ካስታርድ ማሀለቢያ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 6 หลายเดือนก่อน

    በርቺ የኔ ውድ❤❤🎉🥰

  • @rahimagetahun9154
    @rahimagetahun9154 2 ปีที่แล้ว +1

    እጂሽ ይባረክ ማሬ

  • @ሱሱየበረሃዋእርግብ
    @ሱሱየበረሃዋእርግብ 2 ปีที่แล้ว +2

    እስላም ወአሊኩም ራህመቱላሂ ወበረከቱ እህታችን በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ ማማየ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻቸን ፍትህ ለኢትዮ ህዝብ

  • @አዪመን
    @አዪመን 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል በጣም አሪፍ ነወ ቀጥይበት እሺ

  • @ወለተስእላሴ
    @ወለተስእላሴ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ ፅድት ያለ አቀራረብ

  • @mareetube8348
    @mareetube8348 2 ปีที่แล้ว

    Salam Salam ihete indet nashi wudd enkon basalam maxashi marr wooww baxama arfii hasabii nawu barchii marr egzabeher hagarachinin Salam yargilinii ❤

  • @edelawitgetahun1525
    @edelawitgetahun1525 3 ปีที่แล้ว +1

    mashallah

  • @MASITUBE
    @MASITUBE 2 ปีที่แล้ว

    Salem lechi yihun ehetye enkon Dana metesh Salemish yibza hagerechin salemlergilin batem arif thanks for sharing

  • @mahi-c8v
    @mahi-c8v ปีที่แล้ว

    በርቺ በጣም አሪፍ

  • @HayatAbebechiyimam
    @HayatAbebechiyimam 6 หลายเดือนก่อน

    በርች

  • @ማርታ-ጘ2ዸ
    @ማርታ-ጘ2ዸ 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ደግሞ በጣም ምወደው ምግብ ነው

  • @zer7muss
    @zer7muss 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ

    • @banchitube801
      @banchitube801  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ዉድ

  • @hawabrand
    @hawabrand 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰማቺሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ
    ውድ የሀገሬ ልጆች እካን በሰላም መጣችሁ በያላችሁበት አላ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቺሁ በሲኡዲ ለሚሰቃዩ ወገናቻቺ አላህ ፈረጁን ያቅርብላቸው
    በርቱ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ዋውው ምርጥ ካስተር

  • @muzemil1512
    @muzemil1512 3 ปีที่แล้ว

    Wooow Konjo new wuda enam eseralehu

  • @sameerasameeratube7112
    @sameerasameeratube7112 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ውድገሬ ልጀች በያላቹበት ሰላማቹ
    በተርፈበርቺ

  • @tizitaBelete-fd2tf
    @tizitaBelete-fd2tf ปีที่แล้ว

    በርቺ

  • @hawahaea1672
    @hawahaea1672 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አሌሺ

  • @wedasemaryamzeefrem
    @wedasemaryamzeefrem 4 ปีที่แล้ว +1

    ካስራርድ ማሀለቢያ፣፣፣፣ወቸው ጉድ አለ ጋሽ ጣሰው ሰምቼ እማላውቀው የምግብ የመጠጥ አይነት ታስተዋውቂኛለሽ ግሩም ነው። ይመስለኛል አረብኛ ይመስለኛል።

  • @seadamohammed8496
    @seadamohammed8496 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ😍😘❤

  • @ZulfanYemane
    @ZulfanYemane 8 หลายเดือนก่อน

    Selam wude endet neshi la 10 sew yemihon lktshi ngergi lkun malt new

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 ปีที่แล้ว

    tebarki❤❤❤❤

  • @zebibajemale6984
    @zebibajemale6984 2 ปีที่แล้ว

    Betam konjo new yeserashiw wede le betishi adiss neg betam yamirale berichi! Gn yaligebang netcu ngr mindenew?

    • @banchitube801
      @banchitube801  2 ปีที่แล้ว +1

      ኒሻ ወይም የበቀለ ዱቄት ነዉ

  • @saadadxb8820
    @saadadxb8820 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ
    @ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ደስሚል አሰራርነው የኔቆንጆ ዋውውውውበለሞያነሺ

  • @tesfayeawulachew3321
    @tesfayeawulachew3321 3 ปีที่แล้ว

    best work

  • @EkramMohammed-p4b
    @EkramMohammed-p4b 7 หลายเดือนก่อน

    ሀሊብ ኒዶ ሲሆን ስትን ማንኪያ ልጠቀም

  • @mashatube8458
    @mashatube8458 2 ปีที่แล้ว

    Gobez berchi eht andi sni skuar yetetekemshiwu leandi kubaya wetet new melshilgni

    • @banchitube801
      @banchitube801  2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/3uoqxg_EMXw/w-d-xo.html
      ይህንን አሰራር እይ ዉዴ

  • @tatizedzewde6061
    @tatizedzewde6061 3 ปีที่แล้ว

    yigermal konjo sira nw

  • @yeshiaynalem923
    @yeshiaynalem923 3 ปีที่แล้ว

    Wuda betaaam yamral berchilign

  • @dreamviewer2135
    @dreamviewer2135 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘፈራን ና ሟየት ወርድ አይገባበትም ወይ

    • @banchitube801
      @banchitube801  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ውዴ ዘፈራን አይደረግም ሟያት ወርድ ወይም የሙዙ ከሁለት አንዱ ካለ መጠቀም ትችያለሽ ግን በጥልም የሚያጣፍጥልሽ የሙዙን ስትጠቀሚ ነው

  • @sucablettfoo7978
    @sucablettfoo7978 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለሁ፣በደብ፣አስርድተሽናል፣ውዴ፣የሻይ፣ካስተር፣አሳይን፣ደሙ

  • @tsegishtech5610
    @tsegishtech5610 3 ปีที่แล้ว

    Tru

  • @ኢሙዬቱብ
    @ኢሙዬቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    በሀሊብ ፖውደር ስንት ልጨምር

    • @banchitube801
      @banchitube801  3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/N3gjuboEOjc/w-d-xo.html
      ከመጀመሪያዉ ሳይድ በሊንኩ ገብተሽ እይ ዉዴ

  • @selamlehulachn8584
    @selamlehulachn8584 2 ปีที่แล้ว

    wwwwww batem amesgenlew yemeffalego neber

  • @ShagaShaga-kn4fr
    @ShagaShaga-kn4fr 2 ปีที่แล้ว

    አመሥግናለሁ

  • @genet9780
    @genet9780 2 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ

  • @hdjddjddb630
    @hdjddjddb630 ปีที่แล้ว

    እሸ ሰኳረ ለአድ ግላስ ወተት 1 የሾረባ ሚኪ ይበቃል

  • @asefabelaye2116
    @asefabelaye2116 3 ปีที่แล้ว

    wedifit ke banchi kitchen

  • @semiraseid8879
    @semiraseid8879 2 ปีที่แล้ว

    ፊሪጅ ውስጥ ይገባል ወይ?

    • @semiraseid8879
      @semiraseid8879 2 ปีที่แล้ว

      ቶሎ መልሺልኝ እማ

    • @banchitube801
      @banchitube801  2 ปีที่แล้ว

      አዎ ዉዴ ማቀዝቀዛ ዉስጥ

    • @semiraseid8879
      @semiraseid8879 2 ปีที่แล้ว

      @@banchitube801 አመሰግናለሁ የኔ ልዩ

  • @mary-cx9zu
    @mary-cx9zu 2 หลายเดือนก่อน

    አነጋገርሽግራየገባነው ቅድመተከተሉን አድርገሽአውሪ

    • @banchitube801
      @banchitube801  2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/TReQVG5U9w0/w-d-xo.html ይህንን ተመልከቺዉ ዉዴ

  • @betyyyenta5864
    @betyyyenta5864 ปีที่แล้ว

    ሥኳር አይጨመርም

    • @banchitube801
      @banchitube801  ปีที่แล้ว

      ይጨመራል ዉዴ

    • @madinamadina1065
      @madinamadina1065 ปีที่แล้ว

      ​@@banchitube801 መቸጨመርሽሥኮርመልሽ

  • @rahimagetahun9154
    @rahimagetahun9154 2 ปีที่แล้ว

    እጂሽ ይባረክ ማሬ