ማደግ የምንፈልገው ወደትናንት ነው // ኢትዮጵያ የምሥጢር ጓዳ ናት እንካችሁ እወቋት / በመምህር ገብረመድኅን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @Fekadu-lz6pi
    @Fekadu-lz6pi 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ቤቤቱ ያጽናልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ‼️
    እባካችሁ ልለምናችሁ መምህራችንን በቅርብ የምታገኙ ትምህርቶቻቸውን አድርሱን እኔ እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ ተምሪያለሁ እናም ተጠልቆ የማያልቅ እውቀት ያላቸው ናቸው እደነዚህ ያሉ አባቶችን የተለያዩ ጉባኤዎችን በመዘርጋት ልንጠቀምባቸው ያስፈልጋል ።

  • @Mengistu337
    @Mengistu337 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @hggff9535
    @hggff9535 ปีที่แล้ว

    ቃለ ኅይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 ปีที่แล้ว +9

    ጉባኤ ቤቶቻችንን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ያቆይልን ::

  • @getaneh-c1z
    @getaneh-c1z ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ።

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l 2 หลายเดือนก่อน

    እውቀት ይህ ነው የኔታ ። ከተማሩ አይቀር እንደ ዚህ ነው የኔታ ገብረ መድን

  • @ሰውከንቱ-ጨ4ዸ
    @ሰውከንቱ-ጨ4ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎት የሰማልን።ጉባኤውን ያስፍልን።ዮሐንስ አፈወርቅ ዳግም ተነስቷልና ምዕመናንም ሰምተን ለመጠቀም ያብቃን!።

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
    ሊቃውንቱን ከቤተክርስቲያን አንጣቸው

  • @ንማጀ
    @ንማጀ ปีที่แล้ว

    መምህሮቻችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Tነኝየወንድሟእህት
    @Tነኝየወንድሟእህት 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹሁ ይብዛልን አባቶቼ💐የህይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜና በጤና ይስጥልን የኔታ💝💐

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj ปีที่แล้ว

    ተመሰገን ሊቃዉንት አባቶቻችን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን እንቁዎች አባቶቻችን ጠንክሩልን በረቱልን በእውነት ። የተዋህዶ ልጆች የት ነን እባካቹሁ ይህን ፔጅ እናሳድገው የተዋህዶ እንቁዎች ሊቃዎንቶች ናቸው የት ነሽ የት ነህ የት ነን የተዋህዶ ልጆችወገኖቼ ሆይ እባካቹሁን 😭😭

  • @ቤተልሔምእኅተማርያም
    @ቤተልሔምእኅተማርያም 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛዎለት እንዲያው ይሄንን የመሰለ ድንቅ ትምሕርት ተሰምቶ የማይጠገብ ።እባካችሁ ሌላ ቦታ የሰው አድናቂ ተምንሆን።ይሄንን ትምሕርት እንስማ

  • @ቃልየአርሴማልጅነኝተመስገ
    @ቃልየአርሴማልጅነኝተመስገ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን በእውነት

  • @ተመስገን-ለ9ኸ
    @ተመስገን-ለ9ኸ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂይወትንያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልንአሜን፫

  • @bekalukassahun5949
    @bekalukassahun5949 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ዋጋዎትን ይክፈልልን!

  • @HaimanotChanie
    @HaimanotChanie 2 ปีที่แล้ว +1

    qale hiwot yasemaln enque memihirachin

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ልቦናችን ያቅናልን ወደቀደመ ክብራችን ይመልሰን ይመልሰናል🙏🙏🙏

  • @rahelfikadu448
    @rahelfikadu448 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ሕይወት ያሰማልን መንግሥቱ ያውርሰን። መምህር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ። እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ! እኛንም የተግባር ሰዎች ይበለን !👏🥰✝️💒

  • @gonderc885
    @gonderc885 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የንታ🙏

  • @azimeraw2845
    @azimeraw2845 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @bizunashiteshome6535
    @bizunashiteshome6535 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሔይወት ያሠማልን መምህር

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን፫

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ጉባኤ ቤቶችን ያስፍልን ።

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ ግሩም ነው እኔ አድ ደቀ መዛሙርቱ ማስተማር እችላለሁ ትፈቅዱልኛላችሁ ? ያለሁት ሳኡዲ ነው በቅርብ እመለሳለሁ ወደ ኢትዮጵያ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ የምኖረዉ ሸዋ ነው የሚስፈልገዉን ነገር ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል በአካል ባልገኝም በገዘብ እድረዳ

    • @pawulighus2734
      @pawulighus2734 2 ปีที่แล้ว

      መልካም ነው ትቺያለሽ።

  • @kumlgnazene6951
    @kumlgnazene6951 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ይሰጣልን

  • @አድራሻየከመሥቀሉስርነው
    @አድራሻየከመሥቀሉስርነው 2 ปีที่แล้ว

    የኔታ ቃለህወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Tube-up5ij
    @Tube-up5ij 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነቱ ግሩም ነው ።

  • @fitsumzelalem461
    @fitsumzelalem461 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው መምህር

  • @tamiratfentahun3176
    @tamiratfentahun3176 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @tigisttadele3322
    @tigisttadele3322 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @saratilahun2182
    @saratilahun2182 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏

  • @mogesiebiazin71
    @mogesiebiazin71 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sofirita710
    @sofirita710 2 ปีที่แล้ว

    የኔታ በእድሜ በጤና ይጠብቅዎ ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ

  • @Dasesew
    @Dasesew 9 หลายเดือนก่อน

    GOD bless you .

  • @solianabirru3509
    @solianabirru3509 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @molalignassrie2574
    @molalignassrie2574 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher yitebkewot yeneta....Enanten sademit tesfaye yilemelmal....!

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 2 ปีที่แล้ว

    QAIA.HIWOTA.YASAMALAN..ATSABA.DANQA.TAMHARTA.NAWAN🙏🙏♥️🙏👍👌

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንዴት እናግኛችሁ

    • @pawulighus2734
      @pawulighus2734 2 ปีที่แล้ว +1

      በተፈለገው መልኩ ማግኘት ይቻላል ኢሜል አላቸው።

  • @YalewWde
    @YalewWde 10 หลายเดือนก่อน

    MN lebebel

  • @ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ
    @ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ 2 ปีที่แล้ว

    💗😘

  • @ፅናት-ነ9ኀ
    @ፅናት-ነ9ኀ 2 ปีที่แล้ว +5

    ግን ኦርቶዶክሳዊያን የት ናችሁ ይሄ ቻናል ሰብስክራይብ ይሄ ብቻ መሆን አለበት እንደዚህ ድንቅ ትምህርት እና ሚሰጥር እየተላለፈበት ሌላ ቢሆን ሰንት ነበረው እባካችሁ ወገኖቼ ሌላው አይጠቀምንም እንደዚህ አይነቶችን ሚዲያ እንከተል እንጠቀማለን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @abnbhhjk
    @abnbhhjk 7 หลายเดือนก่อน

    እብድ ውሻ

  • @melakneshtariku9995
    @melakneshtariku9995 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን!

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ
    @እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውትን ያሰማልን

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን