አደገኛ እፅ አዘዋዋሪው በፖሊስ ተከበበ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • በ DSTV abol channel ሲተላለፍ የነበረ እጅግ ወጣ ያለ የፕራንክ ሾው ሲሆን ለተለያዩ መንገደኞች የሊፍት ወይንም ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ሰዎቹን ፕራንክ የማድረግ ፕሮግራም ነው !!
    አዳዲስ ቪዲዮ ሲለቀቅ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © siso tube
    social media accounts
    / lekeldyahil
    / zemenesisoproduction
    / sisaygebreviews
    t.me/zesiso
    zemenesiso@gmail.com

ความคิดเห็น • 114

  • @susuyoutube6729
    @susuyoutube6729 2 ปีที่แล้ว +41

    ላይክ አረጉ አበረታቱት አይከፈልበትም

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 ปีที่แล้ว +2

      thank you susu

    • @matebieeregnaye1479
      @matebieeregnaye1479 2 ปีที่แล้ว

      እሽ🙏
      በደንብ ነው የምናደርገው እንዴት እንደሚመቹኝ ማርያምን። በርቱ🙏🙏🙏

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว

      Ewunet new des yilal😂😂 ❤❤

  • @natnaelbelay4644
    @natnaelbelay4644 2 ปีที่แล้ว +13

    ትንሽ ጠንከር አድርጉት በደምብ አስደንብሯቸው እንጂ በተረፈ ጥሩ ነው

  • @Tube-jk3yu
    @Tube-jk3yu 2 ปีที่แล้ว +6

    ልጁ ግን በፈለገው ሪአክሽን መስራት ሚችል ግሩም ልጅ ነዉ

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 2 ปีที่แล้ว +10

    የናተ ፕራንክ ሱስ ሆነብኝ እኮ ☺

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 2 ปีที่แล้ว +13

    የልብ ችግር ያለበት ሰው እንዳታጡ

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ይህነገር ፈረቼላቸዋለሁ

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 ปีที่แล้ว

      የኔም ፍርሃት ነዉ ማሬ

  • @LucyTip
    @LucyTip 2 ปีที่แล้ว +6

    ያንተን ፕራንክ እያዩ እለመሳቅ ግን በጣም ከባድ ነው ከምር 🤣🤣

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 ปีที่แล้ว

      Please share it on your community.

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 ปีที่แล้ว

      Please share it on your community.

    • @LucyTip
      @LucyTip 2 ปีที่แล้ว

      @@ZemeneSiso ok👍

  • @birukabi7016
    @birukabi7016 2 ปีที่แล้ว +4

    ያበደ ሐሳብ ነዉ እንዳትሠረቁ ብቻ ፍሩ ይመቻቹ 1000000000000👍👍👍👍

  • @sarasara-vm2rs
    @sarasara-vm2rs 2 ปีที่แล้ว +5

    የፕራክ አይነት እናተ ጋ ነው
    ይመቻችሁ

  • @habibawelcreatlveandbusine4778
    @habibawelcreatlveandbusine4778 2 ปีที่แล้ว +4

    ወጪ የወጣበት ፍራንክ ነው። አንደኛ

  • @andnetyirga817
    @andnetyirga817 2 ปีที่แล้ว +2

    እቴትየን ያበደ ነው የካራክተሩም ድምፅ ተመችቶኛል በርቺ በያ ይመችሽ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ አልያዝኩም ክክክክክ

  • @danayettadesse8581
    @danayettadesse8581 2 ปีที่แล้ว

    Ye leju fit gen gerami merecha new sayew erasu zem beye yasekegnal kkk gobez new betam

  • @DfgDrrr
    @DfgDrrr 8 หลายเดือนก่อน

    ላይክ አድርጉትጅ ምርጥስራነዉ አደኛነዉ❤

  • @kasahunzeleke2005
    @kasahunzeleke2005 2 ปีที่แล้ว +4

    ሳቋ ደስ ሲል😂😂😂

  • @bereketdemile2546
    @bereketdemile2546 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ የ ኢትዬ አክተር እንዳተ ሲተውኑ አላየሁም

  • @amdetsionbehailu8089
    @amdetsionbehailu8089 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም prank ነው ግን እነሱ የሚጨነቁበት ማለት እኛ የ ምንስቀበት part በጣም አነሰ እሱ ይስተካከል

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳዕ ብሰላም መጻእኻ ክቡር ሓወይ መፅእኻዶ ሃየ እጅ ወድላይ ክክክክክ ወይ ሓፍተይ ማዓረይ ኣደንግፅኻያ so ዕድመን ጥዕናን ያሃብኩም

  • @brookzera218
    @brookzera218 ปีที่แล้ว

    perfect! hhhahaha yibelt angelatwachew ere ..... !!!!!

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሳአዳ እባላለሁ ስትለው ጎልያድ እባላለሁ አላለም 🤣🤣🤣 የውሻው ካራክተር አለቀቀውም ምናይነት ውሻ የሆነ ልጅ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 2 ปีที่แล้ว +1

    አፍንጫሽን ያዥ ብላት እራሱ ትይዝ ነበር አላለም 😂😂😂

  • @mahiyemariyamlij4398
    @mahiyemariyamlij4398 ปีที่แล้ว

    Woooow be Ewnet betam des yemil prank new

  • @nebyatnb5850
    @nebyatnb5850 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ጎልያድ ትለያለህ 😂😂🤪 በርታልን

  • @mariaethiopia9867
    @mariaethiopia9867 2 ปีที่แล้ว

    እስከዛሬ የት ነበርክ በናትክ

  • @RorEth
    @RorEth 8 หลายเดือนก่อน

    🙆🙆🙆🙆🙆🤣🤣🤣🤣🤣🤙🤙🤙

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ትችላላችሁ 👏 👏 👏
    Saint Studio እና SisoTube አንደኛ!

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይዘድሮ፣አልተቻላችሁም😂😂😂👍👍

  • @mekdiyawollolige
    @mekdiyawollolige 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነዉ የምትመቸኚ 😂😂🤣🤣

  • @ermias7176
    @ermias7176 ปีที่แล้ว

    the "oh my god" part

  • @ethiopiawita5813
    @ethiopiawita5813 2 ปีที่แล้ว +1

    ስአዳ እባላለሁ አላለችም ስሜን ይዘሽ እኛ ስአዳዎች ሳቂታ ነን እንጂ እኮ አይና አፋር ነበር

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 ปีที่แล้ว

    ውይ ሽቭ። 👍👍👍

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 2 ปีที่แล้ว +1

    ያኔ ቆጆ ወለሂ ምዲነዉ አለቺን ምስክን 😭❤

  • @kasahunzeleke2005
    @kasahunzeleke2005 2 ปีที่แล้ว +3

    ይመቻቹ❤

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkj😂😂😂😂

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድ እህቴ መልካም እና የዋ ሴት ነሽ ግን ለወደፊቱ ጥንቃቄ አድርጊ እዲ አይነት ነገር ቢገጥምሽ በፍፁም እራስሽን አሳልፈሽ አትስጭ በተለይ ደብቂልኝ ቦርስሾ ውስጥ ልብስሽ ውስጥ ወዘተ...ቢሎሽ በፍፁም እቢ በይ
    በርግጥ ያመንሽው ፈጣሪሽ ነፃ ያወጣሻል ግን ለጊዜው ያለው እግልት ልፋት ቀላል እደመይሆን መገመት አይከብድም በዚህ ላይ ጊዜው ክፉ ነው
    ሁላችንንም ከድገተኛ ወጀል ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @seidashemsu8242
    @seidashemsu8242 2 ปีที่แล้ว

    Betam nw mitazinanugn tolo tolo likeku enji gin aderachun nefseturina tilk sew prank endatadergu

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😁👌

  • @zeo_arsi2o938
    @zeo_arsi2o938 2 ปีที่แล้ว +1

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁ pls

  • @ishowsaint582
    @ishowsaint582 2 ปีที่แล้ว

    Bekerbu ke Ethiopia 1gha TH-camr thonale be showekem endezaw keep it up

  • @REALANIME444
    @REALANIME444 2 ปีที่แล้ว +1

    1St view

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቶሎቶሎኑስውድች

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

    Betam yemigerm prank nw 😄😁
    Demerugn wedajoche

  • @እኔምሐገርአለኝ
    @እኔምሐገርአለኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዊሻ 🤣

  • @nathanmedia5778
    @nathanmedia5778 2 ปีที่แล้ว

    My first Ethiopian real work/Prank

  • @cherrytube311
    @cherrytube311 2 ปีที่แล้ว

    yimechachu gen tinsh masekayet neberebsh asaterachut

  • @yodahey7888
    @yodahey7888 2 ปีที่แล้ว

    Setiywa police simta accent'ua telwte😂😂😂

  • @kikokiya4008
    @kikokiya4008 2 ปีที่แล้ว +2

    በሳቅ😅😅😅😅

    • @habtam-q4n
      @habtam-q4n ปีที่แล้ว

      👻👻👻👻👻👻👻👻👻👻💪💪💪💪💚💛❤🐐🐑🐔🐏🐭🐁🐩

  • @wondimualambo5552
    @wondimualambo5552 2 ปีที่แล้ว

    Ay yegna sew miskn yewonjel tebabar yasazinal.

  • @rewdajemal7874
    @rewdajemal7874 2 ปีที่แล้ว

    Areeee waynaaa 😅betam naww megaremuteeee 😹😹🤌🏻😽😽

  • @yodahey7888
    @yodahey7888 2 ปีที่แล้ว

    Setiywa police simta accent'ua telwte😂😂😂

  • @birhanutaddese5254
    @birhanutaddese5254 2 ปีที่แล้ว +1

    Ereeeee uuuuuu

  • @mikime1122
    @mikime1122 2 ปีที่แล้ว

    nice prank gn lemn viral endemayueta alakm

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ልብ ታማሚን ቀጥ ነው እምታረጉት

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 ปีที่แล้ว

    እናተ የተርገማችሁ ዊይ ዊይ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 2 ปีที่แล้ว

    ምንም አሥ ታያት መሥጠት አልችልም ትችላለሀ

  • @pnell7557
    @pnell7557 2 ปีที่แล้ว

    Tiru sew nat betam

  • @helenshume8383
    @helenshume8383 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯

  • @ermiyasasmare4981
    @ermiyasasmare4981 2 ปีที่แล้ว

    Betam harife new gen teneshe esa medeneget nberebat lewedfitu asetekakelu 1

  • @አስኔYouTube
    @አስኔYouTube 2 ปีที่แล้ว

    ፕራኩ ቢከብድም ለኔ እያዝናናችሁኝ ነው ከመዳም ኩሽና
    ደምሩኝ በቅንነት

  • @amlakendalew1412
    @amlakendalew1412 2 ปีที่แล้ว

    Yan azig sewadeki

  • @danihannibal6356
    @danihannibal6356 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣 liyu prank new tolo tolo likekulin

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +1

    እናተን አምነው የሚገቡ

  • @amlakendalew1412
    @amlakendalew1412 2 ปีที่แล้ว

    Techelalaki 😀😀😀😀

  • @hananvlogm4570
    @hananvlogm4570 2 ปีที่แล้ว

    Betam techelaleh bereta techelaleh abooo

  • @makedatefera1617
    @makedatefera1617 2 ปีที่แล้ว

    Zew belachu yemgebu temareu

  • @dawitkibret5206
    @dawitkibret5206 2 ปีที่แล้ว

    Betam nw memechug prankuch keeeeeeeppp it up🤟

  • @mintesenotkassa2851
    @mintesenotkassa2851 2 ปีที่แล้ว

    Aye gn jegena...defar nat...feta aregagalech

  • @ringoringo6827
    @ringoringo6827 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 2 ปีที่แล้ว

    Saw be fenit be motebekis

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od 2 ปีที่แล้ว

    የኔ የዋህ

  • @amlakendalew1412
    @amlakendalew1412 2 ปีที่แล้ว

    Legeta dase setel

  • @ephiamde6492
    @ephiamde6492 2 ปีที่แล้ว

    ሞስኪን ነች ልጅቷ ግን ።

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka8307 2 ปีที่แล้ว

    Berta bro yabede new

  • @yordigirma3533
    @yordigirma3533 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ በጣም የድምፅ ችግር አለ በምልክት ነው ፕራንኩ

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 ปีที่แล้ว +3

    ልሹፈው እስቲ 🥰 ያበደው ውሻ የነከሰው ያበደ ነበር 🤣🤣🤣

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka8307 2 ปีที่แล้ว

    Leyet Yale new

  • @felegnegash4633
    @felegnegash4633 2 ปีที่แล้ว

    Ohhhhh my God l like 😂😜😂😜😂

  • @nuredinali7375
    @nuredinali7375 2 ปีที่แล้ว

    የ ሰአዲን አድራሻ pls በያ

  • @longliveethiopia
    @longliveethiopia 2 ปีที่แล้ว

    subscribed

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 ปีที่แล้ว

    የበድነውይመቸችወወወወወውድድድድ

  • @selamfitsum1075
    @selamfitsum1075 2 ปีที่แล้ว

    No 1

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @shammengs8394
    @shammengs8394 2 ปีที่แล้ว

    wowwwwwwww nic nic

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 2 ปีที่แล้ว

    ይመቻል፣ይመቻችሁ

  • @hanawaldi7152
    @hanawaldi7152 2 ปีที่แล้ว

    አረ ያንተስ ይለያል

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkk lijtwa gin mejemerya temestab neber 😆🤣semetwan akuaretkew yemechachu

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 2 ปีที่แล้ว

    አርሂብ ጀግናው

  • @amitagetachew5953
    @amitagetachew5953 2 ปีที่แล้ว

    Des sitili tigisitua

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ😁

  • @hanaabebehana8796
    @hanaabebehana8796 2 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ አባቴ🥰🥰

  • @Evdi1311
    @Evdi1311 2 ปีที่แล้ว

    Tolo tefatachuat

  • @aminat.channel9413
    @aminat.channel9413 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂💚

  • @mohammedhamudi3224
    @mohammedhamudi3224 2 ปีที่แล้ว

    Oh my God😂😂

  • @kikokiya4008
    @kikokiya4008 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትችላለህ😅😅😅

  • @yasmiin2022
    @yasmiin2022 2 ปีที่แล้ว

    😅😂😂😂😂😂😂😂🔥🔥

  • @bahirtube6264
    @bahirtube6264 2 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ

  • @hayatomer1978
    @hayatomer1978 2 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwww😂😂😂😂🤣

  • @ምህረቱ
    @ምህረቱ 2 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ብዙም አደል ግን

  • @tigisttilahun3381
    @tigisttilahun3381 2 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ብዙም አደል