ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ግሩም ነዉ የሱ ሰራ 🙌🙏/ በየመገዱ ያሉት ስእል አድህኖ ኢትዮጺያም ቢሆን ብየ ተመኘዉ🙌🙌🙏
እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ የአባቶቴ በረከት ይደርብን እናንተም እግዚአብሔር ይባርካቹ
እንቁ መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ዘላለማዊ መንግስቱን ያውርስዎት እኛንም ለደጁ ያብቃን።
በረከቱ ረድኤቱ ለእኛም ይድረሠንለኢትዮጵያም ሠላሙን ያመጣ ዘንድ የጻድቁ ሥምኦን ጸሎት ታገኝ ዘንድ ለምኑአሜን 3
ስዕለ አድኖው እኛጋም ቢሆን እጅግ ድንቅ ነበር
እኔ ያለሁት ካይሮ ነኝ ግን እዚህ ገዳም ሄጄ አልተባረኩም በታሪክ በዝና በጣም ነው ምሰማው እግዚአብሔር ከፈቀደ ሄጄ እባረካለው
እናመሰግናለን። ሁልጊዜ ሰላምህንና ጤንነትህን እመኛለሁ።
እሱብ ድንቅ ነው የእግዚ አብሔር ቸርነት የቅዱሳን የአባቶ በረከተ እረዴት ይደርብን አሜን
ወንድሜ መጋቤ ሐዲስ❤አቡነ ፅሕማ ሠይጣን ሲፀልዪ ሥለረበሻቸው ለአምላካቸው አርቅልኝ ሲሉት የተከፈለ ተራራ እና ሌሎች በያሰተዋውቁ❤
ቦታ አድዋ ነው❤
አሜን አሜን አሜን ከበረከታቹሁ ይከፈለን ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር በወዳጆቹ አደሮ ስራዉን ይሰራል
የአባቶቻችን በረከት ይድርሰን አሜን አሜን
እናመሰግናለን የኔታ ። ከአምልኮ ባእድ ነፃ የሆኑ ጠንካራ ክርስቲያኖች ያሉባት ድንቅ ሀገር ግብፅ።
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣መጋቤ፡ ሐዲስ፡ ዶ/ር፡ ሮዳስ፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤በረከቶት፡ ይድረብን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
ከአእምሮ በላይ ነው የእግዚአብሔር ሰራ በረከቱ ይድረሰን
ግሩም ነክ መምህራችን እንወድሀለን እረጀም እድሜ ይስጥህ::
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን
እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለሁ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤልሥለ ቅዱሥ አፍንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህንተ ሠማይ ሥለ አርባኤቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤልሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ሀብቢ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁሌግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
ግሩም ነው መምህር የጻድቁ አባታችን የሰምዕን በረከቱ ይድረብን 🕯🤲 መንፈሳዊ ፊልም ላይ አይቸው በጣም ጻድቅ ሰው ነው አባታችን ቅዱስ አብርሃም የሚባል ፓትርያርክ ነበር ። ሰለ ቢዶው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጠብቆ በሰላም ወደ ቅድስት ሀገራችሁ ይመልሳችሁ❤
ግሩም ነው መምህር የጻድቁ አባታችን የሰምዕን በረከቱ ይድረብን 🥀🌹🌹🌹🌹🌺🌻
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር
የቦታው በረከት ይድረስን እናመሰግናለን
በማረያም ደስ ሲል ታድላችሁ አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን
አሜን ፫ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር❤💒❤
አምላከ ቅዱስ ስሞኦን የተባረከ ይሁን የቅዱስ ስሞኦን በረከት ይደርብን ዶክተር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ለዚክ ቅዱስ ቦታ እንዲያበቃን በፀሎት አትርሱን
እግዛብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ያድልልን
በጣም ድንቅ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን የኛ እንቁ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏👆💒💒💒💒💒
አጅግ ድንቅ ነው ተባሬክ
Amen Amen Amen Kalehiwote yasemalene Thank you
እግዚአብሄር ይህን ቦታ ለማየት ያብቃኝ
እንኳን አደረሳችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን የቅዱሱን በረከት ተካፋይ ያድርገን
በእውነትእናመሰግናለን፣
Betammm enameseginalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏bereketachew yidirbine amen 🙏🙏
አሜን አሜን 🙏🙏
አሜን❤
🙏💛WHAT A BLESSING 💛🙏AMEN 💛
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍😍😍
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ቅዱስ ፍቃዱ ሆኖ ለቦታው ያብቃኝ
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤አሜንአሜን🙏🙏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም መምህር በግብፅ አገር ቅዱሳን ስዕላትን በበራቸዉ በመንገዳቸዉ ሰቅለዉ እየተጠቀሙበት እኛ አገር ግን ነጠላችን ላይ የምናደርገዉን መስቀል በቲሸርት ላይ የሚታተሙትን ስዕላት ፣ ጥቅሶች አታድርጉ አትልበሱ ክልክል ነዉ ማለት ተጀምሮዋል ለምን ይከለከላል በየበዓላቱ በየመንገዱ በየሰንበቱ ያንን ለብሰን ስንታይ የዕምነታችን መገለጫ አምረን ደምቀን የምንታይበት ልዩ የሆነ ዉበታችን ነዉ ባይሆን በጥንቃቄ ያዙት ብሎ ማስተማር ዕንጂ ለምን አትልበሱ ይባላል? ወጣቱ ጥምቀት ሲወጣ የፈረንጅ አክተር ምንምን ቢለብስ ይሻላል ? እኔ እሄ ምክር ከማን እንደመጣ ቢጣራ (ሲያዪን ዓይናቸዉ ከሚቀላዉ) ወገን ይመስለኛል። መሐበረ ቅዱሳን ግን ክልከላዉን ማስተላለፉ በሚዲያዉ ለምን ??
እግዚአብሔር ይስጥልን
ሥለሁሉምነገርእግዚአብሔርአምላክይመሥገን
አሜን አሜን አሜን
BEREKETU YEDERESEN
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Kalehiwot yasemalin ye kidus Simion bereket yideribin le kidus botaw yabikan
እኳን ደህና መጣህ መምህር በጉጉት እየጠበቅን ነበር ❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
ዶክተር እናመሰግናለን
ምካኤል ይምራቹ
ከበረከቱ ለመካፈል ያብቃን🙏🏽
ስራው ድንቅ ነው
ፈተና ሁሉ ለበጎ ነው
እናመሰግናለን
Amen amen amen 🙏
amen amen amen
Amen.amen.kala.hywatn.yasamln
Amen
Berket nay qudus simoon yekflena.
Wow endet alayehutem
ዶክተር እናመሰግናለን ቲጂ እኔም እንዳንቺ ነው ያሰብኩት
በሰመአብእፁብዲንቅነው
❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
yemigerm new memeher ewnet ehen kedus bota hulachenem lemayet yabkan yabatachen bereketachew yidereben
ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን ግን የትአገርነው ግብፅ ነው ወይስ እየሩሳሌም 🙏🏽🙏🏽
ስእለ አድህኖ ማለት ምን ማለት ነው?? ቅዱሳን ስእላት ነው ሚባለው ዶ/ር ሮዳስ እንደሚሉት። የቅዱስ ሚካኤል ስእል ስእለ አድህኖ አይባልም ። ስእለ አድህኖ የኢየሱስ የስቅለት ስእል መሰለኝ ካልተሳሳሁ⛪️
ዶክተር ሮዳስ ትክክለኛው ህጠተ ሰናፔ ነው ወይስ ሰናዌ ይስተካከል
ምነው ሴቶች ብቻ በዙ?ሽማግሌ ባሎቻቸው የታሉ?ሴቶች ብቻ በማየቴ አዝኛለሁ።
የት አገር ነው?
ግብፅ
@@ethio2550 ነዉ እንዴ፣የሰው ወርቅ አያጀምቅ።
ስምኦን ጫማ ሰፊው የሶሪያ ሰው አይደለም ወይ???
ግሩም ነዉ የሱ ሰራ 🙌🙏/ በየመገዱ ያሉት ስእል አድህኖ ኢትዮጺያም ቢሆን ብየ ተመኘዉ🙌🙌🙏
እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ የአባቶቴ በረከት ይደርብን እናንተም እግዚአብሔር ይባርካቹ
እንቁ መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ዘላለማዊ መንግስቱን ያውርስዎት እኛንም ለደጁ ያብቃን።
በረከቱ ረድኤቱ ለእኛም ይድረሠን
ለኢትዮጵያም ሠላሙን ያመጣ ዘንድ የጻድቁ ሥምኦን ጸሎት ታገኝ ዘንድ ለምኑ
አሜን 3
ስዕለ አድኖው እኛጋም ቢሆን እጅግ ድንቅ ነበር
እኔ ያለሁት ካይሮ ነኝ ግን እዚህ ገዳም ሄጄ አልተባረኩም በታሪክ በዝና በጣም ነው ምሰማው እግዚአብሔር ከፈቀደ ሄጄ እባረካለው
እናመሰግናለን። ሁልጊዜ ሰላምህንና ጤንነትህን እመኛለሁ።
እሱብ ድንቅ ነው የእግዚ አብሔር ቸርነት የቅዱሳን የአባቶ በረከተ እረዴት ይደርብን አሜን
ወንድሜ መጋቤ ሐዲስ❤አቡነ ፅሕማ ሠይጣን ሲፀልዪ ሥለረበሻቸው ለአምላካቸው አርቅልኝ ሲሉት የተከፈለ ተራራ እና ሌሎች በያሰተዋውቁ❤
ቦታ አድዋ ነው❤
አሜን አሜን አሜን ከበረከታቹሁ ይከፈለን ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር በወዳጆቹ አደሮ ስራዉን ይሰራል
የአባቶቻችን በረከት ይድርሰን አሜን አሜን
እናመሰግናለን የኔታ ። ከአምልኮ ባእድ ነፃ የሆኑ ጠንካራ ክርስቲያኖች ያሉባት ድንቅ ሀገር ግብፅ።
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣
መጋቤ፡ ሐዲስ፡ ዶ/ር፡ ሮዳስ፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤
በረከቶት፡ ይድረብን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
ከአእምሮ በላይ ነው የእግዚአብሔር ሰራ በረከቱ ይድረሰን
ግሩም ነክ መምህራችን እንወድሀለን እረጀም እድሜ ይስጥህ::
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን
እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለሁ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤልሥለ ቅዱሥ አፍንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህንተ ሠማይ ሥለ አርባኤቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤልሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ሀብቢ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁሌግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
ግሩም ነው መምህር
የጻድቁ አባታችን የሰምዕን በረከቱ ይድረብን 🕯🤲
መንፈሳዊ ፊልም ላይ አይቸው በጣም ጻድቅ ሰው ነው
አባታችን ቅዱስ አብርሃም የሚባል ፓትርያርክ ነበር ።
ሰለ ቢዶው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ጠብቆ በሰላም ወደ ቅድስት ሀገራችሁ ይመልሳችሁ❤
ግሩም ነው መምህር
የጻድቁ አባታችን የሰምዕን በረከቱ ይድረብን 🥀🌹🌹🌹🌹🌺🌻
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር
የቦታው በረከት ይድረስን እናመሰግናለን
በማረያም ደስ ሲል ታድላችሁ አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን
አሜን ፫ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር❤💒❤
አምላከ ቅዱስ ስሞኦን የተባረከ ይሁን የቅዱስ ስሞኦን በረከት ይደርብን ዶክተር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ለዚክ ቅዱስ ቦታ እንዲያበቃን በፀሎት አትርሱን
እግዛብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ያድልልን
በጣም ድንቅ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን የኛ እንቁ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏👆💒💒💒💒💒
አጅግ ድንቅ ነው ተባሬክ
Amen Amen Amen
Kalehiwote yasemalene
Thank you
እግዚአብሄር ይህን ቦታ ለማየት ያብቃኝ
እንኳን አደረሳችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን የቅዱሱን በረከት ተካፋይ ያድርገን
በእውነትእናመሰግናለን፣
Betammm enameseginalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏bereketachew yidirbine amen 🙏🙏
አሜን አሜን 🙏🙏
አሜን❤
🙏💛WHAT A BLESSING 💛🙏AMEN 💛
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍😍😍
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ቅዱስ ፍቃዱ ሆኖ ለቦታው ያብቃኝ
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤አሜንአሜን🙏🙏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ።