የኢትዮጵያ ወታደሮችን አየኋቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

ความคิดเห็น • 234

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 8 หลายเดือนก่อน +85

    ለራሳችን ከምንሰጠው ዋጋ በላይ የውጭ ሰዎች የሚያከብሩን መሆናቸው አስገራሚ ነው።

  • @janoRas45
    @janoRas45 8 หลายเดือนก่อน +23

    በጣም በጣም ቁምነገርኛ ሰው ነህ ስለ አገራችን በውጭው አለም ስላሉ ጥሩጥሩ ነገሮችን በድጋሚ እጠብቃለን እናመሰግናለን በርታ ።

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v 8 หลายเดือนก่อน +19

    Respect for our grandparents 🙏 ❤️

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 8 หลายเดือนก่อน +12

    አለም ጠንቅቆ ያውቀናል እኛ ግን ሰለራሳችን አናቅም ያሳዝናል Ethiopia❤❤❤

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 8 หลายเดือนก่อน +32

    አበሎ ኢትዮጵያዊ ሆነው ኢትዮጵያን ለሚያጥላሉ ተማርን ለሚሉ መሃይማን ከቻልክ ለያንዳንዳቸው በሰልካቸው ለክላቸው እንዲሁም በመንደር ለታጠሩ ባለስልጣናት

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 8 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን ወንድማችን :: አንድ ታንዛኒያዊም በግርምት ሄዶ በመጎብኘት ሲናገር አይቼው በእውነት ልቤ በደስታ ተሞልቶ ነበር ያየሁት :: ሂስትሪውን ባውቀውም ግን በዚህ ደረጃ አክብረው ለዘማቾችና ለተሰውትም ለዘላለም ሲዘክሩ በማየቴ ለኮሪያዎች ትልቅ ክብር አለኝ:: ውለታን የማይረሳ ዋጋው ከፍታ ነውና አሁንም ከፍ ያድርጋቸው :: 🙏👌

  • @muletadewos7516
    @muletadewos7516 8 หลายเดือนก่อน +6

    ትልቅ ነበርን !!!!!!!!!
    ትልቅም እንሆናለን !!!!!!!!!
    Thank you ወንድም-ዓለም !!!❤❤

  • @Birramedia426
    @Birramedia426 8 หลายเดือนก่อน +12

    የአያቴን ፎቶ አየሁት😭😭😭😭ነብስክ በሰላም ትረፍ። ሁሌም በአንተ እየኮራን እንኖራለን። የአርበኛ የልጅ ልጅ በመሆኔ ከውስጤ የተለየ ስሜት አለ

  • @gechotube3323
    @gechotube3323 8 หลายเดือนก่อน +29

    አቤሎ የሁል ጊዜ ምኞቴ እንዳንተ አይነት youtubet መሆን ነው አባካችሁ በቅንነት አግዙኝ 😢 በእመቤቴ 🙏

    • @Abeba-db4hz
      @Abeba-db4hz 8 หลายเดือนก่อน +3

      Berta bro 🎉

    • @Zufan2421
      @Zufan2421 8 หลายเดือนก่อน +3

      I did subscribed berta ... mitakmenn nager seraln ..❤😊

    • @yishakab19
      @yishakab19 8 หลายเดือนก่อน

      አግዤሀለው 🎉

    • @leul3864
      @leul3864 8 หลายเดือนก่อน +4

      የምትሰራቸዉ video በጣም ጣሩ ናቸው ግን የ Ethiopia ሰው እንዲህ የሚሰሩ ሰዎችን አያበረታቱም፣ እሄ ልጅ እንደ አቤል መሆን እንደሚፈልግ በተደጋጋሚ comment የደርጋል ግን አቤል እሪሱ ብያንስ share ማድረግ ነበረበት ሰብአዊነት ተሰምቶህ

    • @Burte-cs2en
      @Burte-cs2en 8 หลายเดือนก่อน +2

      ጀግና በርታልን 😊🎉

  • @tshaeykebede194
    @tshaeykebede194 8 หลายเดือนก่อน +5

    አቢል እውነት መልካም ነገር ነው ያሳይህን በአገራችን እኩራለን ኢትዮጵያውያን ን ሁሎ እግዛቢሂር ወደሃድ የመልስልን ልዩነት የጥፋ ዘረኝነት ይጥፋ❤

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta 8 หลายเดือนก่อน +6

    ኢትዮጵያ እምዬ እኮ ቀላል ሀገር አይደለችም! ❤😭🙏
    እኛ ግን...??

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 8 หลายเดือนก่อน +8

    ገረመኝ እኛ የናቅነዉ ኮሪያወች አክብረዉታል አለመታደል😭😊

  • @asnakuworku2549
    @asnakuworku2549 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ የሚል ነው ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን አቤል 🙏🙏

  • @ermiyaseenyew6104
    @ermiyaseenyew6104 8 หลายเดือนก่อน +8

    ትልልቅ የተባሉ የቴሌቪዥን ሚዲያዎቻችን ምን እየሠሩ ነው አቤል ከአነተ ብዙ ነገር መማር ይችላሉ

    • @janoRas45
      @janoRas45 7 หลายเดือนก่อน

      ትልልቅ ሚዲያ ? አለን እንዴ ?

  • @FatimaANNA-bz8yc
    @FatimaANNA-bz8yc 8 หลายเดือนก่อน +31

    ዛሪ አንኛ ነኝ ልጀ በጣም ናፍቃኛለች 😢እስኪ እንዴኔ የናፈቃችሁ በላይክ አሳዩኝ

    • @hiwotdagne2051
      @hiwotdagne2051 8 หลายเดือนก่อน +3

      በናፍቆት አለቅን ብቻ ደህና ይሁኑልን በሠላም ለመገናኘት ያብቃን

    • @FatimaANNA-bz8yc
      @FatimaANNA-bz8yc 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን የኔ እህት

    • @fatumahussen
      @fatumahussen 8 หลายเดือนก่อน +2

      ላንቺ የሰጠሽ አላህ ለኛም ይስጠን አንቺን ደግሞ በሰላም በጤና አላህ ያገናኝሽ ❤❤❤❤❤

    • @fatumahussen
      @fatumahussen 8 หลายเดือนก่อน +2

      አቤላ ዛሬ በእውነቱ ለየት ያለ ቪድወ ነው ያቀረብከው ዛሬ ለየት ያለ ስሜት ነው የተሰማኝ እንባ እየተናነቀኝ ነው ያነበብኩት❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatumahussen
      @fatumahussen 8 หลายเดือนก่อน +2

      ያዳመጥኩህ ለማለት ነው

  • @wasihunasfaw
    @wasihunasfaw 8 หลายเดือนก่อน +4

    ይድረስልን ስለ ኢትዮጲያ ላልገባቸው ሁሉ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 8 หลายเดือนก่อน +4

    ማነው ግን የአቤሎን ቪዲዮ እንደ እኔ ተመስጦ የሚያይ።

  • @hussenali6748
    @hussenali6748 8 หลายเดือนก่อน +9

    አላህ ከእርስበርስ ጦርነት ይገላግለን

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 8 หลายเดือนก่อน +2

    አንዳንድ ኢትዮጲያውያን ኮሪያዎች አያስታውሱንም፣ ትዝም አንላቸውም፣ ምናምን እያሉ ሲያወሩ እሰማለሁ። ከዚህ በላይ ማስታወስ አለ? እንዲያውም ከነሱ ይልቅ እኛ የረሳንው ይመስላል። ተባረክ አቤሎ።
    ጌታ ኢየሱስ ሃገራችንን ሰላምና የበለጸገች፣ ለኑሮም የምትመችና የምትመረጥ ያርግልን! አሜን!

  • @dagm319
    @dagm319 8 หลายเดือนก่อน +3

    Yachi Ethiopia nafekechign 💚💛❤️

  • @FikaduTebeje
    @FikaduTebeje 8 หลายเดือนก่อน +5

    እስካሁን ካየኋቸው ያስደሰተኝ ይህ ብቻ ነው።ወንድሜ አመሰግናለሁ።

  • @abdelahassen99
    @abdelahassen99 8 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ወጣት ነህ ሌላውም ወጣት ካንተ ይማራል ብዬ አስባለው
    ተባረክ ❤❤❤

  • @abrashm1827
    @abrashm1827 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow amazing thank you for sharing ❤❤

  • @user-fo3ci1mg1m
    @user-fo3ci1mg1m 8 หลายเดือนก่อน +4

    ክብር ለጀግኖቻችን ዋው አቤሎ እናመስግናአለን❤❤

  • @samuelmathewos2621
    @samuelmathewos2621 8 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks Abelo...we do remember Mika Chavala😍

  • @mehamedhusen8950
    @mehamedhusen8950 8 หลายเดือนก่อน +4

    አቤል ብረሃኑ የወይኗ ልጅ ይመቺህ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 8 หลายเดือนก่อน +3

    Before our downfall! ለሰው እንተርፍ ነበር። ዛሬ እንደበሶ እየበበጠበጡ ሀገር ያፈራረሱ፣ አደህይተዋት፣ መሬት አውርደዋት፣ ሀገራችንን፣ ለማኝ፣ አርገው፣ ሀገራችንን ለማኝ ናት ይላሉ። የሚያቋት፣ ያጨማለቋትን፣ ብቻ ስለሆነም አለም አንበሳነታችንን ድሮ ነው የመሰከረው!! Respect to our forefathers!!

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 8 หลายเดือนก่อน +2

    We 🇪🇹Ethiopians we love you!come to Ethiopia and invest here!

  • @HemerGeto
    @HemerGeto 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጀግና እዳተ አይነቶች ይብዙልን

  • @kedirmohammadi8181
    @kedirmohammadi8181 8 หลายเดือนก่อน +3

    Ethiopia is king ❤❤

  • @gotakedara1184
    @gotakedara1184 8 หลายเดือนก่อน +2

    25 amate nwu eska zare ehen nagri andim tv show alayehum thanks abel ❤❤❤

  • @kabetube
    @kabetube 8 หลายเดือนก่อน +2

    እሚገርም ቦታነው ያስጎበኘከን

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ።tnx

  • @sefimedi
    @sefimedi 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጲያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ሙዚየም መኖሩን እርግጠኛ አይደለሁም።

  • @yourgraceshorts8696
    @yourgraceshorts8696 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ አገር ያሉ መሁራን የአገራቸውን ታሪክ ለማጥፋት መከራቸውን ያያሉ ሌሎቹ ለህፃናት ልጆቻቸው የሰው አገር እውነት ያስተምራሉ ።

  • @mamamamam273
    @mamamamam273 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይለያል በጣም ነው ደስ የማል አሁን ታሪክ መስራት ሳይሁን ማበላሸት እየቀለለን መጣ ለምን ይሆን???

  • @teyewmame
    @teyewmame 8 หลายเดือนก่อน +1

    Excellent exploration Abeliyeeeee

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 8 หลายเดือนก่อน +2

    ለሀገራቸው የሞቱት አባቶቻችን በሀገራቸው ማስታወሻ የላቸው ሌላው ሀገር እንዲህ ያስታውሳቸዋል::

  • @raddanitube
    @raddanitube 8 หลายเดือนก่อน +2

    አቤሎ ብዙ ነገር እያሳወከን ነው እናመሰግናለን አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅክ❤ይህንን ኮመንት ላነበባቹ እደዛው❤እንዲሁም የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤አሜን እያላቹ

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 8 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ነው እኮ ተከፍሎልናል የምልህ።
    ክብር ለጀግኖቹ አባቶቻችን።🙏🙏

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ ጀግና የጀግኖችን ሐውልት ልታስጎበኘን ነው እናመሰግናለን

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ እያለኝ እና እባ በመተናነቅ ስሜት ላይ ኦኜ ተመስጬ አየሁት woww አቤሎ አንተንም ከልብ እናመሰግናለን ደግሜ አየዋለው😢❤

  • @melikmeshal6041
    @melikmeshal6041 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል ኢትዮጲያ ሀገሬ ሰላም ላንቺ ይሁን

  • @wondwossenmengistuhundiehe6092
    @wondwossenmengistuhundiehe6092 8 หลายเดือนก่อน +1

    የወይኗ ልጅ ተባረክ።❤
    የቀመ የተባለው ቦታ ስላልበቃቸው "የተቀመጠ" ለማለት ሳይሆን የፊደል ግድፈት ይመስለኛል ። ሀውልት ስለሆነ "የቆመ" ለማለት ይሆን ??
    የቀመ -->የቆመ❤
    ጀግኖቻችን አይረሱም !!
    የኢትዮጵያ ሰንድቅ አላማው መቀየር አልነበረበትም!!❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !❤

  • @iigg9749
    @iigg9749 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን አለቀስኩ ኢትዮጵያዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ😢😢😢😢

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 8 หลายเดือนก่อน +3

    እያለቀስኩኝ ነው ያየሁት የሰው ሀገር ያከብረናል እኛ ግን እንባላለን ግን ለምን😢😢😢😢😢😢💔💔💔😭💔💔💔😥😥😥💔

    • @iigg9749
      @iigg9749 8 หลายเดือนก่อน +1

      እመቤቴን እኔም እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት😢😢😢

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 8 หลายเดือนก่อน

    አቤል እናመሰግናለን በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @ermiasgirma732
    @ermiasgirma732 8 หลายเดือนก่อน +1

    አብዬ ይመችህ ❤❤❤❤ አሪፍ ነገር አሳይተህናል

  • @simegnushareju2986
    @simegnushareju2986 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን ቢያዩን ያፍሩብን ነበር😢😢 ክብር ለአበቶቻችን❤❤❤

  • @zemaryyitube567
    @zemaryyitube567 8 หลายเดือนก่อน +2

    በውነቱ ይገርማል ። ለቃኘው ሻለቃ ና ለአገር ወዳድ አባቶቻችን

  • @amtatawanje6065
    @amtatawanje6065 8 หลายเดือนก่อน

    Abel Des Yemil Negerochin Eyasgobegnen Nek Enameseginalen! Im ver Happy!

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት የኮሬያ ዘማች ነዉ የባለቤቴም አባት ከራሳቸዉ አልፍ ለአለም የተረፉ ጀግና ናቸዉ አግዚአብሔር ሀገራችንን አለማችንንም ሰላም የድርግልን

  • @abebewolde7632
    @abebewolde7632 8 หลายเดือนก่อน +1

    የወይኗ ልጅ፣ እናመሰግናለን!

  • @TracyPeter-ls3rh
    @TracyPeter-ls3rh 8 หลายเดือนก่อน +1

    Abela you are the best ones

  • @abayinehgizaw7496
    @abayinehgizaw7496 8 หลายเดือนก่อน +1

    It’s so amazing I’m proud of you body 😮

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 8 หลายเดือนก่อน

    አገርን ፡ ማወቅ ፡ በርታ ፡ በጣም ፡ የምወደውን ፡ ፕሮግራም ፡ ነው ፡ ያዘጋጀኸው ፡ ኢትዮጽያ ፡ ፡ ትልቅ ፡ አገር ፡ ነች ፡ እግዚአብሔር ፡ አሁንም ፡ ወደ ፡ ትልቅነቷ ፡ ይመልሳት ፡ አቤል ፡ ተባረክ ፡ በጣምአደንቅሀለሁ ፡

  • @tageskiflom5001
    @tageskiflom5001 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 heroes

  • @user-yu7er2vx3w
    @user-yu7er2vx3w 8 หลายเดือนก่อน

    abel, tnx , gin.. yetekemete sayehon yekome nowe milew

  • @abdimustefa456
    @abdimustefa456 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል በእውነት ትንሽ ቸኮልክ እንጂ ስማቸውን ሁሉም ብትጠራልን የተፃፉትን ጥሩ ነበር "የመሳሰሉት"ብለህ ስታልፍ ቅር ብሎኛል

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 8 หลายเดือนก่อน

    ምን ይደረጋል አላህ ለሌላ ሀገር የምንተርፈውን ሰወች አረዱን።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fariskedir1
    @Fariskedir1 8 หลายเดือนก่อน +3

    Thank u Abel❤

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳው አንተ ማጅላን የሆንክ ልጅ እማትሄድበት የለህም❤❤❤❤ከልብ እናመሠግናለን 🎉🎉🎉🎉

  • @AbelAbel-z2g
    @AbelAbel-z2g 8 หลายเดือนก่อน +1

    Big like bro...Enamasagenalen

  • @Alazar-w9t
    @Alazar-w9t 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኛን ሐውልት አላያቹ መንግስታችን ለይስሙላ የጥላቻን ንግግር ያወግዛል የጥላቻ ሐውልት ያድሳል።

  • @ሐምዜ
    @ሐምዜ 8 หลายเดือนก่อน

    I experienced the power of history today untill my eyes secret tear.I love my country Ethiopia.Thank you Abel.This type of show rises love of country.❤❤❤🎉

  • @Ethopialazalzalmtnur
    @Ethopialazalzalmtnur 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለታሪክ ይቀመጥ ቡዙ ተምሪየለለው አለቅም ነበር ብሮ ይመች እነማሰግናለን❤❤❤❤

  • @praisejesus9480
    @praisejesus9480 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን እዲህ ባለታሪክ ያደረገን አምላክ ክብር ሁሉ ተጠቅሎ ለእርሱ ብቻ ይሁን :: ግን ግን እንዲህ ያለ ክብር ያላት ሀገር እዳለችን ላልተረዱ ጨለምተኞች ሰብሰቦ መንግሰት በተደጋጋሚ በተለያያዩ የዜናና የሶሻል ሚዱያዋች በማሳየት ዛሬ ሊፈራርሷት ከመራወጥ ወደልቦናቸው እዲመለሱና በት/ቤቶችም ቀን ተለይቶ ኢትዮጲያና ልጆቿ በዓለም ደረጃ የታወቁበትን አኩሪ ታሪክና ተግባራት ቢነገር ቢዘገብ ትላንት ማን እንደነበርን ትዉልዱ በመረዳት በሀገሩና በታሪኩ የሚኮራ ይሆናል መርዝ መርዙን በማረም ሰላምን በአገራችን ላይ አናፅድቅ ❤❤❤ እዚአብሔር ኢትዮጲያንና ህዝቧን ይባርክ !!!

  • @seadayesuf7563
    @seadayesuf7563 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል ❤🇪🇹

  • @scholars_speech
    @scholars_speech 8 หลายเดือนก่อน +1

    live long keep it up extracting our history

  • @tigesssagai288
    @tigesssagai288 8 หลายเดือนก่อน

    ድሮ ባለ ታሪክ ነበርን ቀጣይም ታርክ ይቀጥላል ፈጣሪ ህዝቦቿን እና አገሯን ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @asterhailu1149
    @asterhailu1149 8 หลายเดือนก่อน +1

    ⭐️⭐️⭐️👍👍👍

  • @BihaneMesfin-ej9yw
    @BihaneMesfin-ej9yw 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤ በጣም አንተ ትለያለህ ወንድሞቼን በርታ ከዚህ የበለጠ ነገር ነው እንደምታሳየን

  • @abutame5649
    @abutame5649 7 หลายเดือนก่อน

    በጀግንነት ለተዋጉ የኢትዮጵያ ወታደሮች የቆመ ....እናመሰግናለን አቤሎ

  • @noahplayz7182
    @noahplayz7182 8 หลายเดือนก่อน

    አቤል በጣም እናመሰግናለን። ትልቅ ስራ ነው የሰራህው። ሀውልቱ ላይ ያለው ፅሁፍ “የቀመ” የሚመስለው “የቆመ” ነው። ቦታ አንሷቸው ወይም “የተቀመጠ” ለማለት አይደለም

  • @Tube-ib9go
    @Tube-ib9go 8 หลายเดือนก่อน +1

    ብርኩማ የኛ የወሎ እናቶች የሚተራሱት ነው

  • @meronmengeste3449
    @meronmengeste3449 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል ለመጎብኘት ጓጓሁ ግን ቡናው ጋር ኢትዮጺያዊ ቢኖር ጠቆም ብታደርግ ጥሩ ነበረ እዚህ ያለውን ሙዚየም ጎብኝተሀል?

  • @abelsisay5788
    @abelsisay5788 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you bro🙏

  • @darejeabera8823
    @darejeabera8823 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏☺️💖 Abel

  • @seedseed4876
    @seedseed4876 8 หลายเดือนก่อน

    በጣምደስየሚልአሳየከን

  • @millionbisrat9206
    @millionbisrat9206 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot !!

  • @senaitbennett9226
    @senaitbennett9226 8 หลายเดือนก่อน

    You are a hero you should let them know who you are they should take a picture!! thank you for reminding us who we are ❤

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you abel❤

  • @FaizaGetachew-wf3qv
    @FaizaGetachew-wf3qv 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ለምን እደሆነ አላውቅም የኢትዮጵያን አርማ ሣይ የሆነ ሥሜት ይሠማኛል😢

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 8 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ለማጥፋት ደፋ ቀና የምትሉ ታሪክ ለማበላሽት የምጥሩ ኑ ተመልከቱ ከናተ ይልቅ የውጭወቹ ምን ያክል እንዳከበሯት 💚💛❤👈

  • @melayoutube4130
    @melayoutube4130 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮ ሀገሬ ታላቅ ነበርሺ🇨🇬💪አሁን ታናሺ አደረጉሺ

  • @martahaile5136
    @martahaile5136 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you! ተባረክ ❤

  • @Asefa-bt1ip
    @Asefa-bt1ip 7 หลายเดือนก่อน

    Waaaaw gobez berta

  • @belaynhlekew2954
    @belaynhlekew2954 8 หลายเดือนก่อน +2

    ባጣም ጎባዝ ና ጣንካረ ሳው ነክ እነማሳግነለን

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 8 หลายเดือนก่อน +2

    አበበ ገብሬ የኮሪያ ዘማች አጎቴ ነው።

  • @aragawkassawtesema
    @aragawkassawtesema 8 หลายเดือนก่อน +2

    what the history is made by Ethiopians! ❤❤thanks Abel B.

  • @awolljemila4414
    @awolljemila4414 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እዚ 5 አመት ቁጭ ብዬ ይሄን ቦታ አላየሁትም ዉይ ታክሲ በጣም ዉድ ነዉ ትልቅ ባስ አለ እሱን ይዘህ ነዉ መሄድ የነበረብህ በዛ ከተባለ 20 won ደርሶ መልስ ቢያስከፍልህ ነዉ ብዙ ኢትዬጵያኖች አሉ ቦታዉን ካወቅ

    • @awolljemila4414
      @awolljemila4414 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኖሪያንጅ ሚባል ቦታ አለ እዛ ኢቲዬጵያ ሬስቶራንትና ብዙ ኢትዬጵያኖች ይኖራሉ

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
    @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኛም አብረን ጎበኘን የምር🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌

  • @ephremzerihun521
    @ephremzerihun521 8 หลายเดือนก่อน

    በድጋሚ እጠብቃለን እናመሰግናለን በርታ ። from assosa ethiopia

  • @tululomey8702
    @tululomey8702 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በጣም አሪፍ ነበር❤

  • @emebetetezazu2801
    @emebetetezazu2801 8 หลายเดือนก่อน

    E/br yebarkeh betam gobeze nehe ye mankewen tarkachen felgeh selasayehen
    Enamsegnehlen❤❤❤ selam le hagerchen

  • @gunatube12
    @gunatube12 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤አቤል ተባረክልን ❤

  • @enanimitikubedada350
    @enanimitikubedada350 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግንሃለን 🙏

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዩትዩብ ለቁም ነገር በርታ አቤል

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz 8 หลายเดือนก่อน

    Selam yeagera ezib abel betam des yilal❤❤❤❤

  • @directeroffice
    @directeroffice 8 หลายเดือนก่อน

    አሁን ቢያዩን ያፍሩብን ነበር ክብር ለአበቶቻችን አበሎ እናመሰግናለን በርታ