“.... እሱነው ጭንቀት የሆነብኝ” ተዋናይት ንግስት ፍቅሬ | Nigist Fikre | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 898

  • @የወርዲቆንጆ
    @የወርዲቆንጆ 4 ปีที่แล้ว +174

    ሰይፉ ስለመደፈርም ሆነ ስለ ግብረ ሶዶማዊያን በደንብ ለህዝብ እንዲያስተምር መምህር ደረጀ ነጋሽን ጋብዝልን በማርያም በእናትህ

    • @ericbank5553
      @ericbank5553 4 ปีที่แล้ว

      seyfu memeher derejayn dabezeien

    • @selamawitgeremew5328
      @selamawitgeremew5328 4 ปีที่แล้ว +2

      አዎ በጣም እንፈልጋለን
      ግን ሁላችንም የሳቸውን ኢንተርቪው በየ ፌስ ቡኩ ታግ እና ሼር በማድረግ ሁሉም ሰው ግንዛቤ እንዲኖረው ማድረግ እንችላለን።

    • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
      @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 ปีที่แล้ว +2

      ነበረ መቸ የሚጠቅም የሚያመጡትን መቸ ይሳካላቸዋል ይህ ቢሆንማ ሲጀመር መቸ ሰሙት መምህር ደረጀ ነጋሽን

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 4 ปีที่แล้ว

      እረ ጋበዘልሽ እንዴ ሞኝ ገና ምንም አላወቅሽም ሚስጥሩን ምስኪን

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 4 ปีที่แล้ว

      @@ericbank5553 ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉth-cam.com/video/-Es-Err8YuM/w-d-xo.html

  • @selamawitgeremew5328
    @selamawitgeremew5328 4 ปีที่แล้ว +1

    ንግስትዬ በመጨረሻ ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍሽው። እድሜያቸውን፣ ሒወታቸውን ለልጆቻቸው ሰተው የኖሩ፣ አባት መጠሪያው የሚያንስባቸው ትልቅ ቦታ ያላቸው አባቶችን ስምና ክብር የሚያሳንስ ስለሆነ ነው። ግን ቢሆንም ይሄ ነገር ፈንድቶ ወቶ ጥሩዎች አባት መጥፎዎቹን መንጥረው ያውጡልን።
    መደፈር የሴት ልጅ ብቻ ሳይሆን ለጆሮ በሚቀፍ ሁኔታ የወንዶችም ሆኖል። ወንድ ውንዶችንም ሴቶችንም እያበላሹ ነው፣ በተመሳሳይ ሁኔታ ሴቶችም ሴት ህፃናትን እና ሴቶችን እየደፈሩ እና እያበላሹ ነው። ስለ ኢትዮጵያ ዝምአንልም።
    ሰይፉ እባክህ በአሁን ሰዓት ለህዝቡ የሚጠቅመውን ነገር አቅርብ እኛ የሰው ልደትና የህይወት ታሪክ ሰልችቶናል ያለህበትን ቦታና ተሰሚነት ተጠቅመህ ትልቅ ለውጥ እንዲመጣ አድርግ። ሳቅና ጨዋታውን እንደርስበታለን አሁን እኛ ትታመናል። ቀጣይ የክብር እንግዳህ መሆን ያለበት" መምህር ደረጄ ነጋሽ (ዘወይንዬ)" ነው ።እባክህ!

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 4 ปีที่แล้ว +26

    I am 29 years old I am never been alone God is with me all the time

    • @meleketmedia-5596
      @meleketmedia-5596 4 ปีที่แล้ว

      እስከዘለዓለም የሚረዳንና የሚሸከመን እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን።

  • @የወሎልጅ-ቘ9ረ
    @የወሎልጅ-ቘ9ረ 4 ปีที่แล้ว +63

    እኔ የምለው እነዝህ የሚደፍሩ ሰወች ቢገደሎ በጣም ጥሩ ነበር

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 4 ปีที่แล้ว +240

    ሰይፍሻ ተዋናይት እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን እድልን እስኪ እንደኔ የሚወዳት👍ይግጨኝ😉

    • @sahibashikuroali6619
      @sahibashikuroali6619 4 ปีที่แล้ว

      ናንሲ እንደመር

    • @yy-ut3dh
      @yy-ut3dh 4 ปีที่แล้ว

      አንቺን ነው የወደድኩሽ እና ላንቺ ገጭቼሻለሁ

    • @fayezayantaleiije4426
      @fayezayantaleiije4426 4 ปีที่แล้ว

      Seifu Edelawarken Akerbeline 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰😘😘😘

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 4 ปีที่แล้ว

      እርፍ ትርካ ለመስማት ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ
      th-cam.com/video/-Es-Err8YuM/w-d-xo.html

    • @helenethiopia
      @helenethiopia 4 ปีที่แล้ว

      @@sahibashikuroali6619 ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉth-cam.com/video/-Es-Err8YuM/w-d-xo.html

  • @ayehutgashaw8953
    @ayehutgashaw8953 4 ปีที่แล้ว +106

    በል ሴፉዬ በዚህ አጋጣሚ መምህር ደረጀን ዘ ወይንዬን አቅርብልን እሳቸው ከአስር አመት በፊት ነው ዝም አንልም ሲሉ የኖሩት በናትህ ሴፉ አቆርብልን

    • @ምህረትየተዋህዶልጅ
      @ምህረትየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

      ማነህ/ሽ የባረክ የእውነት በቃ እውነት ነው ለአመታት ግብረ ሲዶም እንቃወማለን ስለ ኡትዮጲያ ብዙ ዋጋ ከፍሎበታል ይቅረብ ሰይፋ ሁላ የዋዛ ፈዛዛ ባየያረገው መልካም ነው

    • @የፂዮን
      @የፂዮን 4 ปีที่แล้ว +1

      ወንድሜ እኔም ሁሌ ማስበው ነገር ነው ግን ኣያደርገውማ ብዙ ሺ ምክንያቶች መደርደር እንችላለን........ ኣሁን ግን ትንሽ ክፍተት ስላለ ሊያቀርበው ጥሩ ነበር

    • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
      @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ለመናገር ኮሜንት ዛሬ አስደሰተኝ መምህራችን እድቀርብ ሰለምትናገሩ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 ปีที่แล้ว +13

    ንግስትየ ስወድሽ አይዞሽ ማማየ ይናፍቀኛል አለች እውነት ነው ምንም አይሖንም ጠርቶ የማይጠግባት ድንግል ማርያም ትጠብቀዋለች ይሕ ቀን አልፎ ትገናኛላችሁ

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 4 ปีที่แล้ว +16

    ንግሰት ፍቅሬ አድናቂሸ ነኝ የኔ ውድ
    ሰይፍሻ ምናለ ከፂምህ ለራሰ ፀጉርህ ትንሸ ባካፍልህ ለማንኛውም ያምረብሀል.....

    • @yewalolij3604
      @yewalolij3604 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክ

  • @emufamely5167
    @emufamely5167 4 ปีที่แล้ว +2

    ስይፍ ሁልጊዜ የምታቀርበው አርቲስት እና በሃብት ተዋቂ ሰዋቸን ብቻ ነው አንድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ እስካሁን አላየህም ብዬ አላምንም በሬክስ ሀበሻዊ የሚባል የዩቱቢ ብር ላይ የሚሰራ የስደተኞች ወድም አለ እና እባክህን አቅርበህ እንድታናግረው የሁሉም ድምፅ ነው አቅርበህ የሱን ጀግንነት ባንተ ሚዲያ እንዲቀርብ እፈልጋለሁ የምፈልገው እኔ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ፈቃደኛ የሆኑ ብዙ አሉ እንደምታቀርበው ተስፋ አለን የስንት ሰው እንባ አባሽ ጀግና ልጅ ነው

  • @ማህተሜነሽማርያም
    @ማህተሜነሽማርያም 4 ปีที่แล้ว +51

    #ወረኛ የፈለገውን ያወራ #ይበል ውዴ❤❤❤
    #ጥሎብኝ አብዮትንም #አንቺንም ስወዳችሁ❤
    #እግዚአብሔር ፍቅረ ሰላሙን #ያብዛላችሁ❤❤

  • @sanilovesanilove4117
    @sanilovesanilove4117 4 ปีที่แล้ว +22

    ንግሥትዬ ሥወድሽ እኮ የኔ ውብ ሠይፉዬ ውሥጤ ነሕ የኔ መላጣ 💛💛💛❤❤👌
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @እግዚኦማህረነክርስቶስእመ
    @እግዚኦማህረነክርስቶስእመ 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ቆንጆልጅ ነሽ እረጋ ያለች እግዚአብሔር በትዳርሽ ተደስተሽ እምትኖሪ ሁኒ አቢወት በጣም ጥሩልጅ ነው ወልዳችሁ ሳሙ

  • @ስላምአየን
    @ስላምአየን 4 ปีที่แล้ว +89

    ንግስቲ .#ደርባባና #እዩኝ እዩኝ የማትል #አርቲስት ናት አድናቂሽ ነኝ🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @Ethiopiatax
    @Ethiopiatax 4 ปีที่แล้ว +9

    ታዋቂ ሰዎች እንደዚህ ማህበራዊ ነገሮች ላይ ድምፅ ሲያሰሙ ደስ ይላል።
    👉የተሰጣቸውን #ማነብነብ(መተወን) ብቻ ሲሆን ይደብራል።በርቱ💪💪 እናመሰግናለን ከጎናቸው እንሁን

  • @ayelekbetteseo6010
    @ayelekbetteseo6010 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እር ሰይፉ ምን አይነት ህግ ነው ያለ በኢትዮጵያ እር ዘግናኝ ነው እኔ ብዙም አላቅም አገሬን ሰለቅ ምሰማው እውነት ከሆነ ያሳዝናል

  • @ፎዚየሪሀምእናት
    @ፎዚየሪሀምእናት 4 ปีที่แล้ว +28

    እኔም አባቴ የእናትንም የአባትንም ቦታ ሸፍኖ ነው ያሳደገኝ ልጅ ሆኜ ልብሴን አጥቦ ፀጉሬን አበጥሮ ተንከባክቦ ነው ያሳደገኝ ብዙ መልካም አባቶች አሉ

    • @saada4895
      @saada4895 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔም አባት እንደዛው ነው እስከ ሰባተኛ ክፍል ፀጉሬን እሱው ነበር የሚያጥበኝ እንደናትም ነው አባቴ ሁሌም ይኑርልኝ

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 ปีที่แล้ว

      እሱማ በጣም መልካም አባቶች ሙልተዋል

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 ปีที่แล้ว +1

      ለአባቶቻችን እረጂም እድሜ ጥሮው አሩገው ላሳደጉን ተቸግርው ላሳደጉን

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 4 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው በጣም እንደ እናት የሚሆን አባት አለ አባቴ ነፍስህን ይማረው 😭😭😭💔

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 ปีที่แล้ว +26

    የንግስት አድናቂዎች 👍

  • @fafeyutubfafeyutub4026
    @fafeyutubfafeyutub4026 4 ปีที่แล้ว +179

    እኔ የምለዉ አባት ልጁን ከደፈረ ወላሂ እቃዉን መቆረጥ አለበት ተሰቃይቶ እድሞት

    • @wewee8660
      @wewee8660 4 ปีที่แล้ว +1

      በሱ አይጨከንም

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 4 ปีที่แล้ว +6

      እዉንት ነዉ እስማማለሁ

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 ปีที่แล้ว

      @@wewee8660 subscribe enderarge konjo

    • @Sam-ct9kv
      @Sam-ct9kv 4 ปีที่แล้ว +1

      Tekllll

    • @Sam-ct9kv
      @Sam-ct9kv 4 ปีที่แล้ว

      @@wewee8660 mn malet new besu aychekenm😡

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
    @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ንግስትዬ የኔ ውብ በጣም ነው የምወድሽ አብሶ ማተብሽ ከአንገትሽ ለይተሽው ስለማታውቃ ይበልጥ አከብርሻለሁ እግዚአብሔር ያክብርሽ
    ሰፍሻ እባክህ *#ደረጀ** ***#ዘወይን* አቅርብልን የዘመናችን ዕንቁ ነው

  • @ethiofocusmedia7854
    @ethiofocusmedia7854 4 ปีที่แล้ว +4

    በስደት አለም ላይ ላላችሁ ፈጣር ለሀገር በሰላም ያብቃችሁ🙏
    ዝናቡን አድርጎት እግዜር ሳኒታይዘር:
    ኮሮናን ያጥፋልን ከኢትዮጵያ ምድር።

  • @አብላካትለኔሲል
    @አብላካትለኔሲል 4 ปีที่แล้ว +69

    እግዜር ዝናቡን አድርጎት ሳኒታይዘር
    ኮሮናን ያጥፋልን ከኢትዮጵያ ምድር

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 4 ปีที่แล้ว +12

    ዝም አልልም ብሎ ዝም ማለት ሳይሆን መንግሰት በህገመንግቱ የደፈረ መግደል የሚል መሰፈር አለበት ወንጀሉን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት

  • @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ
    @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ 4 ปีที่แล้ว

    _የሶራን ፊልም በጣም ነዉ የምወደዉም የሚያሳዝነኝ ፍልሙን ተከራይቸ አይቸዋለሁ በጣም ትልቅ ትምህርትነዉ_

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 4 ปีที่แล้ว

    ዉይ አንቺ ልጅ ሥወድሽ የሆነ ገራገር ትመሥሊኛለሽ ድምፅሽም ደሥ ይለኛል ሠላምሽ ይብዛ

  • @Amenkeneni21
    @Amenkeneni21 4 ปีที่แล้ว +30

    ሞትማ ቅጣት አይደለም ሊሆንም አይችልም አንድና አንድ "ሸቀጣቸውን መቁረጥ" ብቻ ነው መፍትሄው።

  • @አለውያነኝየናቴናፋቂአለው
    @አለውያነኝየናቴናፋቂአለው 4 ปีที่แล้ว +1

    ንግስትዬ በዚሁ አጋጣሚ በጣም ነው የምወድሽ

  • @titiyeadalij8066
    @titiyeadalij8066 4 ปีที่แล้ว +28

    ንግስቲ የኔ ሴት❤
    ሴፉሻ ፂም ያምርብካል😍

  • @misgetsmeneh900
    @misgetsmeneh900 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፍሻ እባክህ ይችን አድርስልኝ።
    ብዙዎቹ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ስለሚሰሩት ነገር ምናለ ቢያነቡ። በዚህ በረቀቀ ዘመን ሰው እንዴት 5 ደቂቃ እንኳን ወስዶ ጎግል አያደርግም?
    ጀኔራላይዝድ አንጃይተር ዲዝኦርደር😔😔
    የራስሽን ገፀ ባህርይ እንዴት የበሽታውን ስም መጥራት ያቅትሻል? ማንበብም ማማከርም አትወዱም ለዛ ነው። Generalized Anxiety Disorder ነው ሚባለው። ለምን ስሙን በትክክል አልጠራሽውም ሳይሆን ፊልሙን እንደመስራትሽ መጠን ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ያልተነካውን የብዙ ሰዎች ችግር የሆነውን Mental Health ጉዳይ Advocate ለማድረግ እድል አግኝተሽ ነበር። ግን አንቺ ብቻ ሳትሆኝ ሌሎችም ስለሚሰሩት ነገር አለማወቅ ብቻ ሳይሆን ለማወቅም ፍላጎት የላቸውም።
    ይሄ እጅግ እየተለመደ አሳፋሪ መሆን ጀምሯል። ባለፈው "Dilated Cardiomyopathy" ለማለት ዲያላይሲስ ካርዲዮማዮታቲ ሲባል ሰማን። አጠራሩን ለምን ተሳሳቱ ሳይሆን አርቲስት ማለት ስለነዚህ በሽታዎች አውቆ በዛውም ለማህበረሰቡ ማስተማር ሲገባው ስለሚሰራው ነገር አለማወቅ ግን አሳፋሪ ነው። መስተካከል ያለበት ሁሉም ሊያስብበት የሚገባ ነገር ነው።

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 ปีที่แล้ว +241

    ስይፉ .....ተው ግን እድለወርቅ ጣሰውን ጋብዝልን ?

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 4 ปีที่แล้ว +4

      👍👍👍👍👍

    • @seyahabeshatube854
      @seyahabeshatube854 4 ปีที่แล้ว +8

      እድለ ወርቅና ሳያት ዴምሴ ጋር ሰይፍ ፀብ ነው መሰል ሁለቱም ፈርጦች ናቼው ብዙ ግዜ ከተለያዬ ሰው እንዳቀርባቼው ቢጠየቅም እሱ ግን አሻፈረኝ ብሏል

    • @Tube-rt1zg
      @Tube-rt1zg 4 ปีที่แล้ว +1

      ይሄም የኔ ጥያቄ ነው👍👍

    • @የስደትስቄእመቤቴማርያም
      @የስደትስቄእመቤቴማርያም 4 ปีที่แล้ว +4

      የእኔም ጥያቄ ነዉ ግን አፍ ያለሽ ያግባሽ …………… እድለወርቅ አትቅለበለብ ሞያ በልብ ናት 👌👌👌👌

    • @حياةاثيوبيا-ل3خ
      @حياةاثيوبيا-ل3خ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@seyahabeshatube854 አዎ ቁም ነገር አስመሰለበት እኔ ራሱ ስት ግዜ ጠየኩት ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ

  • @የኤማሁስመንገደኛ
    @የኤማሁስመንገደኛ 4 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ መምህር ደረጀ ነጋሽ አቅርብልን ሴፈ እባክ ሰግብርሶዶም እሱ ብቻ ነው ሚጮኽልን እባክህ የህዝብ አቤቱታ ያቅርብልን ሀገራችን ወደዴት እየሄደች እንደሆነ እንጃ

  • @consciencecrown1243
    @consciencecrown1243 4 ปีที่แล้ว +1

    ንግስት በጣም የምወድሽ ምርጥ ሴት ምርጥ አሰራር አቦ ይመችሽ

  • @አለውያነኝየናቴናፋቂአለው
    @አለውያነኝየናቴናፋቂአለው 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ግን ለንደነዚህ አይነት አባቶች ሳይሞቱ ገና በነፍሳቸው በሳት ማቃጠል ነበር ከዛ በዛው እየተቃጠሉ ነፍሳቸው ይውጣ በእውነት እኔ ብሆን ለማቃጠል ዝግጁ ነኝ

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 ปีที่แล้ว +29

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    ልብ ብለው ያንብቡት
    ✍ባንዲት ትንሽ መንደር ቤት ለቤት እየተዘዋወረ ደረቅ ምግቦችን በመሸጥ የዕለት ጉርሱንና የትምርት ቤት ክፍያውን እየቻለ የሚኖር ልጅ ነበር፡፡ ታዲያ አንድ ቀን ግን ገበያ አልቀናውምና እንኳን የትምህርት ቤት ክፍያ የዕለት ጉርሱን የሚሸፍንበት መስራት አልቻልም፡፡
    ስለሆነም ርሃቡን ለማስታገስ ባቅራቢያው ካለው ቤት ምግብ እንዲሰጡት ለመጠየቅ ወስኖ በር ይቆረቁር ጀመር፡፡ በሩን የከፈተችለትን የምታመር ወጣት ባየ ጊዜ ግን የምግብ ጥያቄውን ወደ ውሃ ቀይሮ ውሃ እንድታጠጣው ጠየቃት፡፡
    ልጅቱም እንደራበው ተረድታው ነበርና በብርጭቆ ወተት ይዛለት መጣች፡፡ ወተቱን ጠጥቶ እንደጨረሰ “ምን ያህል ነው መክፈል ያለብኝ?”ሲል ጠየቃት፡፡ “ምንም አይነት ክፍያ መክፈል አይጠበቅብህም፡፡ እናቴም ላደረግሽው ማንኛውም በጎ አድራጎት ክፍያ አትቀበይ ብላኛለች” ስትለው ልባዊ ምስጋናውን አቅርቦ ጉዞውን ቀጠል፡፡ በዚህ ጊዜ ያስብ የነበረው ከእራቡ መገላገሉን ብቻ ሳይሆን የፈጣሪን መግቦት ጭምር ነበር፡፡
    ይኸ ከሆነ ከአመታቶች በኋላ ያቺ ወጣት ልጅ በከፋ ሁኔታ ታመመች፡፡ የምትኖርበት ከተማ ዶክተር ህክምናውን ሊሰጣት ባለመቻሉ ወደ ዋናው ከተማ የሕክምና ቦታ እንድትሄድ መራት፡፡ ለሕክምና በደረሰች ጊዜ ያያት ዶክተር በልጅነቱ እርቦት ወተት የሰጠችው ነበርና የመጣችበትን ከተማና ስሟን ስትነግረው በደንብ አስታወሳት፡፡ በተመለከታት ጊዜም ውላታዋን አስታውሶ ስለደግነቷ በዓይኑ እንባ አቀረረ፡፡ ከዚህ በኋላ የእሷን ጉዳይ ተከታትሎ ከበሽታዋ እንድትድን አደረጋት፡፡ልጅቱም ድና ወጥታ ክፍያዋን ልትከፍል ቢሏን ስትልክ ዶክተሩ የሆነ ነገር ቢሉ ላይ ጽፎ መለሰላት፡፡ ዋጋው ይበዛል ብላ ከመፋራቷ የተነሳ ቢሉን ለማየት አልደፈረችም፡፡ በመጨረሻ ቢሉን ባየች ጊዜ ከቢሉ ጨፍ ላይ የሰፈረው ሀሳብ ትኩረቷን ሳበው፡፡“በአንድ ብርጭቆ ወተት የሕክምናሽ ወጪ ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል” የሚል መልዕክት ከፊርማ ጋር ሰፍሯል፡፡ የእንባ ጎርፍ ዓይኖቿን አጠቡት፡፡ በልቧ አምላኳን እንዲህ አመሰገነችው “ያንተ ፍቀር በሰው ልጆች ልብ ተዳርሷልና አመሰግንሃለሁ፡፡”
    ✍ደግነት እራሱን ይከፍላል፡፡ ደግነት ደግነትን ይስባል፡፡
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

    • @Yf-ix9fx
      @Yf-ix9fx 4 ปีที่แล้ว

      ሱብሀን አሏህ

    • @zebibtyyallhbariya5901
      @zebibtyyallhbariya5901 4 ปีที่แล้ว

      ሀሪፍ ነው ቁም ነገር አለው ግን በአሁኑ ሰአት ደግ ልቦቺ ጠፍተዋል ጭካኔ በዝቶአል ልባቺንን አላህ ያራራልን

    • @mishu372
      @mishu372 4 ปีที่แล้ว +2

      በራስህ ፔጅ ላይ ፃፍልኝ ሼር መረግ እፈልጋለሁ ደስስስ የሚል መልእክት አለው።

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ማርያምን እንቁ አባት ነው አባቴ ለኔ ያለውን መጨነቅ ፍቅር አይቼ የመልካም አባቶችን ስም ያጎደፉ አባቾች መኖራቸውን ሳይ ልቤ አዝኗል

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 4 ปีที่แล้ว +5

    አንበሳነሽ ግብረሰዶማውይን መቃወምሽ የመጀመርያ ጊዜ በርቺ ማማዬ

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 4 ปีที่แล้ว +84

    ተው ሰይፍየ ጆሲን አቅርብልን

    • @zbintbaba5405
      @zbintbaba5405 4 ปีที่แล้ว +2

      ጆሲ ና ሠይፋ እኮ ሆድና ጀርባ ናቸው

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 4 ปีที่แล้ว

      @@zbintbaba5405 ለምን

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 ปีที่แล้ว

      @@zbintbaba5405 subscribe enderarge konjo

    • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
      @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 ปีที่แล้ว

      እረ

    • @zbintbaba5405
      @zbintbaba5405 4 ปีที่แล้ว

      @@ፅጌረዳኢቱብ ማለቴ ተጣልተዋል ግን ለምን ከምትኝ በምን ብትይኝ ይቀለኝ ነበር😂😂😂

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 4 ปีที่แล้ว +13

    ዋው የአብዮት ንግስት እርጋታሽ ደስ ሲል 💖💖💖💖

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 4 ปีที่แล้ว

    1ኛ ቆሮንቶስ 1
    9፤ ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
    @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +11

    የተፈጥሮ ፀጉር👌እርጋታሽ👏
    ንግስትዬ ስወድሽኮ የኔ ውድ😘❤😘

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp 4 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ነው የምወዳት ንግስቲ ትዳርሽ ያማረ ምርጥ ሰው አግኝተሻል ወልዳችሁ ሳሙ

    • @ahmelahmel1485
      @ahmelahmel1485 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 4 ปีที่แล้ว

    ነጮች ዕድሜ ሲጠየቁ በፍጥነት ነው የሚናገሩት እኛ ለምንድነው የምንደብቀው የሚድያ ሰዋችም ሲጠይቁ ይቅር እንዴ ለምን ይላሉ ምን የሚያሳፍር ነገር አለው ?በተሰጠህ ዕድሜ መደሰት ነዉ እንጂ።

  • @mounamohmad6032
    @mounamohmad6032 4 ปีที่แล้ว

    የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ

  • @ማኪባለሀገሯ
    @ማኪባለሀገሯ 4 ปีที่แล้ว +295

    እስኪ ብሬክስ ሀበሻው ይቅረብ የምትሉ

  • @tube3507
    @tube3507 4 ปีที่แล้ว +2

    እረ በጣም ኢትዮጵያ አስጠላችኝ
    አባት ልጁን የምደፍርባት ሀገር ኢትዮጵያ
    ወንዶች ወንዶች ህፃናትን የሚደፍርባት ሀገር 😭😭😭😭 እረ ወዴት እየሄደች ነው 😭😭😭በቃ አረ ዎይ የደፈሩ እቃቸው እየተቆረጠ ይገደሉ ።አለቀ እዴ አይደብራቸውም ማሠቡስ አደለም መድፈር ማሠቡ 😭😭

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 4 ปีที่แล้ว +13

    የአብዮት ምርጥ ሚስት የሀገሬ ልጅ በጣም ነው ምወዳቹ የምቶዷቸው ❤❤❤

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 4 ปีที่แล้ว +4

    ንግሥትዬ የኔ መልካም

  • @african8846
    @african8846 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ደረጀ ብቻውን ሢታገል ጆሮ ዳባ ልበሥ ብለን በመንግሥት ሚድያ ሢነገር ዝም አንልም ማለታችን ትዝብት ላይ ወድቀናል ሁላችንም ማለቴ ነው
    እህቶቻችን በኦሮሞ ጦር ታግተው መቸም መኖ ቀርቦላቸው እየተዝናኑ አይሆንም እየተደፈሩ እንጅ
    ኧረ ተው ወገን ሀቀኞች እንሁን

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp 4 ปีที่แล้ว +19

    ኪኪኪኪ እንዳልዘረጋው ምርጥ ፀጉር አላት አትፈታተናት

    • @የኔሰው-ሠ9ጠ
      @የኔሰው-ሠ9ጠ 4 ปีที่แล้ว

      ወይ ጉድ ተመስግን እድሜምይጠቅማል እግዚአብሔር ይመስግን ተከባክቤይ ለያዘው ፀጉሬ ውይ

    • @ayshumar9079
      @ayshumar9079 4 ปีที่แล้ว

      Confidence yastelahal💪💪

    • @ahlam212
      @ahlam212 4 ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @mikaelasyoumetube1499
    @mikaelasyoumetube1499 4 ปีที่แล้ว

    አባትነት ኩራት ይባላል.አባት መስመሩኑ መለፍ የለበትም. ሴት ልጃች ለምጀመሪያ ግዜ ከእናታቸው ሆድ ሲውጡ ያየሁት አባታችውን ነው is called first love❤️

  • @sameerasameera1809
    @sameerasameera1809 4 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ እደኢስላም እኳን የደፈረ የሰረቀ እጁ ይቆረጣል አረሱል አሚን ነብዩመሀመድ ያጸደቀት ሸሪአዊ ህግ አሁንም አረብ ሀገራትላይ አለ እኛም አገራችላይ እደዚህ አነት ህግ ቢኖር እካን መድፈር ለመስረቅም አሞክሩም ነበር ይዘገንናል

  • @Aነኝየኡሚናፋቂ-z6v
    @Aነኝየኡሚናፋቂ-z6v 4 ปีที่แล้ว +48

    መሀመድ አል አሩሲን አቅርብልን የው የተበልከውን አትሰመም ብዬ ነው አለምሰገድን እና እድለወርቅን እምቢ ብለሀል ፀብነቹ እንዴ

  • @slmena9603
    @slmena9603 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ያልሺኝ ሄማንት ሄር አልጠቀምም ስላልሽ ተመችተሽኛል በዚሁ ቀጥይ።

  • @ምህረትአያሌው-ሠ2ጨ
    @ምህረትአያሌው-ሠ2ጨ 4 ปีที่แล้ว +4

    ይችን አርቲስት እሚወድ ላይክ እርጋታዋ ሁሉ ነገሯ የተባረከች ከምንም ነፃ ሴት

  • @zibebalbrahimlbrahimrt300
    @zibebalbrahimlbrahimrt300 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ተዋናይት ነሽ ዋው

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ እራስዋን ሆና የምትናገር፣ ጭምት፣በራስዋ የተማመነች ብቃት ያላት
    አርቲስት አየሁ ሌሎቹፌክ ሳቅ፣ መሽኮርመም በተለይ ሳቃቸው አንድ አይነት ድምፀት በጣም ያስጠላሉ።

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 4 ปีที่แล้ว

      አብዮት ፈጣሪ ክሶሀል እሰይ እልል

  • @fatyakelifa5122
    @fatyakelifa5122 4 ปีที่แล้ว

    ንግስትዬ የምወድሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Moahs
    @Moahs 4 ปีที่แล้ว +24

    አለምሰገድና እድለወርቅ ባባ ታሪኩን አቅርብልን ሰፍዬ ተው ተው በፈጠረህ

  • @imaniman1068
    @imaniman1068 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ በፊትም ጀምሬ ምክንያቱም በተፈጥሮ ማንነትሽ ነው የምትኮሪው

  • @ሰላምትግራይከምዝበልካዩይ
    @ሰላምትግራይከምዝበልካዩይ 4 ปีที่แล้ว +15

    ብሬኪስ ሃበሻዊ ይቅረብ

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr 4 ปีที่แล้ว +3

    ምነው corona እንዲህ ተጋነነ የእኛን ህይወት ስለነካ ነው እንዴ?
    ህይወት ምን ያህል ከባድ መሆኑን ለማወቅ እስቲ ዳሎል ጨው በማውጣት ህይወታቸውን እድሜ ልካቸውን እንዴት እንደሚገፋ እንመልከት እነሱም አላማረሩ

  • @j7corr152
    @j7corr152 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጽያ ውስጥ የደፍረ የገደለ ዘና ብሎ እየኖረ መብትና ግዲታውን የሚጠይቅ የአካል ጉዳት ይደርስበታልና !!! ለሁም አምላክ መልካም ልቦና ይስጠው።

  • @tesfugonder9868
    @tesfugonder9868 4 ปีที่แล้ว +40

    ፈጣሪ የኮሮናን #ክትባት ያስገኝልን የምትሉ👍#ላይክ አሳዪኝ ። #አጋንንት ወይም #ጂን ከሰው ሲወጣ የሚያሳይ #ቪዲዮ 👉 #እሆን ይጫኑ 👉 #NesibaTube

  • @mahishow7072
    @mahishow7072 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ዝም አልልም ለህፃናቶች ሞት ስቅላት ይገባቸዋል ሁላችሁም ዝም እንልም በሉ

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 4 ปีที่แล้ว +4

    ንግስቴ የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @meyatube6010
    @meyatube6010 4 ปีที่แล้ว +35

    ሞት ለደፋሪዎች መፍትሄው ይሄ ብቻ ነው

  • @jalaljad
    @jalaljad 2 ปีที่แล้ว

    Very beautiful and enjoyable. This wonderful and high performance of the fine acting. All respect and appreciation for these viewers, Queen of cinema and drama. I wish you more brilliance and success.

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 4 ปีที่แล้ว

    እባክህ ሰይፉ የእነዚ ህፃናት ህይወት የሚገድህ
    ከሆነ እባክህ መምህር ደረጄን ጋብዝልን…….ተስፋ አርገን እንጠብቅሀለን……እባክህ…..
    አርቲስቶችም እባካችሁ እውቅነናችሁን ለመልካም
    ነገር ተጠቀሙበት…..ብዙ ነገር መቀየር ስትችሉ ትልቅ ተጽእኖ መፍጠር ስትችሉ ለምን ዝም እንደምትሉ አይገባኝም….

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +39

    ብሬክሰን አቅረብልን 🙄 ሰይፈሺ ቅን ሰው ነው ቅንም አይገለፀው😘 አቅረብልን

  • @albadr666
    @albadr666 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ንግስቲ ቆንጆ

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 4 ปีที่แล้ว

    ልክ እንደ ኩዌትና የሳውዲ እግ ይጣልንን የወሰንባቻው የደፈራ ብሉቱ ይቆረጥ የገደለ ይገደል መንግስት ብቻውን አይሰራም እዝቡ አንድ ለይ እንጩላቸው ለእህቶቻችን

  • @heranbirhanu5675
    @heranbirhanu5675 4 ปีที่แล้ว +1

    What do you mean

  • @kailhfh2943
    @kailhfh2943 4 ปีที่แล้ว

    ሰይፍዬ ደፋሪዎችን አንገታቸውንና እቃቸውን ቁርጥአርጎ መቀጣጫማድረግነበር

  • @blatienawrayakobo3269
    @blatienawrayakobo3269 4 ปีที่แล้ว +1

    ንግስት ምርጥ ልጅ አድናቂሽ ነኝ

  • @menkirketema5904
    @menkirketema5904 4 ปีที่แล้ว +7

    10:27 😂😂😂
    Natural beauty, ያላት: ቆንጆ: ኢትዮጵያዊት:ነች::

  • @mikaelasyoumetube1499
    @mikaelasyoumetube1499 4 ปีที่แล้ว

    በዚህ ዙሪያ እንቶች ዝም ማለት ይለባቸውም. ልጁን የድፈረ አባት ውይም ዘመድ ምንም ሰው አይሆንም . ማጋለጥ ነው. ልጆች ይድጉበት.#ዝም አልልም.......

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 4 ปีที่แล้ว +1

    እውኅትሽን እግዚአብሄር ይባርክሽ !!!!!!

  • @AbebaTesfaye-n7f
    @AbebaTesfaye-n7f ปีที่แล้ว

    ንግስቲ የኔ ውድ ስወድሽ

  • @dy2142
    @dy2142 4 ปีที่แล้ว

    እውነትሽን ነው ንግስትየ ሞት እራሱ ሲያስ ነው ሚድያ ያሎጡ ስት አለ ለደፈሪው ክብር ሲባል የስት ልጆች ሂዋት ተበላሽቷል ወይ በገዘብ ይደራደራል እህግ ፊት ሳይቀርብ ደፋሪው ሌላ ሂወት ይቀጥላል ልጅቱ ግን እድሜዋ ሱደርስ እኳን ሂወቷን እዳመራ የሰው መጠቋቆሚያ ሁና ትቀራለች እና ስለዚህ ይሄንን ነገር በደብ መታየት አለበት

  • @እናቴብርቄነሽ
    @እናቴብርቄነሽ 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ሚገርመኝ ሤቶኝ ለምን እድሜ እደብቃለን እድሜ ፀጋነዉ እናቶች እና አባቶች ሢመርቁ እድሜና ፀጋ ይሥጥክ ይላሉ

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ
    @እምየምንሊክየነፃነትአርማ 4 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ ንግስቲና ሰይፍሻ

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ ፋንታሁን መልካም ሰው በርታልን

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝም አልልም ማለት ስለተደፈሩት ብቻ ሳይሆን ስለ ግብርሰዶማዊነትንም ዝም አልልም ማለት አለብን

  • @helina_210
    @helina_210 4 ปีที่แล้ว +2

    Fr Fr She is glowing up 💖💖💖

  • @asli2032
    @asli2032 4 ปีที่แล้ว

    ንግስቲዬ የኔ ደርባ ሴት😘
    የመልካም የአባቶችን ስም ያጠፍ እንዚ አባት ሳይሆኑ የራሳቸውን ደም መልሰው የሚጠጡ ክፉወች ፈጣሪ ይፍረድባቸው😢

  • @ፍቅያሸንፋንቻናል
    @ፍቅያሸንፋንቻናል 4 ปีที่แล้ว

    ልክነሽጀግና

  • @hanantube4346
    @hanantube4346 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ሁሌም አድንቅልሻለሁ

  • @hayatzawdy2384
    @hayatzawdy2384 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሴት ሥወድሽ

  • @lijalembayu1572
    @lijalembayu1572 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፍሻ ተዉ ግን ሬኬብ አለማየሁን አቅርብልን

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 4 ปีที่แล้ว +107

    የተፈጥሮ ፀጉር እና ከዱቄት ነፃ ረጋ ያለች አርቲስት አየዉ ልበል

    • @lifeonmenorlemen632
      @lifeonmenorlemen632 4 ปีที่แล้ว +12

      Duket atawukimmmm mlt nw wendem 🤦🏽‍♀️😹😹😹😹

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 4 ปีที่แล้ว +19

      ድንቄም የሚታየው ዱቄት የማነው ታዲያ😁😁😁😂😂😂😅😅😀😀

    • @alemgetachew5777
      @alemgetachew5777 4 ปีที่แล้ว +1

      @@bltanyagetachew6659 kkkkkkkkkkk

    • @abinethaile901
      @abinethaile901 4 ปีที่แล้ว +3

      በስሱ አለ ሂሟንም ሜካፑም 😂

    • @drawingbynati
      @drawingbynati 4 ปีที่แล้ว

      What the matter ??

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
    @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሴት❤❤

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 4 ปีที่แล้ว +1

    ንግስቴ የኔ መልካም ሴት እርጋታሽ ብቻ በቂ ነው ውድድድድድ❤❤❤

    • @saggasagga8845
      @saggasagga8845 4 ปีที่แล้ว

      @ @ @ a mali sini hini bekne ho mali sini hini bekne sima bira fudhatu dhimaa keetii enyuti amma na bilbili na dhagesise boda na bilbili na hojachu sure keesa hini jira se e ani si gafadhu nati himi mali sini jedhe be aana galu abba gadaa leji HINI Alkali h angii HINI Alkali u bate achii irrani will Alkali h angii HINI Alkali h angii HINI Alkali u hini qabu male hini dubane dhugaa si hini bekku wa ema HINI Alkali h angii HINI Alkali h angii HINI Alkali u bate natii himi mali Ani hini argine sitti hima jira nani jete jenani amane Alkali u hini bekku wa ee jaalatifii HINI Alkali u hini qabu abdini Alkali h angii HINI Alkali h angii HINI Alkali u bate achii boda na dhagesise boda na dhagesise boda sitti hima jira gaalata. HINI Alkali h angii HINI Alkali h angii HINI Alkali u hini bekku garu harki Alkali u bate natii ha gudisu HINI Alkali u bate achii boda na bilbili me lakkofsa eshii na bilbili me na arbsini Alkali h angii HINI Alkali h angii HINI Alkali u hini qabu male mafi na debiftu HINI Alkali h angii HINI Alkali h angii HINI Alkali u bate natii himi atii waani feteee Alkali h angii HINI Alkali h angii HINI Alkali u hini bekku wa ema HINI Alkali u bate achii irrani woli dhagahufi woli hini qabu abdini Alkali u hini qabu abdini Alkali h angii HINI Alkali u bate natii himu HINI Alkali h angii HINI Alkali h angii HINI Alkali u hini qabu male fkernya kiyya hini bekku wa ee jaalatifii HINI Alkali h angii HINI Alkali h angii HINI Alkali u bate achii boda si ha lafisu ammale tanani hini qabu male hini bekku garu bayye tokko nafii woyya mo jaalala na qabsifte Alkali u hini bekku wa ema HINI Alkali u hini qabu abdini Alkali h angii HINI Alkali h angii HINI Alkali u bate natii himi ka abbi suni HINI Alkali h the times Alkali u hini bekku garu harki Alkali h u bate achii irrani will Alkali u bate achii boda na qabsifte Alkali h u hini qabu male hini bekku wa ee jirenyaa kiyatu nati hini himtu turemi HINI Alkali u hini qabu abdini Alkali u bate natii himu HINI Alkali u bate achii irrani woli hini bekku garu bayye tokko natii himu HINI Alkali h u bate natii himi mali sini hini jene ati akkami Naga kotii enyu wolinu baga jirane birri ergu dide akkami gara jabate nani jete turte garu amma namani lolta. Alkali h u hini bekku wa ema HINI Alkali h u bate achii boda si hini argadhu HINI Alkali u hini bekku garu harki Alkali u hini qabu male fkernya kiyya na dhaga jira nani jedhe namichi too h u bate natii himu HINI Alkali u bate achii irrani will Alkali h u hini bekku wa ee jaalatifii HINI Alkali h u bate achii boda si hini argin Alkali u hini bekku garu bayye tokko nafii hini bekku wa ema HINI Alkali u hini qabu abdini Alkali h u hini qabu male hini hojatu bilbili na dhagesise boda si ha gudisu HINI Alkali h u bate natii himi ka abbi sini jedhe si hini argadhu HINI Alkali h u hini qabu abdini Alkali u bate natii himu HINI Alkali h u bate achii boda na dhagesise boda na qabsifte Alkali u bate achii irrani woli dhagahufi woli dhagahufi woli hini bekku wa ee jirenyaa keenya barazafini ati akkami Naga jira akkami Naga kotii waani feteee Alkali u hini

  • @tadelechyemreamlij1192
    @tadelechyemreamlij1192 4 ปีที่แล้ว

    ንግስትዬ በጠም ነው ምወድሽህ ሶፍዬ እናከብረአሌን

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 ปีที่แล้ว +3

    ስወድሽ ምርጥ ሴት ነሽ እንደኔ እምትወዷት

  • @ስላምናሄኖክ
    @ስላምናሄኖክ 4 ปีที่แล้ว

    የምወድሺ ምርጥ ስው

  • @edombekele6564
    @edombekele6564 4 ปีที่แล้ว +5

    Negesety my organic women ever I like ur attitude ,character , ur speech ur wonderful actors love you so much my number 1 I wish good health and peaceful life for you & your husband my sweet heart my God be with you🙏🙏🙏tnx seyfesha🎈🎈🎈

  • @aman_lu
    @aman_lu 3 ปีที่แล้ว +1

    Who’s here to find the line ‘generalized anjayter disorder’… 🤣🤣🤣

  • @lucykw6445
    @lucykw6445 4 ปีที่แล้ว +3

    ደፋሪዎቹ የደፈሩበት እንትናቸው ቢቆረጥ እመኑኝ ማንም ሰው ይሄን ተግባር አይፈፅምም ነበር ሞት ለነሱ እረፍት ነው ትክክለኛው ፍርድ ይህ ነው።

  • @lidiyabuta1326
    @lidiyabuta1326 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው