House sale In Addis Ababa የሚሸጥ G+3 ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ 12 August 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 47

  • @binking9983
    @binking9983 2 ปีที่แล้ว +14

    35 ሚሊዮን ሌላ ሀገር ለይ
    6ቤቶችን ይገዛል አይ እትዮጵያ ደሀ
    የማይኖርበት ሀገር

    • @haneytemesgen4020
      @haneytemesgen4020 2 ปีที่แล้ว

      16 beti new inji min 6 bichaa

    • @zubeyr2681
      @zubeyr2681 ปีที่แล้ว

      16 ብቻ ከዛ በላይም እንደ ቦታው ነው

    • @addiegebremariam1778
      @addiegebremariam1778 ปีที่แล้ว

      እውነትም 6 ቤት

  • @fatfhggffg7848
    @fatfhggffg7848 2 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ ሳላምስግን አላልፍም ወንድም ይህንን ደረጃ ትንፋሽህ ቁርጥ ቁርጥ እያልክ አሳየኸን ነገሩ ያምራል ግን ከአገር ውጭ የምንኖረው ጉልበታችን በጣም ደክማል ይሄን ሁሉ ደረጃ መውጣት የምችሉ አይመስለኝም

    • @MuluyAtalay
      @MuluyAtalay 7 หลายเดือนก่อน

      ባገኘዉት እንጅ ተሸክሞ እሚያወጣኝ እቀጥራለሁ ካልሆነም በዳዴም ቢሆን በወጣሁት😅

  • @Ethiopianlion
    @Ethiopianlion 2 ปีที่แล้ว +3

    Who did the metal and door work please ?

  • @QuftuGamada
    @QuftuGamada 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @quangnguyen-lx8ei
    @quangnguyen-lx8ei 2 ปีที่แล้ว +1

    Hay quá

  • @QuftuGamada
    @QuftuGamada 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shimaali7643
    @shimaali7643 2 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ነው ዋጋው ስንት ነው

    • @topFaris
      @topFaris 2 ปีที่แล้ว

      673.567$ በዶላር

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 2 ปีที่แล้ว +1

    Waaw good…

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 2 ปีที่แล้ว +6

    በጉ በሳሎን ቤት ነው የሚገባው ?

  • @mickeydi
    @mickeydi 2 ปีที่แล้ว +5

    ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው!!!!!! ለምን ወንድም? ይደብራል አማርኛም ተወደደ እንዴ

  • @ethiopiahagere7962
    @ethiopiahagere7962 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም ለምታደርገው ገለፃ ሳላመሰግን አላልፍም ነገር ግን በአክብሮት ልጠይቅህ በመሀል የምታስገባውን የእንግሊዘኛ ቃል ብትተወውና አማርኛ ብትጠቀም ይመረጣል

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 ปีที่แล้ว

    Will buy this.

  • @drmelat736
    @drmelat736 ปีที่แล้ว

    'ማለት ነው' ብቻ በማለት ጨረስከው።

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 2 ปีที่แล้ว +3

    On no that’s oromia

  • @zufandejenebacas
    @zufandejenebacas 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopa yebirr yemiyamert fabric yalew 35 0000000 my

  • @Dani65089
    @Dani65089 2 ปีที่แล้ว +1

    mengeta bet, salon , shent bet, berenda becha lalew bet 35 million ayseketetem? Menale manbebeya kefel wey office neger ,weydemo swimming pool, yelejoch mechawecha bota wey yehone lela neger beteneshu enkwan benorew ena waga betera

  • @zuriyashseifeyared1897
    @zuriyashseifeyared1897 2 ปีที่แล้ว +1

    Addis Ababa wenjel yebezabet ketema honual menor minm altechalem beza lay yebetu aserar ayamirm mehakel lay yekomew enchet Betam yastelal lelaw wagaw yemaytaseb new Sira belelebet Ager EGZIO Betam yasaznal beseletenew alem endezih alteshetem yenurow wudket yihe new merejaw!!

  • @asnakechmulat6505
    @asnakechmulat6505 2 ปีที่แล้ว +1

    Fules even no idinnre

  • @tsionadmassu9865
    @tsionadmassu9865 2 ปีที่แล้ว +1

    "ማለት ነው" የምትለዋን ቃል ስንት ጊዜ ሰማችሁ?

    • @muluamde5794
      @muluamde5794 2 ปีที่แล้ว +1

      Tiru nw betu 😏😎

    • @mickeydi
      @mickeydi 2 ปีที่แล้ว +2

      እጅ እጅ እስኪለኝ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว

      109

  • @birukdaniel576
    @birukdaniel576 11 หลายเดือนก่อน

    ባንክ ጋር በእናንተ ማያያዝ ትችላላችሁ ?

  • @birukdaniel576
    @birukdaniel576 11 หลายเดือนก่อน

    ሪል ስቴት ውስጥ ነው ወንድሜ?

  • @Kb-nv6tl
    @Kb-nv6tl 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሩ😂😂😂

  • @tsedeketakechanneltvandony5963
    @tsedeketakechanneltvandony5963 2 ปีที่แล้ว +1

    How much it this house

    • @relax-everything
      @relax-everything 2 ปีที่แล้ว

      RIP grammar 🤣🤣

    • @tzetam6869
      @tzetam6869 2 ปีที่แล้ว +1

      @@relax-everything If you can correct someone or teach what you know perhaps better is great but if you think you know better and enjoy judging and humiliating others your knowledge is useless and you may spell better but the person have the confidence to ask the price.😅

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰው እንደከብት የሚታረድበት አገር ላይ ቤት መግዛት ማፈሪያዎች ሰላም ያለበት አገር ውጪ ኪራይ እየከፈልኩ እኖራለው።

    • @topFaris
      @topFaris 2 ปีที่แล้ว

      በ2000 ብር ደሞዝ ከየታባክ አምጥተክ ትገዛለክ ፈስ

    • @tayeabebe2033
      @tayeabebe2033 2 ปีที่แล้ว

      @@topFaris @ እንዳንቺ በየሜዳው ለሀብታም አልከፍት ቀሀባ

  • @gemedasolomon8975
    @gemedasolomon8975 2 ปีที่แล้ว

    Silikhin asqmixi inaura

  • @singletube5173
    @singletube5173 2 ปีที่แล้ว +1

    $ 500.000? Ebed yehone yigwza

    • @adwaye
      @adwaye 2 ปีที่แล้ว

      Dollars or birr?
      AA real estate is ridiculously expensive. Why? You can buy homes in america for cheaper then many of them.

  • @zaharaali2892
    @zaharaali2892 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሩ ስንት ሺ ነው 😂

  • @helenbeautifulwomantube6517
    @helenbeautifulwomantube6517 ปีที่แล้ว

    በባንክ መግዛት የቻላል

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ከነ ቤተሰቡ ቤቱን ሽጦ ነው ጠቅልሎ ወደነበረበት የተመለሰው 😂 ሁለተኛ ቤቱ ከተሰራ በሃላ ነው መንግስት የወረሰው 😊 ኢትዮጵያ መኖር አይቻልም !! ከባንክ የራስህን ብር ለማውጣት ለምን ፈለከው የሚባልበት አገር ሆሆሆ 😂

  • @relax-everything
    @relax-everything 2 ปีที่แล้ว

    35 million 😲

  • @lulujh5049
    @lulujh5049 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂