ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Best new Ethiopian azmari masinko - 3 አዝማሪ ማሲንቆ 2012 ዓ.ም በትዝታ ጭልጥ አርጎ የሚያሰጥም tizita music 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ค. 2020
  • #አዝማሪ #ማሲንቆ #Ethiopian_masinko #ትዝታ #tizita #new #best #Ethiopia #2020 #hope #zehabesha_official
    Roha Tube delivers up-to-the-minute information on the latest Ethiopian News, Movies, Musics and all entertainment headlines. Subscribe to our channel and be the first to know when we break the first news.
    This youtube content is subject to change at anytime without notice and may not necessarily be up-to-date or accurate at the time you view it.
    Arts Tv World , Zehabesha, Ethiomedia, Dire Tube, Abby Media, BBN Radio , ESAT, Hiber Radio, Zemen TV, Admas Radio, Arada Movies , ECADF, sodere tv, Official Teddy Afro

ความคิดเห็น • 73

  • @user-ly7ok1il5e
    @user-ly7ok1il5e 12 วันที่ผ่านมา

    ትለያለህ❤❤

  • @user-gl3mw4yk2z
    @user-gl3mw4yk2z หลายเดือนก่อน

    አይይይይይ ትዝታዬ 😭😭

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 4 ปีที่แล้ว +5

    አዝማሪይ ውስጤ ነው !!!

  • @User-Michael12
    @User-Michael12 ปีที่แล้ว +2

    ይቻለዋል ገብሬ ከየት ተገኘ
    በሰሜን ሽዋ ዞን መንዝ ማማ ወረዳ ጣርማ ቀበሌ ተወላጅ ነዉ።
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @mydubai8114
    @mydubai8114 4 ปีที่แล้ว +2

    የውነት ደስ ይላል ያልከው ሁሉ በኔ ላይ ደርሶብኛል 😭😭😭

  • @user-lz3lj8kq3p
    @user-lz3lj8kq3p 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይይይ አገሬጥሎብኝ አዝማሬ እወዳለሁ ሠላምህ ይብዛልን

  • @haidarcell4237
    @haidarcell4237 หลายเดือนก่อน

    አደኛ

  • @user-gl3mw4yk2z
    @user-gl3mw4yk2z หลายเดือนก่อน

    ሐገራችን ጠራው 😭 አይይይ ግድም

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 หลายเดือนก่อน

    የኔዉ❤❤❤❤

  • @ahmedyimam2027
    @ahmedyimam2027 3 ปีที่แล้ว +4

    Every single word you used happened in my life. Especially with my own family and friends. I listened more than fifty times. It makes me cry. I miss my dearly rural life in my lovely country Ethiopia.

    • @shikurdemessie1843
      @shikurdemessie1843 ปีที่แล้ว

      Bro, please be strong, every thing what happened in our life kept as a lesson or unforgettable reminiscence.

  • @hdhdhxjdbf41
    @hdhdhxjdbf41 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይይይ ልኑርበት እባካችሁ ክፋኝ አሁንስ ውይአገሬ መቼነው የምገባው እራቀብኝ

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 4 ปีที่แล้ว +5

    አሪፍ ነው ገጠር ውስጤ አቤት የተፈጥሮ ሲያምር ባላገሩ 👍❤❤❤❤❤

  • @shambelarege1455
    @shambelarege1455 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል አስተማሪ የትዝታ ማሲንቆ ጨዋታ ነዉ ጋሻዉ አባቴ እወደሀለሁ ተባረክ ደስስስስስስስስ ይላል

  • @zahramohammed755
    @zahramohammed755 4 ปีที่แล้ว +2

    የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ግን አሁን በስደት ላይ ነኝ አገሬ የምገባበትን ቀን እየናፈኩ አለሁ እዳለሁ

  • @dxb8064
    @dxb8064 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ትዝታ እናት ሀገሬ አለሜ አይአልቻልኩም

  • @almzaslfe1730
    @almzaslfe1730 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ግጥም በእውነት ለገጠር ተዋላጅ ለሆነው በእውነት በጣም ያስለቅሳል

  • @user-wc4xz3sw9f
    @user-wc4xz3sw9f 2 หลายเดือนก่อน

    አፍፍፍእኔጥሎብኝማሲቆዋሽንትስሰማአልቅሽአልቅሽይለኛል

  • @yekoyesewadane3800
    @yekoyesewadane3800 4 ปีที่แล้ว +2

    የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ግን አሁን በስደት ላይ ነኝ አገሬ የምገባበትን ቀን እየናፈኩ አለሁ እwዳለሁ

  • @Tubecawatatube
    @Tubecawatatube 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል አዝማሪ ውስጤ ነው

  • @goldcell5951
    @goldcell5951 4 ปีที่แล้ว +2

    አይይይይይይይይ።አገሬትዝ።አለኛመቸየሁን።አገሬየምገባው።አይሰደት።ልቤን።ቀሰቀሰው።እንካንደህነመጣቸሁ።ይመቸህውንደሜ።አሬፈነው❤❤❤❤❤

  • @UmarAbobo
    @UmarAbobo หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @aseraser610
    @aseraser610 4 ปีที่แล้ว +1

    ውስጤ ነው ይህስውከዘበኑጋርሲሄድ

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 หลายเดือนก่อน

    ኑር

  • @user-rd5xj8zv2f
    @user-rd5xj8zv2f 4 ปีที่แล้ว +3

    አይ ትዝታ 😢💔😔

  • @hawwahawwa9008
    @hawwahawwa9008 4 ปีที่แล้ว +3

    ልኑርበትስ ያሀገሬ ናፍቆኛል ሆድ ብሶኛል ዝምምምም በሉኝ ከፍቶኛል ከሀገሬ ወደሰት ሳመራ 14 አመቴ አሁን 22 አመቴ አይ ልጅነቴ በሰደት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @seyidseyid6334
      @seyidseyid6334 4 ปีที่แล้ว

      በስምት አመትሺ ነዉ የተሰደድሺዉ

    • @user-hx5tx5me1g
      @user-hx5tx5me1g 4 ปีที่แล้ว

      አረ ሄጂ እህት ላይሞላ ነገር መሄድ ይሻላል

    • @hawwahawwa9008
      @hawwahawwa9008 4 ปีที่แล้ว

      @@seyidseyid6334 😂😂😂,14 አመቴ ነው

    • @hawwahawwa9008
      @hawwahawwa9008 4 ปีที่แล้ว

      @@user-hx5tx5me1g ኮሮና አገደን ማማ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን ማሚ አኔም በ17 አመቴ ነዉ የመጣሁት አሁን 26 አመቴ

  • @user-wh6oj9qp1s
    @user-wh6oj9qp1s 4 ปีที่แล้ว +2

    አይይይይይይይይይ
    አገሬ አገሬ

  • @wayumuleta2232
    @wayumuleta2232 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ደስ ይላን

  • @user-tu2xn2gt8x
    @user-tu2xn2gt8x 11 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉

  • @belaybelay7754
    @belaybelay7754 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል በስመተኛዉ ሽ አታብዙ ጓድኛ

  • @sofyia9259
    @sofyia9259 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን ሥሠማ አልቅሽ ይለኛል

  • @abushabshe5648
    @abushabshe5648 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ

  • @goldcell5951
    @goldcell5951 4 ปีที่แล้ว +2

    ገጠረ።በመውለዴ።እኩራለሁ።ግን።አሁንያለሁሰደትለይነው።ዝታ።ልቤን።አባባው።❤❤❤❤

  • @dawitethio2897
    @dawitethio2897 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው በሬዎቹ

  • @user-mf5fz5tk4z
    @user-mf5fz5tk4z 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰወቹ አልቀዋል ይላል እዴ እኛ ምን ልታረገን ነው አድ ሽማግሌ የሞተ እደሁ ሰዎቹ እንኳን ትላለክ እዴ ሰገጤ ትሞክረኛለክ እመጣለሁ ጠብቀይ እዛው

  • @weldeBelayneh-tu5wh
    @weldeBelayneh-tu5wh 9 หลายเดือนก่อน

    አሜዚግ

  • @whsfaf2871
    @whsfaf2871 4 ปีที่แล้ว +1

    አይይ

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 ปีที่แล้ว +1

    Ewunet new sew tefetal

  • @user-yk9nw3yw9w
    @user-yk9nw3yw9w 3 ปีที่แล้ว

    እይይይይይይአጎቴንአስታወስከኚ

  • @emamemam3393
    @emamemam3393 4 ปีที่แล้ว

    ከላካችሁ ደህና ሙዚቃ ላኩ አለዛ ተዉት

  • @abyssiniamedia7701
    @abyssiniamedia7701 4 ปีที่แล้ว +5

    ያዝ እንግዲህ
    ተቀበል
    ኧረረረረረረረ ጎራው ኧረ ጎራው
    ሚስቱን ገደላት በመቀርቀሪያው በል..

  • @dxb8064
    @dxb8064 4 ปีที่แล้ว

    ወይይይ አጀቴ ተላወስ 😰😰😰

  • @musaahamad4138
    @musaahamad4138 4 ปีที่แล้ว

    መገን ጋሻዉ። ሀያትህ። እረዘም ይበል

  • @bereketfekadie7981
    @bereketfekadie7981 4 ปีที่แล้ว

    yet akababie new

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 4 ปีที่แล้ว +1

    💋💋💋💋💋💋💓💓💓💓

  • @islamyoutube592
    @islamyoutube592 ปีที่แล้ว

    ቦታው ጊባ ነው እደ

  • @malkammalkam5282
    @malkammalkam5282 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤😘😘🇪🇹

  • @sbeihjoseph4501
    @sbeihjoseph4501 4 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤👍

    • @zainabalo4267
      @zainabalo4267 4 ปีที่แล้ว

      💚💛❤️👍👍👍

  • @shambelbelayneh4033
    @shambelbelayneh4033 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 4 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤💌💌💌💘💘

  • @sbeihjoseph4501
    @sbeihjoseph4501 4 ปีที่แล้ว

    waw

  • @gannatganath2570
    @gannatganath2570 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @netsanetabate2773
    @netsanetabate2773 3 ปีที่แล้ว

    ዎው

  • @askanwar9630
    @askanwar9630 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክ

  • @bayumengesha767
    @bayumengesha767 4 ปีที่แล้ว

    Waw

  • @alammohamad2579
    @alammohamad2579 4 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-zz6so7cy6r
    @user-zz6so7cy6r 11 หลายเดือนก่อน

    አይ ግጥም ትዝታ ቀስቃሺ ነው