ድውይ ነኝና አቤቱ ፈውሰኝ። መዝ 6፥2 የንታ መዝገበ ቃል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024
  • ድውይ ነኝና አቤቱ ፈውሰኝ። መዝ 6፥2 የንታ መዝገበ ቃል#ዶንኪቲውብ #etartmedia #abelbirhanu #abelbirhanu #eotcmk #eotc_tv

ความคิดเห็น • 11

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 7 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫❤❤❤

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 7 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላካችን የድኆች አምላክ እየተባልክ ስትመሰገን ብዙ ጊዜ እሰማ ነበር ዛሬ ግን እኛም አድል ገጥሞን እንደ ሌሎቹ ልጆችህ ሰብስበኀን ቃልህን አሰማኀን እነኝህን የከበሩ መምህራኖችን አምጥተህ የሚጠቅመንን የሚረባንን ደግሞም መውደድህን ነገርከን እውነትም የድኆች አምላክ ነህ ተመስገን።

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያዋርስልን መምህራችን

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistdadi3953
    @tigistdadi3953 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ 🤲
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!
    እግዚአብሔርበችርነቱ ለብርሀነ ትንሳኤ ያድርስን እኛንም እገራችንንም ይማርልን

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም
    @ወለተገብርኤልሰርክአለም 7 หลายเดือนก่อน

    ለመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልነ ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን የተግባር ሰው ታድርገን ቸሪቱ እመ አምላክ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AdebebGashahunegn
    @AdebebGashahunegn 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! የኔታ ገብረመድኅን የት ሄዱ? ጠፍተዋል።

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን