที่แล้ว

    Amne aAmne amne

  • @erminegash8977
    @erminegash8977 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen amelaka hen eyesuse keresetos yagerachenen tenesay yametaln leneseha yabekan

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen ameeen ameeen enekwen aderesachi 🤲

  • @melatyoseph2191
    @melatyoseph2191 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @azebkeren1020
    @azebkeren1020 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዲያቆን ወንድማች ፀጋውን ያብዛልን መድሃኔ አለም