*NEW* አዲስ የትንሳኤ መዝሙር | "እንደተናገረ ተነስቷል" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 4 ปีที่แล้ว +338

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች
    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ
    አሜን፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 ปีที่แล้ว +162

    ለጥንታዊቷ ታሪካዊቷ ቀደምቷ ቀጥተኛዋ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ ።ለብርሃነ ትንሳዔው እንኳን አደረሳችሁ ።ቀድሞ እንደ ተናገረው መቃብር ክፈቱልኝ መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል።የመሬት ስበት ያላሸነፈው ሀያሉ አምላካችን ሞገስ ና ፀጋው በእናንተ ላይ ይሁን ።የማይነገር ታምራቱ, የምህረቱ ታላቅነት, የትንሳዔው ሀያልነት ,በእናንተ ላይ ይሁን ! መልካም በዓል

    • @ማርታማርታ-ፐ8ተ
      @ማርታማርታ-ፐ8ተ 4 ปีที่แล้ว +1

      ለሁላችን መልካም በአል እህታችን

    • @ethiopialover9245
      @ethiopialover9245 4 ปีที่แล้ว +3

      ላንቺም ሁሌማ የምትኮምቻቸው በጣም ይመስጡኛል የሰላም የበረከት ትንሳዔ ይሁንልሽ

    • @zackapp26
      @zackapp26 4 ปีที่แล้ว +1

      ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም እንኳን ደስ አላችሁ

    • @majeedelromeh3293
      @majeedelromeh3293 4 ปีที่แล้ว +1

      amen 3 gize wud

    • @ሜሪየተዋህዶልጅ
      @ሜሪየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ለሁላችንንም

  • @Nabute_Tube
    @Nabute_Tube 4 ปีที่แล้ว +105

    እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
    ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ።
    "ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሠላም፤
    ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ። ዲያብሎስን አሰረው፤ አዳምን ነጻ አወጣው። ሰላም! ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ኾነ።”
    እግዚአብሔር በዓለማችን ላይ የተከሰተውን ወረርሽኝ ያስወግድልን።
    በዓሉ የተቀደሰ፣ የሰላም፣ የደስታና የጤና እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
    መልካም በዓለ ትንሣኤ
    " 𝑵𝒂𝒃𝒖𝒕𝒆 𝑻𝒖𝒃𝒆 "

    • @ሜሪየተዋህዶልጅ
      @ሜሪየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @shakinashakina7062
      @shakinashakina7062 4 ปีที่แล้ว +2

      ሞላ የኦርቶዶስ እመነት ትከታይ እንካን በሰላም አደርሳችሑ እንኳን አደረሰን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በቤቱ ያቆይልን

    • @shakinashakina7062
      @shakinashakina7062 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ ከቁም እስር ይፍታን ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ አምላክ ሑሉን ይችላልና የመጣብንን በሽታ ከምድረ ገፅ ጠፍት ያድርግልን

    • @martamarta3744
      @martamarta3744 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ላንተምወንድማች

    • @jfjjcj1078
      @jfjjcj1078 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen 💛💛❤❤💚💚💒💒💒💛💛❤❤💚💚💒💒💒💛💛❤❤💚💚💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌼🌸🌸🌸🌸🌸🌸👐👐👐👐👐👐

  • @የስደትዘመዴስልኬመፅናኛዬ
    @የስደትዘመዴስልኬመፅናኛዬ 4 ปีที่แล้ว +1

    መላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ❤❤
    ትንሳኤን ለ6ተኛ ግዜ በሰው አገር በብቸኝነት በመዳም ጭቅጭቅ ላሳልፍ ነው ቢሆንም ይህን ቀን ያላዪ አሉና ከእነሱ አንዷ ያላደረገኝ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው❤❤❤
    እኛም በስደት ያለነው በሰላም ለአገራችን ያብቃን❤❤

  • @naomimqurzanta2019
    @naomimqurzanta2019 4 ปีที่แล้ว +117

    ዝማሬ መላእኽት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ።

    • @newuaq8181
      @newuaq8181 4 ปีที่แล้ว +2

      Malaw yekirstinaa emnat takatayoch enkwan legetachin lemadanitachin le eyasuus kerstos tensaye beslam adarsaachuu adersen

    • @naomimqurzanta2019
      @naomimqurzanta2019 4 ปีที่แล้ว

      @@newuaq8181 ኣሜን

    • @Robloxgirl-390
      @Robloxgirl-390 4 ปีที่แล้ว +1

      AMEN!

  • @sintayehuu
    @sintayehuu 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
    ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ።
    "ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሠላም፤
    ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ። ዲያብሎስን አሰረው፤ አዳምን ነጻ አወጣው። ሰላም! ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ኾነ።”

  • @fanawelu668
    @fanawelu668 4 ปีที่แล้ว +113

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላኢክት የሰማልን መልካም ብርሀኔ ትንሳኤ ይሁንልን በውጭም በውስጥም ያላቹ በዚች ብርሀነ ትንሳኤው እለት ጭንቀታችንን በደስታ ይለውጥልንንንን

    • @addseketemaw5549
      @addseketemaw5549 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን

    • @andenetzeberga6668
      @andenetzeberga6668 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @fanawelu668
      @fanawelu668 4 ปีที่แล้ว

      @@addseketemaw5549 አሜንንን አሜንንን አሜንንን

    • @fanawelu668
      @fanawelu668 4 ปีที่แล้ว

      @@andenetzeberga6668 አሜንንን አሜንን አሜንን

    • @martamar142
      @martamar142 4 ปีที่แล้ว

      Amennnnnnn n

  • @እግዚአብሔርሆይይቅርበለን
    @እግዚአብሔርሆይይቅርበለን 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በመላው አለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀንታችን የትንሳኤው በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ከዚህ ክፉ በሽታ አምላካችን ይሰውረን።
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ
    @ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ 4 ปีที่แล้ว +67

    ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እግዚአብሔር አምላክ እዚህም በላይ ጥበቡን ይግለፅልህ አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን 🌾🍀🍀🌾🌾🌾🌾🌹🌼🌼🌻🌻

    • @yedngillij3990
      @yedngillij3990 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን
      ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን

  • @tigistbirhanu5907
    @tigistbirhanu5907 4 ปีที่แล้ว

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ህይወቱ ሰቶ ከሞት ያዳነን ህያው የሆነው መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይህንን ክፉ በሽታ ከአለማችን ላይ ያጥፋል 🙏🙏🙏

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 4 ปีที่แล้ว +44

    ♥ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~ በዓብይ ኃይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን ~ አግዓዞ ለአዳም
    ♥ሰላም ~ እምይእዜሰ
    ♥ኮነ ~ ፍስሐ ወሰላም
    ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የተወደዳቹ የተዋህዶ ልጆች እንዴት ዋላቹ እንኩዋን ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ዝማሬው መላእክትን ያሰማልን አሜን

    • @elfneshmhari5449
      @elfneshmhari5449 4 ปีที่แล้ว +2

      Amen
      Amen
      Amen
      Zemare mlktin ysemali.
      Ellllllllllll ellllllllll elllllllll..💚💛❤️🙏🙏🙏🙏💘💘💘💘😘😘😘😘

    • @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ
      @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤⛪⛪🇪🇹🇪🇹 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ⛪⛪💚💛❤

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @belaysahlu2339
    @belaysahlu2339 2 ปีที่แล้ว +1

    የቤተክርስቲያን እንቁ አንተ ነህ
    እንወድሃለን እረጅም አድሜ እና ጤና ያድልህ
    ከነ ቤተሰብህ

  • @ፅጌማሪያምፅእናት
    @ፅጌማሪያምፅእናት 4 ปีที่แล้ว +59

    ወዶና ፈቅዶ ለዚህ ቀን ያደረሰን እግዚእብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏 ወድማችን ዝማሬ መላዕክት የሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥል የተዋህዶ እንቁ 💚💛💓

  • @abelkumlachew2424
    @abelkumlachew2424 4 ปีที่แล้ว +32

    ህያዉን ከሙታን መሀል ለምን ፈለጋችሁ
    ተነስቷል ጌታ ተነስቷል ይብዛ ሰላማችሁ!!!!!!!!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @الال-ن6د
    @الال-ن6د 4 ปีที่แล้ว +87

    በእውነት ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስለዝማሬው የዝማሬው ባለቤት ያምላካችን ስሙ ይክበር ይመስገን ድንቅ የተዋህዶ ልጆች አንተና ምህረት አብ አሰፋ በርቱ በቤቱ ያፅናችሁ

    • @reemmajali2011
      @reemmajali2011 3 ปีที่แล้ว

      Zmare melaekit yasemalin ellllllee

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላክት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውረሰልን 🙏 ዘማሪ ቲውድሮሰ

  • @ማህተቤንአልበጥስምm
    @ማህተቤንአልበጥስምm 4 ปีที่แล้ว +52

    እልልልልልልል🕯🕯🙏🙏🙏❤❤
    በእውነት በጣም አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @zinasheerabo5888
      @zinasheerabo5888 4 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን

    • @sleimanghyd3553
      @sleimanghyd3553 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜንአሜንእልልልል

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 ปีที่แล้ว

    ክርስቶስ ተንስአ ሙታን
    ለዓብይ ሐይል ወስልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይዕዜስ
    ኮነ ፍሰሃ ወሰላም
    በመላው አለም ምትገኙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የትንሳዔ በዓል ይሁንላችሁ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ama7624
    @ama7624 4 ปีที่แล้ว +41

    ዝማሬ መላዕክት ያስማልን
    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    የዛሬ አመት በዝተን ነበር ዛሬ ብቻችንን አመትባል ልናከብር ነው ተመስገን
    ዘማሬ ቴዎድሮስ እንደምወድክ በአይኔ አየሁክ እንኳን አደረስክ እስከ ቤተስብክ

    • @afrahafrah5040
      @afrahafrah5040 4 ปีที่แล้ว +1

      Ewentinwe ytwahedo enqnwe ergmi ygllgelti gezi Amellki ysetwe

  • @سعيدعلي-ش4ح
    @سعيدعلي-ش4ح 9 หลายเดือนก่อน +7

    ወዶና ፈቅዶ ለዚች ቀን ያደረሰን አምላካችን የአመት ሰዉ ይበለን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ በስደት አለም ያለን ኦርቶዶክስ ተከታዮች ለቤቱ ያብቃን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏥

  • @amsalukassaye319
    @amsalukassaye319 9 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድሞቼ እህቶቼ እንካን ለ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መልአክ ያሰማልን

  • @mekdesasegdew6066
    @mekdesasegdew6066 4 ปีที่แล้ว +36

    እግዚያብሔር ይመሥገን ለትሳኤው በሰላም ያደረሰን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል አሜን 🙏🏽አዎ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከሞት ተነስቶአል::🙏🏽🙏🏽

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +19

    ይሄውን ከሙታን መሃል ለምን ፈለጋችሁ ተነስቱዋል ጌታችኝ ተነስቱዋል ሰላም ለሁላችን
    ስጠብቀው የነበረው መዝሙር ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር

  • @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
    @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
    ህያውን ከሙታን መሀል ለምን ፈለጋችሁ
    ተነስቷል ጌታ ተነስቷል ይብዛ ሰላማችሁ
    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @ሀንቾሰሜንሸዋ
    @ሀንቾሰሜንሸዋ 4 ปีที่แล้ว +10

    ዘማሪ ቴወድሮስ ዝማሬህ ከጨለማ ወደ ብርሀን አመጣኝ እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬህን ለመቼ በሰማሁ ብዬ ነው የምጉጉው በእውነት እግዚአብሄርን እድትወድ ፍቅር የሰጠህ አምላክ እኔንም ይርዳኝ

  • @منابؤظورؤء
    @منابؤظورؤء 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💐ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺💐

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +21

    የኔ የደካማዋን እድሜ ላንተ ይስጥህ በውነት እኔ የማረባዋ ሀጥያተኛዋ ልለፍ አንተ ኑርልኝ የኔ ንጉስ❤❤❤❤

  • @tinamaya160
    @tinamaya160 4 ปีที่แล้ว +1

    📚ሂያውን ከሙታን መሀል ለምን ፈለጋችሁ ተነስቷል ጌታተነስቷ ሰላም ለሁላችሁ 🕊እኳን አደረሳችሁ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በስደትም በሀገርውስጥም ላላችሁ መልካም የፋሲካ በአል ይሁንልን 🕊🕊🕊አጥትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬያሰማልን🕊🕊🕊🕊

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 4 ปีที่แล้ว +13

    የተዋህዶ ልጆች እንካን ለጌታችን ለመድንታችን ለኢየሱስ ክረስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደርሰን በያላችሁበት መልካም በዓል ይሁንላችሁ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ፍቅርተሾመ-ቐ9ጘ
    @ፍቅርተሾመ-ቐ9ጘ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 4 ปีที่แล้ว +7

    የዛሬ አመት እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ወደ ኢትዮጵያ እገባለሁ እግዚአብሔር አምላክ አሳካልኝ

  • @masaraterooba2344
    @masaraterooba2344 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ነው ግን ለ መ ዘ መ ር ቃ ሉ ከ ላ ይ ቢ ኖ ር ጥ ሩ ነ በ ር 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️

  • @ቲጂየመድሀኒኣለምልጅ
    @ቲጂየመድሀኒኣለምልጅ 4 ปีที่แล้ว +16

    መጣህልን ቴዲዬ🥰 አቤት ሥወድልህ መዝሙሮችህን በቤቱ ያፅናህ የሠዉልጅ መጨረሻዉ ሢያምርነዉ እና የሚያምረዉ የሁላችንም መጨረሻችንን ያሣምርልን መልካም የፋሢካ በአል ይሁንላችሁ መላዉ የክርሥትና እምነት ተከታዮች🥰🥰😘😘😍😍😍

  • @ethiopiahagere1342
    @ethiopiahagere1342 4 ปีที่แล้ว +26

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክትን ያስማልን
    👏👏👏👏🤲🤲🤲➕️💒☝️🇧🇴❤️👈

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። 1ኛ ቆሮ 15;20
    ክርስቶስ ተንስዓ እሙታን፣ በዓቢይ ኃይል ወስልጣን፣ አሰሮ ለሰይጣን አጋዝዎ ለአዳም፣ ሰላም... እምይዜሰ፣ ኮነ.. ፍስሃ ወሰላም
    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላምና በጤና አደረሳችሁ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @tsegawababu7720
    @tsegawababu7720 4 ปีที่แล้ว +3

    የ ኢየሱስ ክርስቶስን በ ኃይሉ ከ ሙታን ተለይቶ መነሳቱን ለምታምኑ ሁሉ እንኳን ለዚህች ቀን በሰላም አደረሳችሁ የ እመቤታችንንም እንባ እያሰብን አንድያ ልጇን በሰቀሉት ጊዜ ዛሬ ደግሞ በኃይሉ በ ስልጣኑ መነሳቱን እናምናለን

  • @mohmedkhlfan9293
    @mohmedkhlfan9293 4 ปีที่แล้ว

    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታ ለሆናችሁ በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹ👏
    በትንሳኤ እኛም እንድንፈወስ ከመጣብን ክፋ በሽታ በቸርነቱ ይፈዉሰን የታመሙትን ይፈዉስልን
    አሜን ፫🤲
    እልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልል👏👏👏👏👏እልልልልልል አሜን ፫ ለወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን በፀጋ ላይ ፀጋን አብዝቶ ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን 🤲 መልካም በዓል👏

  • @obsitumotuma5652
    @obsitumotuma5652 4 ปีที่แล้ว +16

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
    Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
    👏🎉👏🎉👏🎉👏🎉👏🎉👏
    zemare malekt yasemalen enkuwan aderasachu aderesen zare ya deresen egzabeher emasgen 🙌🙌🙏🤲🇪🇹🇪🇹

  • @እንማሀሳቤንበእሱጥዬዋለው
    @እንማሀሳቤንበእሱጥዬዋለው 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል 👏👏👏👏

  • @ferahewotetedasse9165
    @ferahewotetedasse9165 4 ปีที่แล้ว +12

    ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ለወንድማችን ለሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @asnakuhabte4733
    @asnakuhabte4733 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እንቁ ዘማሪያችን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 4 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤ ብአል በስላም አደረሳችሁ አደረስን
    አንተ ጎንበስ እኔ ቀና የእሾህ አክሊል ደፋህና🙏❤
    እንዴት ላዉራህ በምን ቅኔ
    የእኔን ላንተ ያንተን ለኔ ✞✞
    ፍቅር ነህ አባቴ ❤
    #ባለውለታዬ_ቤዛዬ

  • @Tgst111-sm8lz
    @Tgst111-sm8lz 9 หลายเดือนก่อน +1

    lemelaw leortox teketayoch ekan lebrhe tnsaae aderesachuhu aderesen ❤❤❤❤❤

  • @Apih.domestic
    @Apih.domestic 4 ปีที่แล้ว +24

    Fabulous and heart teaching biblical quire. Thank you brother in Christ.

  • @elsamengestu7933
    @elsamengestu7933 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬመላህክት ያሰማልን

  • @fikirtameryamzemene6052
    @fikirtameryamzemene6052 4 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሰን ሁላችንም ውድ የተዋህዶ ልጆች ከነ ሀጥያት በደላችን ለዚች ቀን ያደረሰን ሃያል አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናመሰግናለን ማህቶት ( አሜን ፫)

    • @munakasahun4452
      @munakasahun4452 4 ปีที่แล้ว

      Eleleleleelelel Eleleleelelele Eleleleeleleleleele zamer melakt yasemal

    • @bezateshome7798
      @bezateshome7798 4 ปีที่แล้ว

      amen amen amen elelelel💚💛❤️

  • @destawfila3774
    @destawfila3774 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😔😔😔😔😔😔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ህያዉን ከሙታን መሀል ለምን ፈልጋችዉ !!
    ተነስቷል ጌታ ተነስቷል ሰላም ለሁላችን
    ለምን ፈለጋችዉ!!!

  • @fanifani9577
    @fanifani9577 4 ปีที่แล้ว +8

    I don’t have words to explain how much I love your mezmur keep going orthodox forever❤️❤️🙏⛪️!

  • @አስቴርእርገጤA
    @አስቴርእርገጤA 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እልል ልል ልል ልል ልል ዝማሬ መልእክት ያሰማሉን እንኳን ለጌታዬ ለኢየሱስ ክርስቶስ ባህል አደረሳችሁ።

  • @Trhas601
    @Trhas601 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ፫ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮዎች በምሉ እንካን ለብርሃነ ትንሣኤ በስላም አደረስችሁ በያለንበት ስላም ፍቅር ስኔት ጤንነት ያብዛልን መንፈስ የሚያስድስ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን

  • @FgfgGffg
    @FgfgGffg 9 หลายเดือนก่อน +2

    ክሪስቶስ ተንስታል ይብዛ ሰላማችሁ እልልልልልል እልልልልል እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +6

    የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለአምላካችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
    እልልልልል እልልልልል

  • @እኔክርስቲያንነኝስደተኛዋ
    @እኔክርስቲያንነኝስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว

    ዉድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን የመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን አቤት ዘማሪ ትዮድርስ መዝሞሮችህ ልብ ይሰቅላሉ እስከፍፃሜዉ በቤቱ ያፅናህ እዉነት ። ደግሞ ለከርሞ ከቁጥር ሳያጎደል በሰላም ያድርሰን አሜን 🙏👉💚💛❤💒💒💒

  • @MolaYemataw
    @MolaYemataw 9 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ለጌታች ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለ 2016 ለትንሳየ በዓል አደረሳቹህ 🙏🙏🙏

  • @መክሊትየጌታባርያ
    @መክሊትየጌታባርያ 4 ปีที่แล้ว

    አልልልልል ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኩዋን leብረሃን ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ዎንድማችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን አግዚአብሔር ይባረክ የዓመት ሰው ይበለን አሜንንን 🙏🙏🙏🇪🇹

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 ปีที่แล้ว +4

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን በአሉን የፍሰሀ የሰላም ያርግልን 🙏⛪🙏⛪🙏💜💜⛪❤❤⛪⛪💙💙⛪🙏

  • @EleniGirma-ys7zt
    @EleniGirma-ys7zt ปีที่แล้ว

    መለው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንኩአን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ የትንሳኤ በአል አደረሳችሁ❤❤

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +3

    ሀያውን ከሙታን መሀል ለምን ፈለጋችሁ (2)
    ተነስቷል ጌታ ተነሰቷል ሰላም ለሁላቹ(2)
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ,,,,,,,,,,እልልልልልል
    ልልልልልልል,,,,,,,,,,,,,👏👏👏👏👏

  • @ሲሳይየተዋህዶልጂ
    @ሲሳይየተዋህዶልጂ 4 ปีที่แล้ว

    ውድ እቁ የተዋህዶ ልጆች እኮን አደረሳችሁ ለትንስአኤ ብአል ካድ ግዜ በላይ ቢደረግ ኑሮ መቶ ጊዜ ባደረኩኝ ሰብስክራይብ ምንኛ ደስ ባለኝ

  • @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ
    @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሄር ይመስገን እካን አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች ጌታችን ተነስቶል የለም በመቃብር ♥

    • @gzhzgzghs3069
      @gzhzgzghs3069 4 ปีที่แล้ว +3

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንካን ኣብሮ ኣድረስን

    • @sleimanghyd3553
      @sleimanghyd3553 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜንአሜንእልልልል❤💗👏

  • @elrohiyemariyam3340
    @elrohiyemariyam3340 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ፀጋውን ያላብስህ እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚሷ ከመጣብን መቅሰፍት ትከልልህ ! ክበሩልኝ!

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴዲ የተዋሕዶ እንቁ እስከ ቤተሰብሕ ድንግል ትጠብቅሕ
    🙏🙏❤❤

  • @kwkw899
    @kwkw899 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክት ያስማልን 🥰❤️❤️❤️🙏🙏🙏🥰❤️❤️

  • @sebliseblina8371
    @sebliseblina8371 4 ปีที่แล้ว +4

    ቴድዬ የኔ መልካም ስወድክ እድሜ እና ጤና ይስጥልኚ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 ปีที่แล้ว

    እል ልል ልል ልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ፍቅርተሥላሴሰላምተስፋአም
    @ፍቅርተሥላሴሰላምተስፋአም 4 ปีที่แล้ว +6

    *እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ኣደረሳቹ/ኣደረሰን ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል 🙏🙏🙏*

  • @ADISSEDemelieADISSEDemelie
    @ADISSEDemelieADISSEDemelie 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen 4 ปีที่แล้ว +14

    Zemarie Melaykt Yasemalen
    Mengeste Semyaten Yawrselen
    Melkam Yefasica Bahal Yihunelen💒🕯🙏

  • @GashawYmaryam
    @GashawYmaryam 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በየዘመኑ አመስጋኝ አያጣም የዘመናችን አመስጋኝ ደሞ አንተ ነህ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @ወርቄየጅሩልጅ
    @ወርቄየጅሩልጅ 4 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተድዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
    ተነስቷል ጌታ ተነስቷል ሰላም ለሁላቺሁ
    ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቺሁ

  • @aasaaw949
    @aasaaw949 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመላው አለም ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታች ለመዳኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳየኤ በሰላም አደረሳችሁ ወንድማችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንደበደላችን ሳያጠፋን ትንሳኤውን እንድናይ የረዳን አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንልን

  • @ሀይማኖት-ገ3ጸ
    @ሀይማኖት-ገ3ጸ 4 ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸👏👏👏👏

  • @antenehasfaw2259
    @antenehasfaw2259 4 ปีที่แล้ว +6

    ክርስቶስ: ተንስአ: እሙታን።
    በአብይ: ሀይል: ወስልጣን።
    አስሮ : ለሴጣን።
    እጋዞ : ለአዳም።
    ሰላም : ....እምይዜሰ።
    ኮነ። .........ፍሰሃ: ወሰላም።
    ♥♥♥♥♥ ♦♦♦♦♦
    ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም፡፡ ሉቃስ 24 :5።
    መልካም በዓል ይሁንሎ ከነወዳጅ ዘመዶ። akiya

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
    @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የተዋህዶ እንቁ እንኳን ለብረሀነ ተንሳኤ በሰላመ አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ይሁንላችሁ ይሁንልን የአለም መድሀኒት ምንም የሚሳነው ነገር የለምና ይህን አስከፌ በሽታ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን

  • @tsahayshanti9042
    @tsahayshanti9042 4 ปีที่แล้ว +4

    እንኳንለጌታችን ለመዳኒታችን የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችው ዝማሬመላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @AsnakuAsn
    @AsnakuAsn 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤😢
    መልካም በዐል አደረሰን 😢🎉❤😊

  • @HananHanan-qe5cb
    @HananHanan-qe5cb 4 ปีที่แล้ว +7

    አልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት። ያሰማልን ስጠብቀው ነበር

  • @tigistgizaw8786
    @tigistgizaw8786 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek

  • @woynishetdigafiyoutub3700
    @woynishetdigafiyoutub3700 4 ปีที่แล้ว +34

    Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele Elelelele ✝️✝️✝️✝️⛪⛪⛪📖📖💚💛❤💚💛❤🇪🇹🇪🇹💤💤💤🧡💜💜✝️✝️✝️

    • @asas934
      @asas934 4 ปีที่แล้ว

      Ellllllll.ellllllllll.ellllll💒💒💒💒💒💒

  • @pozorkpp6698
    @pozorkpp6698 4 ปีที่แล้ว

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታወች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሰላም የጤና የመተሳሰብ ያንድነት በአል ይሁንልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሄር ይመሥገን ይችን ቀን እንድናይ የረዳን አምላክ ሙስና መቃብርን ድል እንደነሳልን የመጣብንንም መቅሰፍት ድል ያርግልን

  • @bayushmessi2346
    @bayushmessi2346 4 ปีที่แล้ว +3

    Ameen Ameen Ameen Eellllllll zemaree melayiket yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @stepha8391
    @stepha8391 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በሰላም ጠብቆ ለአመቱ ያድርስልን አሜን (፫)

  • @eotcm
    @eotcm 4 ปีที่แล้ว +50

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ
    ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 ปีที่แล้ว

      አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መልካም በአለ ይሁንልን

  • @yaredhailay6872
    @yaredhailay6872 4 ปีที่แล้ว

    አባቶችን ያለስማቸው ስም መስጠት ይብቃን። ፍትሕ ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ።
    በእጃችን ያለ ወርቅ እንደመዳፍ አንቅጦረው፣ መፈወስ የምትፈልጉ ሰዎች ሂዳቹ ተፈወሱ።
    ፍትሕ ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 4 ปีที่แล้ว +3

    *#እንኳን** አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች በሙሎ ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል አድርሳችሁ ዝማሬ መላይክትን ያስማልን አሜን ልዪ መዝሙር ነው 💒👏!*

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว

    የእኛ እንቁ የምንወድህና የምናከብርህ ኑርልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @tigisit3370
    @tigisit3370 4 ปีที่แล้ว +5

    Ameen Ameen Ameen zimare maliket yisemal 💕💕💕💕💕⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @mieraflaike2436
    @mieraflaike2436 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ የዝማሬን ጸጋ የሰጠህ ውዱ ወንድማችን ቴዎድሮስ ህማሙን በንሰሃ መዝሙሮችህ ስታሳስበን ነበር አሁን ደግሞ በትንሳኤው ቃሉን በዝማሬ እየዘመርክ እያስተማርከን ነው።ለሁሉም እለታት እና በአላት የማያልቅ ግጥምና ዜማን በቃሉ እየጻፍክ በዝማሬ የምታስደስተን ወንድማችን እግዚአብሔር አሁንም በበለጠ ጸጋ ይባርክህ።

  • @kassemalloul9629
    @kassemalloul9629 4 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤👏👍mariyam hidine demetse lee yalalemi tsagahon tabayalachu

  • @awsomeethiopia8630
    @awsomeethiopia8630 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሩ ብቻ ሳይሆን ለኦርቶዶክሳውያን ሕይወትህም ስብከት ነው ረዥም እድሜ ይስጥህ።

  • @ዛኮነኝይአረብሀገርስደትኝ
    @ዛኮነኝይአረብሀገርስደትኝ 4 ปีที่แล้ว +10

    Zemari Melayikitin yasemalin

  • @መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
    @መምህራችንእድሜናጤናይስጥ 4 ปีที่แล้ว +1

    በመላው አለም የምትኖሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ የከርሞ ሰው ይበለን 🙏🙏🙏💚💛❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
    የኔ የምትገርሙኝ ድስላይክ የምታደርጉ ሰወች ልቦና ይስጣችሁ🙏

  • @sadajaml7360
    @sadajaml7360 4 ปีที่แล้ว +4

    Zamremalikt yasamlen

  • @makltaeasfawe
    @makltaeasfawe 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ሞትን ድል አርጎ ተነስቶል ጌታችን ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ሊቀ መዘምር ቴዎድሮስ ዮሴፍ ሁሌም ድንቅ መዝሙሮች ሁሌም ድንቅ ድምፅ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ 💚💛❤️✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን አደረሳችሁ የግዚአብሔር በተሰቦችንልልልልልልልልልልልል

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ሀያሉ እግዚአብሔር አምላክ ተነታል ህያውን በ ሙታን ለን ፈለጋችሁ ተነሰታ ሀያሉ መድህናለም እየሱስ ክርስቶስ ተነስታል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @sirabizutaricu
    @sirabizutaricu หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ያክብራችሁ

  • @ameneweamene399
    @ameneweamene399 2 ปีที่แล้ว

    ህያው ከሙታን መሃል ለምን ፈለጋችሁ
    ተነስቷል ጌታ ተንስቷል ይብዛ ሰላማችሁ
    ህያው ከሙታን መሃል ለምን ፈለጋችሁ
    ተነስቷል ጌታ ተነስቷል ሰላም ለሁላችሁ