GMM TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @weynishetdamene6048
    @weynishetdamene6048 ปีที่แล้ว +1

    ነጌሌ በፃንነቴ ልዩ ትዝታ አለኝ

  • @wondwosensolomon8106
    @wondwosensolomon8106 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ነው የሚለው

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 ปีที่แล้ว

    66 መጻሕፍ ቅዱስ ብቻ
    እምነት ብቻ
    ኢየሱስ ብቻ
    ጸጋው ብቻ
    1517የመጣ የግለሰብ እቅድ እንጂ አዋሪያቱ ያስተማሩት አደለም አትዋሽ ተሀድሶ(አደር ግራ ውድ) በምህራባዊያ የተከፈተ ፕሮጀክት ነው አንደኞቹ ተአድሶ ከፈረንጆቹ ዶላር ፈንድ እሚደረግላቸው ናቸው ሁለተኛቹ በነዚ በተኩላዎቹ ብሬን ወሽ የተደሩ ናቸው በጌ አሮጊቶ ሳራ ልጅ ወልዳለች ብሎ በአሽሙ ስለ ተአድሶ ተናሯልእናም ያቺ አሮጊት ያላት ሆርቶዶክስ ከ15 ልጃገርድ ታስናቃለች እናም ቅድስት ቤተክርስችንን መዚየም እናረጋታለን ብለው ነበር ነገር ግንእነሱ ሙዚየም ሆነው በየሶሻል ሚዲያ እየጎበፕናቸው 😂😂 😂😂 😂😂

  • @solomonmiheretu5117
    @solomonmiheretu5117 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ የፈለከውን ማመን መብትህ ነው ።ኢየሱስ ክርስቶስን ህያው አምላክ ብላ ከምትጠራ እውነተኛ ቤተክርስቲያን ላይ ግን ነውር መናገር ክፉ ነው ። የአብነት ተማሪ ነበርኩ ብለሀል ፣ሰይጣንም መላዕክ ነበር ዛሬ ግን ሰይጣን ነው። ንሰሀም የለውም አንተ ግን ሰው ነህ ንስሀ ግባ ያለዚያ ግን. እንዳበደ ውሻ አትናከስ ። እየሱስ ክርስቶስን ከተዋህዶ ውጪ አክብሮም አምላክነቱንም አምኖ የሚጠራው የለምና ።

    • @manalebishwolde2999
      @manalebishwolde2999 ปีที่แล้ว

      አትሳሳት አቶ ሰለሞን ኢየሱስ ክርስቶስን ያለ አጋዥ መድሐኒትነቱን ማመን እና አንተ የምትለው እምነት አቋም ይለያያል ይልቁንም እውነተኛውን ወዳጅ ብቸኛውን አዳኝህን ማለትም አላማችን ከሐጢያት እስራት ተፈቶ የዘላለም ሕይወት ማግኘትም አይደል ሌላህን ተውና እርሱ ላይ አተኩር ስድብ ግን ከክፉ ነው።

    • @todaytube718
      @todaytube718 ปีที่แล้ว

      ምን አልክ የጣኦት አምላኪ አታፍርም እኮ ኦርቶዶክስን ሃይማኖት ናት ብለህ ልትከራከር ነው

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 ปีที่แล้ว +1

      ​@@todaytube718atsadbe ye wangel amage aysadbem be tihitna asredaw

    • @todaytube718
      @todaytube718 ปีที่แล้ว

      altesadebkum ewnatun menager sdb new ende
      @@tutubevan932

    • @richopenkiller4134
      @richopenkiller4134 ปีที่แล้ว

      @@manalebishwolde2999 ታዳኮ የፕሮቴስታንት የሱስዬ ለማኝ ነው የኛ እየሱስ ግን ዘላለማዊ አምላክ አዳኝ ነው