ሰበር - ያልተጠበቀው ደቡብ ሱዳን ምን እያለችን ነው | ፌስቡክ በኢትዮጵያ ጉዳይ መረጃ ተጋለጠበት | የዕለቱ ዜናዎች

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 155

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 3 ปีที่แล้ว +46

    ዶ/ር ስለሺ በቀለ ለኢትዮጵያ በሰሩት ስራ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @hulegebtube6089
    @hulegebtube6089 3 ปีที่แล้ว +49

    ሽምግልና አያስፋልገም ህዋት መጥፋትአለበት

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 3 ปีที่แล้ว +8

    ድል ለኢትዮጵያ
    ሠላም ለኢትዮጵያ

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 ปีที่แล้ว +38

    ኧረ ቀስ ቀስ እንዳትረጋግጡኝ😂
    ኢትዮጵያን እና ኤርትራውያን ሰላማቹ ይብዛ እወዳችዋለዉ❤

  • @Gamezone-hg8iz
    @Gamezone-hg8iz 3 ปีที่แล้ว +17

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    ፍትሕ ለሰሜን ወሎ
    ፍትሕ ለሰሜን ወሎ
    ፍትሕ ለሰሜን ወል
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hayaseid6063
    @hayaseid6063 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያን

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 3 ปีที่แล้ว +26

    ድርድር የማይታሰብ ነገር ነው ከሽብርተኞች ጋር ድርድር የለም

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 3 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነዉ የድርድሩ ሰአት አለቀ

    • @aleemauae9371
      @aleemauae9371 3 ปีที่แล้ว +4

      @@fatimaabdallah1397 ጦርነት ምን እንደሆነ ስለማታውቁ አልፈርድባችሁም ለማንም ሆነ ለማንም ሰለም ነው ነው የሚጠቅመው
      ጦርነትን ለ1አመት አየነው ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም

    • @thelovelyfamily2664
      @thelovelyfamily2664 3 ปีที่แล้ว +1

      No deredir

    • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
      @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 3 ปีที่แล้ว

      @@thelovelyfamily2664 lek nw

  • @ebroman2237
    @ebroman2237 3 ปีที่แล้ว +3

    ቸር አሰማን

  • @arditube5698
    @arditube5698 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሰለሺ እናመሰግናለን🙏🇪🇹💪

  • @kiduselove2265
    @kiduselove2265 3 ปีที่แล้ว +17

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ

  • @SalamSalam-bc7ew
    @SalamSalam-bc7ew 3 ปีที่แล้ว

    ድሮስ የድሀን ልጆ አስጨርሰው እነሱ ይደራደሩ

  • @jddxh8281
    @jddxh8281 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለኢትዩጵያ ❤❤❤

  • @saragalaxya1185
    @saragalaxya1185 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
    @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 3 ปีที่แล้ว +11

    ~ 🇪🇹 ሰላም እና ፍቅር 🇪🇹 ለ ኢትየጽያችን 🇪🇹 !!
    Ethiopia 🇪🇹 lezelalem tinur 🙏🏼

  • @saragalaxya1185
    @saragalaxya1185 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ቢኒያምሰይድ
    @ቢኒያምሰይድ 3 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህ ሳኡድ ላሉ እስረኞች እባካቹህ ድፅ ሁኑን ላገራችን አብቁን

  • @ዶርብርሃኑበልጣ
    @ዶርብርሃኑበልጣ 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr Sileshi

  • @tamrisaeed7158
    @tamrisaeed7158 3 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ በሳዉድ ላለነዉ እባካችሁ

  • @adisjober4209
    @adisjober4209 3 ปีที่แล้ว +12

    ድርድር የማይታሰብ ጉዳይ ነው ሰው በላ ጋር እንደት ድርድር ይካሄዳል ?

  • @bf7767
    @bf7767 3 ปีที่แล้ว +5

    ኢንጅነር ስለሽ በቀለ ከቦታው በመነሳቱ ባዶነት ነው የተሠማኝ 😔 አድሱ ተሿሜ መልካም የስራ ዘመን 🙏 ኢጅነር ስለሽ ከዚህ የበለጠ ቦታ ላይ እንደምነገኝው ተስፍ አለኝ የበርሀው አርበኝ እንዎደወታለን🙏

  • @saragalaxya1185
    @saragalaxya1185 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 ปีที่แล้ว +17

    *የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም አደርሳችሁ አደርሰን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ሠብስክራይብ በማድርግ ቤተሠብ ሁኑ የተዋህዶ ልጆች አመሰግናለሁ🌻💐🌻💐*

    • @ቤተልሔምቲዩብ
      @ቤተልሔምቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን፫ እንኩዋን አብሮ አደረሰን እህታችን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ያስራት ሀገርዋን ቅድስት ኢትዮጵያን ትባርክልን አሜን፫ ሰላሙን ታውርድልን😭💔💒

  • @maryamali6474
    @maryamali6474 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህለሰሜንወሎህዝብ

  • @rozlove6832
    @rozlove6832 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለወሎ ለወልዴያ ለመረሳ ለሠሜን ወሎሎሎ

  • @አህሜያሲን
    @አህሜያሲን 3 ปีที่แล้ว +5

    በደም ላይ መቀለድ ነው ከጁታው ጋር መደራደር

  • @jemalyesuf1042
    @jemalyesuf1042 3 ปีที่แล้ว +17

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖች😥😥😥😥😥

  • @medinferida4141
    @medinferida4141 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
    መልካም የስራ ዘመን

    • @MilonMia-nw9yz
      @MilonMia-nw9yz 3 ปีที่แล้ว

      ድረድር የለም
      አይታሠብም

  • @meidina2682
    @meidina2682 3 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህለስሜንዉሎ

  • @eladeneladen8095
    @eladeneladen8095 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለኢትዮጲያ ፍትህ ለሳኦዲ እስረኞች

  • @lifespirit4426
    @lifespirit4426 3 ปีที่แล้ว

    የደቡብ ሱዳንን መረጃ ሳታጣራ አትዘባርቅ።

  • @seadayesuf4530
    @seadayesuf4530 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ሰሜን ወሎ

  • @አበባያራዱሟ
    @አበባያራዱሟ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህለወሎህዝብ

  • @fechigodalikto6144
    @fechigodalikto6144 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለስሜን ወሎዎች

  • @saragalaxya1185
    @saragalaxya1185 3 ปีที่แล้ว

    1 nayi💪💪💪💪

  • @ዘህራየወሎልጂ
    @ዘህራየወሎልጂ 3 ปีที่แล้ว

    🤔የምን ድድርነው

  • @AbdulAziz-vr8mi
    @AbdulAziz-vr8mi 3 ปีที่แล้ว +9

    ዘሬ ማንም አልቃዳመኝ ሀገራችን አለህ ሠላም ያርግል ፍትህ በሰውድ አራቢየ ለሚሰቃው ወገኖቻችን 🚔🚔😭😭😭🇪🇹👆

  • @aditekle8737
    @aditekle8737 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢንጅነሩ የቴድሮስ አዳኖምን ቦታ ይተኩ ይሆን?

  • @devo2383
    @devo2383 3 ปีที่แล้ว +1

    Doctor mechem ethiopia weletahen ateresam edeme ketena gar emengelehalew🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @nigatkassa7120
    @nigatkassa7120 3 ปีที่แล้ว +2

    ሱዳን ምን ትቀባጥሪያለሽ

  • @barcbarc8099
    @barcbarc8099 3 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀ ሱዳን ነች አደራዳሪ ለወሬም አያመች

  • @negatube217
    @negatube217 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ

  • @ዜድወሎመቅደላቤተአማራ
    @ዜድወሎመቅደላቤተአማራ 3 ปีที่แล้ว

    ትኩረት ለወሎ

  • @sofyamohamed9002
    @sofyamohamed9002 3 ปีที่แล้ว +2

    አብይ ህዋሀት ጋ ከተደራደረ እውነት የኢትዮጲያን ህዝብ ለመጨረስ ነው ድርድር የለም

  • @sofyamohamed9002
    @sofyamohamed9002 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ፍትህ ለሰሜን ወሎ በተሰቦቻቸነን ካገኘን 3ወር እየሆነን ነው በረሀብ እና በጁታው ተሰቃዩ 😭😭😭😭😭

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 3 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ በጁንታ ቁጥጥር ስር ለሚገኙ እናቶቻችን ወገኖቻችን ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ እስከመቸ እንሙት እስከመቸ እንሰቃይ

  • @mahilove4467
    @mahilove4467 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ ለታፈነው እረ የቤተሰብን ድምፅ ሰምተን እንሙት

  • @ashebirabebe407
    @ashebirabebe407 3 ปีที่แล้ว +1

    ድርድ ብሎ ነገር አይታሰብም ።

  • @MohamadHallal-sz3pn
    @MohamadHallal-sz3pn 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @azebyilma9909
    @azebyilma9909 3 ปีที่แล้ว +3

    እነጌታቸዉን ይዞ ምላሳቸዉን ተልትሎ 4ኪሎ ያለዉ የፓርላማዉ ሰአት ጐን ከተንጠለጠሉ በዋላ መደራደር ይችላሉ ።

  • @meharitedros4196
    @meharitedros4196 3 ปีที่แล้ว +1

    *** ድርድር ግዜ መግዣ መሳርያችን ነው***የወያኔ ወርቃማ ጥቅስ!! ከወያኔ ጋር ለድርድር መቀመጥ ኣንገትህን ገመድ ማስገባት ናት።

  • @thelovelyfamily2664
    @thelovelyfamily2664 3 ปีที่แล้ว

    Weyane never will stop fighting Ethiopia so please wake up all Ethiopians,let's stand together and beat weyane!!

  • @ወሎየዋየመርሳዋነፍጠኛዋ
    @ወሎየዋየመርሳዋነፍጠኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    የአማራን ህዝብ ሀስጨፍጭፎ ነዉደ የሚደራደረዉ አብይ የህዋሀትን ስራነዉ እየሰራ ያለዉ ዉነት የንፁሀኑ ደም አላህ ይፍረድበት

  • @ሀገሬእወድሻለሁ-ጠ9አ
    @ሀገሬእወድሻለሁ-ጠ9አ 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ. ፍትህ. ፍትህ. ፍትህ ለወሎ ማህበረሰብ 😭😭😭

  • @ዜድወሎመቅደላቤተአማራ
    @ዜድወሎመቅደላቤተአማራ 3 ปีที่แล้ว +3

    በማን ደም ነው ድርድሩ ????

  • @ኤልሳሚኪያስ
    @ኤልሳሚኪያስ 3 ปีที่แล้ว +1

    እነዚ ሱዳኔዎች ምንም አይጥሙኝም ምንም ድርድር የለም በማይመለካታቸው አይግቡቡቡቡቡ

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም አማን ለእናት ሀገራችን♥

  • @semutube1033
    @semutube1033 3 ปีที่แล้ว +1

    የምን ድርድር ነው አብይ ሰለ ድርድር አወንታ ከአሳይ በኢትዮጵያ ህዝብ አንገት ላይ ሰይፍ እንደማሰቀምጥ ነው ።አያሰፈለግም ከእነሰራቸዉ መንቀል ነው እነዚህን አረሞች ሀገሬ ሰላምሸ ይብዛ 🙏

  • @hussenseidreta729
    @hussenseidreta729 3 ปีที่แล้ว +3

    እባክህ አቤል በፈጣሪ ሥም እለምናሃለሁ በሳኡድ እሥር ቤት ለሙሞት ወንድሞቻችን ፍትህ እንበል ራሃብ እሳት ነዉ ጭንቀት እብዴት ነዉ ታድያ ማን ይሆን እሚሠማን ኣላህ የአንተ ፍርድ ይበልጣል ነጃ በለን

  • @fechigodalikto6144
    @fechigodalikto6144 3 ปีที่แล้ว

    ከTPLF መደርደር አየስፍልግም እነሱ አገር የፍርሱ ምን መደርደር

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 3 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል ሁለትሺ አሰራራት የሰላም የፍቅር የበለጽግና ይሁነለን ሀገሬ ሰላምሽ ናፍቀኝ ዛሬስ 🇪🇹🇪🇹😭

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 3 ปีที่แล้ว +5

    1 .000000 አስገቡት አቤልን ይገባዋል ምርጥ ጋዜጠኛ ነው አቤሉ ደሞ ለተፈናቀሉት እድረዳ 1. ሚሌን ስገባ

  • @astergashaw1994
    @astergashaw1994 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @welloyoutube6282
    @welloyoutube6282 3 ปีที่แล้ว +1

    የምን ድርድር ነው??????????

  • @ኢማንየደቡቧ
    @ኢማንየደቡቧ 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢጂነር ሲለሺን አስቶ ማንን ነው የሚያስቀምጠው በጣም ይደብራል ፌር አደለም

  • @ጀማልባቦ
    @ጀማልባቦ 3 ปีที่แล้ว +1

    ከጁታውጋር ድርድር የጸራነው ነገር ለኢቶቢያ አስፈሪውነገር

  • @abibaashto6746
    @abibaashto6746 3 ปีที่แล้ว

    ድርድር ሚባል ነገር የለም!

  • @hananmulu8491
    @hananmulu8491 3 ปีที่แล้ว

    Hewehati yewedme menme ayente dereder yelme ::

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 ปีที่แล้ว +1

    *የአማራን ህዝብ ሲያስጨፈጭፉ ቆይተው አሁን ድርድር ያሳዝናል በጣም የአብይ ስልጣን በአማራ ደም የመጣ ነው ህዋሀትም መንግስትም ተጠያቂ ናቸው የአማራ ደም ይፍረድ*

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu 3 ปีที่แล้ว

    ጉግል ነው ተብሎ የሚነበበው ጎግል ሳይሆን
    Goo ጉ

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ።በኢትጽብያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ሁላም ኑ እንማማር🌹

  • @umuhuzayifabintbaba9372
    @umuhuzayifabintbaba9372 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ ደቡብ ሱደን ቤረዊ ወይይት ያታበላውን ከወየኔ መስሎቻው ይመስላኛል ጁንታ ጋር ድርድር ግዜ ሳቶ ድገም ለሀጋር ስገት ና ወገ ልያስከፍሉን መፍቀድ ነው

  • @alem9044
    @alem9044 3 ปีที่แล้ว

    WE HAVE TO GIVE TO OUR PRIM MINSTER THE STAGE, HE KNOWS WHOM HE WANT TO BUILT MAMA ETHIOPIA, WE ARE VERY LUCKY TO HAVE HIM

  • @Tube-zn3ht
    @Tube-zn3ht 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዪ ወገኖቼ

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 3 ปีที่แล้ว

    ድርድር እሚደረገው እደትነው የወሎህዝብ እያለቀ መግስ እደት እደሚያየው ይሄን የንፁሀን ስቃይ ሊገባኝ አልቻለም

  • @ezzocell9990
    @ezzocell9990 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🇪🇹🇪🇹💞💞💞

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለሰዉ አዛኝ ለነበረዉ
    ለወሎ ህዝብ

  • @ehhehehheuy8179
    @ehhehehheuy8179 3 ปีที่แล้ว

    የምን ድርድር መቃብር ውሰጥ ነው ለመጨረሻ መጨመር እንጂ

  • @beniamstagai2821
    @beniamstagai2821 3 ปีที่แล้ว

    Abel fan tv eymselken now

  • @vipx5902
    @vipx5902 3 ปีที่แล้ว +1

    ድርድር።የለም።አታስቡ።ሸይጣን።ድርድር።እንደማያቅ።አብይ።አህመድ።ያውቃል።ለሰው።ይመክራል

  • @madinaahmad5384
    @madinaahmad5384 3 ปีที่แล้ว

    ካላበደ በስተቀር ባማራ ደም ይደራደራል ብየ አላስብም

  • @fatumaabera8715
    @fatumaabera8715 3 ปีที่แล้ว

    Ayii betaam yasazinal yegna hager shumet lehager yemilefutiin wede gon tito ere beqa yiqir ahuun doctor sileshii beqele kesilxan yinesuu nebere??hagere Ethiopia allah yitebikish🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 3 ปีที่แล้ว +1

    የምን ድርድር አብደዋል እንዴ??

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 3 ปีที่แล้ว

    ከሑሉም ነገር በዚሕ ጊዜ የሚመኝ እና የኢትዮጵያ ጠላት የምለዉ ሕዉሐት ጋ ተዴራዴሩ የሚል ዴዴብ ዴማችን በከቱ ፈሶ ሊቀር ሐብት ንብረታችን ሥነልቦናችን ሒዎታችንን ያሣጡን ሠዎችን አብይ ቢዴራዴር እኛ ይችን ሐገር የማመሥ ሐላፊነት አለብን‼️እኛ ከሕዉሐት አናሥም አገር ለማጥፋት አገራችን እዳትፈርስ ነበር እጂ ዋጋ የከፈልነዉ አዱ ሞቶ አዱበሰላም የሚኖርበት ምንም ምክንያት የለንም ሳልባኪር መቶ የሞቱትን እሕት ወድሞቻችንን መመለሥ እና ሐብት ንብረታችንን ከመለሠልን ይቻላል ግን ያንን ማድረግ አይቻልም መግሥት እሕጊዜ ጥንቃቄ ሊዴርግ ይገባል‼️

  • @እናትየኔተናፋቂዋ
    @እናትየኔተናፋቂዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ድርድሩአይሰፈለግምይህሁለሰንትሰውአለቁይህአባይአህመድምንአይነትሰውነውግንይህለሆንአይችለም

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 3 ปีที่แล้ว

    ደ ሱዳን አትልም ሀሰት ነው

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 3 ปีที่แล้ว

    አገር ከሪሳጋ ትወዳደራለች????

  • @አብደለቲዩብ
    @አብደለቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +2

    በለው ምንም መደረደር ዬለም

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 3 ปีที่แล้ว

      እዉነትነዉ ድርድር የለም

    • @የራያአላማጣልጅነኝ
      @የራያአላማጣልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

      እዚህ ከተመቻቸ ቦታቁጭ ብላችሁ በለውትላላችሁ እዛየሚያልቁት ወጎኖቻችን እውነት ልታስቡይገባል😔

  • @samiabreham6644
    @samiabreham6644 3 ปีที่แล้ว

    እሄንን ከአሻባሪ ሕወሓት ጋር ድርድር የምትሉትን ነገር ስሳማ ኢትዮጵያዊናቴን እንድጣላ እያራገኝ ነዉ እሄ ምሆን ከሆነ የኢትዮጵያ መንግስት ለሕዝቡ አያስብም ማለት ነዉ

  • @thelovelyfamily2664
    @thelovelyfamily2664 3 ปีที่แล้ว

    Shame on Facebook!!!

  • @guchj14
    @guchj14 3 ปีที่แล้ว

    ድርድር የለም

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 3 ปีที่แล้ว

    ሰው ያልበላውኔ ያካል አብይ ምን እደሚያደርግ ያቃል መሪ መሪ ነው በቃ።

  • @mylordjesus1975
    @mylordjesus1975 3 ปีที่แล้ว

    mn yhon?

  • @hirutegebreselase5569
    @hirutegebreselase5569 3 ปีที่แล้ว

    I hope the PM isn't not play with Amhara blod.

  • @mulubrhanmatewos6976
    @mulubrhanmatewos6976 3 ปีที่แล้ว

    የምን ሽምግልና ነው ደሞ

  • @nobely9005
    @nobely9005 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopia never ever negotiated territories group !

  • @powtoon266
    @powtoon266 3 ปีที่แล้ว

    አይ ሳልቫኪር በህውሀቶች አትምጣብን አብቹ ደግሞ ኢሄን አያደርገውም ደቡብ ሱዳን እዚህ ጋር ይቁም

  • @mhmaedhsaen7154
    @mhmaedhsaen7154 3 ปีที่แล้ว +2

    አሸባሪ ተብሎ ድርድር ብሎ ነገር የለም

  • @anshatube
    @anshatube 3 ปีที่แล้ว

    የውሎ ህዝብ ማለቅ የለበትም ንፁህ በግፍ እይለቆ ሰለሆ ጀንታው ከውሎ ምዲር ይውጣና ይድርደር ምክንያቱም ጋና ለአባይ ስልጣን ሴባል ንፁህን የአማራ ህዝብ ማለቅ ይለበትም በተለይ ውሎ እይለቅ ነው ንፁህን በግፎ እይለቅ ነው

  • @fechigodalikto6144
    @fechigodalikto6144 3 ปีที่แล้ว

    ስለሽ በቀለ ወደ ቦተው ብመለስ መስኖነ እነርጅ ይመለስ።

  • @ሀገሬእወድሻለሁ-ጠ9አ
    @ሀገሬእወድሻለሁ-ጠ9አ 3 ปีที่แล้ว

    መደራደሩ ምን የሚሉት ነዉ አሁን የአማራዉን ድሀ ህብረተሰብ ለመግደልና ቁጥሩን ለመቀነስ ነበር እንደ ጠቡ ምን አይነት ድራማ ነዉ ለምን ህዝብ ሳያልቅ ንብረት ሳይወዷም አልሆነም እርቁ ካልቀረ ድሀዉ ገበሬ አመድ ላይ ተኝቶ እርቅ ማለት ይገርማሌ