ጠንቋዩ ዛሩ ተነሳበት ፕራንክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ส.ค. 2022
  • በ DSTV abol channel ሲተላለፍ የነበረ እጅግ ወጣ ያለ የፕራንክ ሾው ሲሆን ለተለያዩ መንገደኞች የሊፍት ወይንም ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ሰዎቹን ፕራንክ የማድረግ ፕሮግራም ነው !!
    አዳዲስ ቪዲዮ ሲለቀቅ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © siso tube
    social media accuonts
    / lekeldyahil
    / zemenesisoproduction
    / sisaygebreviews
    t.me/zesiso
    zemenesiso@gmail.com
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 265

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b ปีที่แล้ว +14

    🤩😂ከምር እንደዚህ ያለ ፕራንክ ሆድ የሚያቆስል በሳቅ 😂አላየሁም

  • @Feyoribelay
    @Feyoribelay ปีที่แล้ว +38

    የውሻውን በሌላ ሰው ድገምልን ይመችህ🥰

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij ปีที่แล้ว +7

    ልጅቱዋን አለማድነቅ አይቻልም በ እውነት ተረጋግታ ልታረጋጋህ እየሞከረች ነበር እና አንደኛ ነች❤️

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o ปีที่แล้ว +5

    አንተ ግን አንደኛ ነህ 😄😄ልጅቷ ግን ልምድ ያላት ነው እሚመስለው ምንም አልመሰላትም እኮ😄😄

  • @ephiamde6492
    @ephiamde6492 ปีที่แล้ว +8

    ልጅቷማ ቤተሰብ ቢጤ ሳትሆን አትቀርም ።

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 ปีที่แล้ว +4

    ኧረprank አድራጊው ከምን ፍጥነት ወደ ገፀ ባህርይው የገባኸው ? ትችላለህ በጣም 👏👏👏
    የልጅቷ መደንገጥ ደግሞ ስታሳዝን ... የዳይሬክተሮቹ ፍጥነት እና ማረጋጋት... ካለፈ በኃላ መሳቁዋና መጫወቷ የተዋጣለት ፕራንክ ያደርገዋል:: ትችላላችሁ 👏👏👏

  • @user-gi4xt9jw8g
    @user-gi4xt9jw8g ปีที่แล้ว +5

    እሳቸዉ እራሱ እንዳንተ አልተወኑም የምር ባጣም ነዉ ያሳከኝ😂😂😂😂 ቪድዮ ግን ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i ปีที่แล้ว +9

    ሳላየው ምስቀው ነገርስ ልየው እና በደንብ ልሳቅ 😅😅😅

  • @edomedinat2291
    @edomedinat2291 ปีที่แล้ว +2

    ትችላላቹ አይገልፀውም ምርጦችዬ 👏👏👏👏

  • @mikime1122
    @mikime1122 ปีที่แล้ว +1

    Arif yetelefabet Ena wtetama prank tnx

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 ปีที่แล้ว

    Kkkk meskin yeni enate hufff. Ayezoshi

  • @nebyatnb5850
    @nebyatnb5850 ปีที่แล้ว +3

    ያምራል 👍👍👍 እስቲ በማሃል ፕራንክ እንደሆነ ያወቁብህ ሰዎች ካሉ ልቅልን🙏🙏🙏

  • @tsitta...g
    @tsitta...g ปีที่แล้ว

    Setasazn keep going sis & sent all crue

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 ปีที่แล้ว

    Betam harife prankist nhe

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 ปีที่แล้ว +1

    Oh she is so sweet

  • @joseernestookue4138
    @joseernestookue4138 ปีที่แล้ว

    haha 😄🤣😂😆ere motekuny getan.ihe new peranek malet.senetochu peranek eyalu siyazegun yenanete gen yeleyal getan

  • @zeruzeru5983
    @zeruzeru5983 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ ጎበዝ በርታ

  • @hayatmustefa6110
    @hayatmustefa6110 ปีที่แล้ว

    Tleyalachuh wellahiiiii amogn.yayehut

  • @shukurnejat8592
    @shukurnejat8592 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቹ እኮ

  • @betelihemashebir4449
    @betelihemashebir4449 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂 በስማም 🙆 ልጅቱ ጉብዝናዋ

  • @entertainmentz856
    @entertainmentz856 ปีที่แล้ว

    Amen amen yekerat

  • @lensaethana5109
    @lensaethana5109 ปีที่แล้ว

    Yehe newu prank 👏👏👏

  • @suramula6748
    @suramula6748 ปีที่แล้ว +2

    I like ur prank bray

  • @dannydan4423
    @dannydan4423 ปีที่แล้ว +2

    ትወና ይለያል 👌👌👌👌

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክ እደኔ አርቲ ትወዳለች መሰለኝ ዝብላ ትቀበላለች ወይ ዘድሮ በስቱ ልሳቅ

  • @belaymengesha1735
    @belaymengesha1735 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ናችሁ በዚው ቀጥሉ

  • @sanirasanira8383
    @sanirasanira8383 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የገረመኝ የልጂቱ ነገር መያዞ

  • @biniyemnegash3820
    @biniyemnegash3820 ปีที่แล้ว

    ይመች😄😄😄👏👏👏

  • @selamawitjemal8501
    @selamawitjemal8501 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ በእውነት

  • @meronbeyene8123
    @meronbeyene8123 ปีที่แล้ว

    Wow des yilal bertu lijitoa tasazinalech

  • @tsionmekuria7451
    @tsionmekuria7451 ปีที่แล้ว

    Waw amazing prank .... love it .... still i didn't see such a nice prank .... just all you have rely appreciated creativity .... go head .... lough ..... much... !!!

  • @andnetyirga817
    @andnetyirga817 ปีที่แล้ว

    Betam new feta yemtadergun ante tenkuwayi

  • @Fisehatsion24
    @Fisehatsion24 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት ስታሳዝን በማርያም ወደላይ ሊለኝ ነው አለች

  • @samrirealitymedia7960
    @samrirealitymedia7960 ปีที่แล้ว +1

    ewnet tchelaleh ketlbet gn bemehal atakuwartew

  • @tub8577
    @tub8577 ปีที่แล้ว +1

    😂😂👌 እሳቸው ናቸው

  • @selam5792
    @selam5792 ปีที่แล้ว

    ውይውይውይ

  • @etsegenetdaddi2354
    @etsegenetdaddi2354 ปีที่แล้ว +12

    በእውነት በጣም እያመመኝ ያየሁት ፕራንክ ማርያምን

  • @AlamAlam-eb4tw
    @AlamAlam-eb4tw ปีที่แล้ว

    ere geday naw baba berta

  • @rhema89
    @rhema89 ปีที่แล้ว +1

    እደሳቸዉ አርገህ አዉራኝ አላለም እኔ ግን እሳቸዉን አላቃቸዉም

  • @wollohagera8907
    @wollohagera8907 ปีที่แล้ว

    Yimch arif yersh fater bak yiha nw sera mlet aluw eng hager miselchu yasaw cop

  • @yosephabera1558
    @yosephabera1558 ปีที่แล้ว

    bertu arif prank new

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j ปีที่แล้ว

    Kkkkk lijtwa betref gezewa buna tafelaletalech meselegn alemfratuwa 😆🤣

  • @dava7814
    @dava7814 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ምስኪን ስታሳዝን🤓
    ግን በሳምንት 3ቴ ቢሆን ጥሩ ነበር🤓🤓
    😅😅😅😅😅

  • @HumanityandUnity
    @HumanityandUnity ปีที่แล้ว

    Benatek eheten agintek prank betadergat des yelgne neber

  • @surafeltube3679
    @surafeltube3679 ปีที่แล้ว +3

    ሂዱ ሂዱ😂😂😂😂😂

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ላቤቲክ አዲስ ነኝ በስቅ ፈታ ነዉ ያልኩት😂😂😂❤

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka8307 ปีที่แล้ว

    Tichilalek yemir hidu des yiall besak motikugn

  • @bezaayalew6526
    @bezaayalew6526 ปีที่แล้ว

    Weyna motku besaki hedeu eshi alalechim yena mskin😂😂

  • @besufkad4642
    @besufkad4642 ปีที่แล้ว

    #1

  • @kevenabreham7364
    @kevenabreham7364 ปีที่แล้ว

    yeni konjo ayzon stasazn

  • @ermiyasasmare4981
    @ermiyasasmare4981 ปีที่แล้ว

    Ere beferhat jorowa lay yalewen alanesachehum wed bet edza beleshe edagebi 🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰 1ኛ

  • @biniamewnetu5248
    @biniamewnetu5248 ปีที่แล้ว

    An amazing prank...Keep it up🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kaluyesuf1186
    @kaluyesuf1186 ปีที่แล้ว +1

    Acting perfect nek

  • @Ragnar21
    @Ragnar21 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ

  • @susuyoutube6729
    @susuyoutube6729 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ወይኔ ጉደ እስወ ነወታ አላልክም ክክክክክክ

  • @hayatahmed6427
    @hayatahmed6427 ปีที่แล้ว +1

    ምስኪን የኔ እናት 😃

  • @jilalutemam2261
    @jilalutemam2261 ปีที่แล้ว

    Wawe😃😃

  • @kikokiya4008
    @kikokiya4008 ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅😅የዛሬዉ ገዳይ ነው

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 ปีที่แล้ว

    ወየዉ፣ሆዴቆሠለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂፣አያቴ፣እደዚህታረጋለይ፣የልጂቱአብራ😂😂😂😂😂

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 ปีที่แล้ว +1

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 ปีที่แล้ว +2

    ወየዉ፣ወላሂ፣ትችላለህ፣ጠቆይትካድም፣ነበረዴ????ሆዴቆሠሎል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👈

  • @kidistbe6018
    @kidistbe6018 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣besaq motku hidu hidu alech iko

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u ปีที่แล้ว +1

    አባባ ታምራት 🤣🤣🤣

  • @genettube277
    @genettube277 ปีที่แล้ว +2

    ሁለተኛ ነኝ እኔ አብሬህ ማዛጋቴ ምን የሚሉት ነው

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y ปีที่แล้ว

    ኢነአሊላሂ ወኢነኢለሂ ራችኡን

  • @nanifirometube7116
    @nanifirometube7116 ปีที่แล้ว

    Lijita kalecha bate new enda yadegachu menm aledanegatechem eko

  • @rozaloverozalove2969
    @rozaloverozalove2969 ปีที่แล้ว

    Betame feta aderegachuig techelalhe ewnte demo endezhe neger setadereg ayechalhuig akeraya mareyamin kkkkkk

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 ปีที่แล้ว

    የኔ ምስኪን😀😀😀

  • @saadamuhammad4421
    @saadamuhammad4421 ปีที่แล้ว

    ወየዉ በሳቅ🤣🤣🤣

  • @ablugetnet2979
    @ablugetnet2979 ปีที่แล้ว

    Ere tleyaleh lela sew ydegem ychemchemh abate

  • @bruktawitgashaw9725
    @bruktawitgashaw9725 ปีที่แล้ว

    wow #1

  • @zemedyoutube4803
    @zemedyoutube4803 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክ ቻለች ቻለችና ሲበዛ ሊየስታውካት ነበር
    ሲበዛም ያቅራል ማለት ይኸኔ ነው🤗😂😂😂😂😂😂

  • @selamawitwolde7823
    @selamawitwolde7823 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስታሳዝን መጫወቻ አረካት ዝም ስትል

  • @habeshamedia7069
    @habeshamedia7069 ปีที่แล้ว +1

    Betam now eko mtmecheni

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 ปีที่แล้ว

    ደከምኩ ሥታሣዝን 😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @blentube3002
    @blentube3002 ปีที่แล้ว

    😄😁😂Weyine yenant prank demo yeleyal bertu Sub argugne bekininet

  • @bikumedia8190
    @bikumedia8190 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ምንም አልመሰላትም እኮ። እኔ በድንጋጤ አድኑኝ ብዬ መስኮት እደበድብ ነበር

  • @user-rt3oj8uz4v
    @user-rt3oj8uz4v ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ምን ሆና ነው ተባባሪ ሆነችኮ

  • @hayatahmed6427
    @hayatahmed6427 ปีที่แล้ว

    የሳቄ ምንጮችየ ስወዳችሁ

  • @tube-nm3js
    @tube-nm3js ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምስኪን ስታሳዝን ሂዱልን አለች 😂😂😂😂

  • @betimarya54
    @betimarya54 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂ere Ymechek

  • @samurisamuri4424
    @samurisamuri4424 ปีที่แล้ว

    ልጅትዋ ጭራሽ እያገዘቹ እኮ ነው🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ ሆዴ ቆሰለ🤣🤣🤣

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 ปีที่แล้ว +1

    አተ የልለብኝ ራብ ጠራህብኝ 😂😂😂😂የኔ ማዛጋት ምን የሚሉት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @stube3673
    @stube3673 ปีที่แล้ว +1

    የኔናት አሳዘነችኝ

  • @ergoyeshanko8051
    @ergoyeshanko8051 ปีที่แล้ว

    EGZABER betam now gaskg😂😂😂❤❤❤😂

  • @wendesengetaneh5971
    @wendesengetaneh5971 ปีที่แล้ว +1

    Hhhhhhh ere yemechih
    Prank ante becha sera ethiopia west

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬዉ ያበደ ፕራንክ ነዉ😂😂😂😂

  • @Kealemizuriya
    @Kealemizuriya ปีที่แล้ว

    ሌላ ምንም አልልም😁😁😁😁

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 ปีที่แล้ว

    የኔ ሚስኪን በጣም ጎበዝና የተረጋጋች ልጅ ናት ሽልማት ይገባት ነበር ሂዱ ሂዱ አለች

  • @entertainmentz856
    @entertainmentz856 ปีที่แล้ว

    100% she know this life

  • @zennahosine9691
    @zennahosine9691 ปีที่แล้ว +1

    ልጅቷ በጣም አሳዘነችኝ እዳልካት እየሆነች እኔ ብሆን በጩሄት አቅልጬው ነበር ከናተ ውጪ ወደ ውጪ ብያለው የሳቄ ምንጭ ናችሁ አትጥፉብኝ🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Biruck_Dawit
    @Biruck_Dawit ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣 the best prank ever

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. ปีที่แล้ว +1

    እረ ተውው ሰዎቹ መኪና ተቆልፎባቸው እንደዚህ መስጨነቅ ከባድ ነው ሰው በኑሮ ውድነት ደም ግፊት ይዞታል እናንተም ደግሞ ተባብራቾሁ አንድ ቀን በዛው ፌንት እንዳይነቅሉ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-pm6ym1tw2z
    @user-pm6ym1tw2z 10 หลายเดือนก่อน

    ጎረሳት ብዬ ጭንቅ 😂😂😂ዉይይይ ይከብዳል እኔ አልችልም

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u ปีที่แล้ว +6

    እደዚ አይነት ነገር በጣም ነዉ ምፈራዉ እኔ ብሆን ልቤ ቀጥ ነዉ ሚለዉ

  • @husabe5441
    @husabe5441 ปีที่แล้ว

    ምስኪን ስታሳዝን

  • @seble1326
    @seble1326 ปีที่แล้ว

    እስከሁን አለማዬቴ ቆጨኝ አቦ ይማችህ😁

  • @meseretabebe
    @meseretabebe ปีที่แล้ว +1

    Techilalk 😂😂😂😂😂😂

  • @ethiofeshta-4280
    @ethiofeshta-4280 ปีที่แล้ว

    Abate ketilibet wedenwal

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers ปีที่แล้ว

    Looks like she's been doing it